cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Fuad Kemal || ፉአድ ከማል

فوائد فؤاد

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
249
المشتركون
+1224 ساعات
+367 أيام
+3630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:22
Video unavailableShow in Telegram
3.09 MB
sticker.webp0.63 KB
sticker.webp0.73 KB
الـســلام عـلــيـكــم ورحـمـة الله وبـركــاتـه ✨ውድ ወንድምና አህቶች ከዚህ ቀደም በዚህ ቻናል ላይ #ኢብኑል_ጀዘሪይ_የቁርኣን_ትምህርት_ማዕከል ይሰኝ የነበረውን ስም #ኢብኑ_ነኪር በሚል መጠሪያ የተቀየረ ሲሆን የቀድሞው ስም ወደ ግሩፕ(Group) ተዘዋውሯል። 🌟የአላህ ፍቃድ ከሆነ የቁርኣን ትምህርቶችን በቀጥታ ስርጭት (🔴 Live)  በዚህ ሊንክ 👉 @ibnuljezeriy ግሩፑ ውስጥ መማማር የምንጀምር ይሆናል። بارك الله فيكم! أخوكم نبيل بن نكير الكَرِيرِي ©Nebil #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري @ibnunekir
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ቁም ነገር ምታገኙበት ቻናል! https://t.me/ibnunekir
إظهار الكل...
✍     ብዙ ጊዜ መልካም እና ተወዳጅ የሆኑ ሰዎች ቀድመው የሚሞቱት ለምንድን ነው?? ሲል ጠየቀው;   አንተ የፍራፍሬ ማሳ ውስጥ ብትገባ መርጠህ የምትበላው ምን ዐይነቱ ነው? ብሎ ጥያቄው በጥያቄ መለደለት;    የበሰለው እና የሚጣፍጠው አለው;   ሞትም እንደዛው ነው መርጦ የሚወስደው!! ሲል መለሰለት። አዎን ሁሉም በአጀሉ ነው………    የመልካም ሰዎች ፈተና የበዛ መሆኑ ግን አላህ ያደረገው ሱናው ነው!! @fuadposts
إظهار الكل...
ዱንያ ውስጥ እየተኖረ " ዱንያን እርግፍ አድርጋችሁ ተው " ተብሎ አይመከርም -  ከዱንያ እጣችሁን አትዘንጉ ይባላል እንጂ ! ዱንያን ከአኺራ ማስቀደም ግን ቀልብን አብዝቶ የሚያበላሽ በሽታ ነውና ጥንቃቄ ያስፈልጋል ! አላህ ይመልሰን !
إظهار الكل...
ኡበይ መድረሳ ኡስታዛ እንፈልጋለን መስፈርት 1.ቁርኣን በጅዊድ ያከተመች እና ማስቀራት የምትችል 2.ቃኢደቱ ኑራንያ በደንብ ማስቀራት የምትችል 3.አረበኛ ጽሁፍ ቦርድ ላይ መጻፍ የምትችል 4.አጫጭር ኪታቦች ማስቀራት የምትችል 5.ለመድረሳው አቅራቢያ ሰፈር መሆን አድራሻ፦ቤተል አዲሱ ፍርድ ቤት ፍት ለፍት የቂርኣት ሠዓት፦ ከ10:00—12:30 ሠዓት የቂርኣት ቀናቶች፦ከሰኞ—ቅዳሜ ከጁሙዓ ዉጭ ደምወዝ በስምነት 0955939353 0975752424
إظهار الكل...
እውነተኛ ጓደኛ አለህ? አንዱና ዋነኛ የሆነውን የእውነተኛ ጓደኛ መለኪያ ልጠቁምህ። አንተ ባታውቅም በሩቅ በመልካም ዱዓው ካስታወሰህ የእውነትም የሚወድህ፣ የሚያዝንልህ፣ ጉዳይህ ጉዳዩ የሆነ፣ የልብ ጓደኛ አለህ። ከአላህ ጋር የበለጠ ቅርብ በሚሆንበት ሁኔታ የግል ጉዳዮቹን ለጌታው ሲያሰሙት፤ በዛ መሃል ትዝ ብለኸው "ለወንድሜ ለእገሌ" ብሎ ካስታወሰህ ታድለሃል። አንተስ እንደዛ የምታስታውሰው ወንድም አለ? አንቺስ እንደዛ የምታስታውሻትና የምታስታውስሽ እህት አለችሽ? አላህ መልካም ጓደኞችን ያድለን፣ እኛንም ለሌሎች መልካሞች ያድርገን። || t.me/MuradTadesse
إظهار الكل...
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.