cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሙስሊም ባህሪ

ይህ ቻናል አላማው አኽላቃችንን ለማስተካከል ነው አንብበን በመተግበር ኒያ እናርግ አላሕ ይወፍቀን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
186
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:08
Video unavailable
የአላህ ነን ወደሡም ተመለሾች ነን
إظهار الكل...
4.47 KB
00:59
Video unavailable
6.06 MB
01:33
Video unavailable
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ እንዴት ናቹ ውዱቼ እንደ ምናውቀው አስርቱ ውዱ ቀኖች እያለቁብን ነው ከፊታችን ያሉትን ልንጠቀምባቸው ይገባል በተክቢራ በተህሊል በተህሚጥ እንበርታ አላህ ይወፍቀን
إظهار الكل...
10.34 MB
00:45
Video unavailable
ሶለላሁ አለይሂ ወሰሊም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
إظهار الكل...
2.10 MB
ሒስድ ከተውክ ግማሽ ደስታ ታገኛለህ። በዚህ ላይ ጨምረህበት ለሌላው መልካም ነገርን የምትመኝ ከሆንክ ደግሞ ሙሉዉን ደስታ ትጎናፀፋለህ። ይላሉ። አንዳንድ ሓሲዶች ማለቴ አሲዶች ቆንጆ ህልም እያየን መሆኑን ቢያውቁ ኖሮ እንዳንጨርሰው አቋርጠው በቀሰቅሱን ነበር። ከመተኛችሁ በፊት ያን በየምሽቱ ቀልቡ ለሰዎች ሁሉ ንፁህ ሆኖ ወደ መኝታው የሚሄድ በመሆኑ ብቻ ጀነት ስለገባው ሰው አስታውሱ። ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው ይላሉ። በርግጥም ምሽቶች ሁሉ ደስ ይላሉ። እንደ ጁምዓ ምሽት ግን ደስ የሚል አለ? አልላሁምመ ሶልሊ ወሰልሊም ወዚድ ወባሪክ ዐለይህ። @babureyann @babureyann @babureyann
إظهار الكل...
#ማህሙድ_ሀሰን_ነኝ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የሙስሊም ባህሪ

ይህ ቻናል አላማው አኽላቃችንን ለማስተካከል ነው አንብበን በመተግበር ኒያ እናርግ አላሕ ይወፍቀን

📮 ሰበር ዜና ሰበር ዜና 📮 💥 ዛሬ እሮብ 22/10/14 E.C ሳዑዲ ዐረብያ ላይ ጨረቃ ታይቷል። 💥 በመሆኑም ነገ ሀሙስ 23/10/14 E.C  ዙልሒጃ 1 መሆኑ ተረጋግጧል። 💥 ለሌሎች ላልሰሙ እና ላላወቁ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በመላክ ሼር በማድረግ ይህንን 10 የዙል ሂጃ 10 ቀናቶችን በይበልጥ እንዲፆሙ፣ ቁርዓን እንዲቀሩ፣ ዱዓ እንዲያደርጉ፣ ኢባዳ ላይ እንዲሰማሩ እናድርግ‼ 🔗https://t.me/EslamnEnwek
إظهار الكل...
እስልምናን እንወቅ‼

☆ኢባዱ አል-ረህማን የደሴ ሙስሊሞች ‼☆እስልምናን እንወቅ‼ ★መወያያ ግሩፕ ↪

https://t.me/EslamnEnwek1

★አስተያየት ሀሳብ መስጫ Bot ↪

https://t.me/EslamnEnwekBot

{وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣]

Repost from ye allah baroche
01:10
Video unavailable
ሀሰነል በስርይ ረሒመሁላሁ ተዓላ አንዴ መካ ላይ ልብስ ለመግዛት ልብስ ሻጭ ጋር ሄድኩ፤ ነጋዴውም ልብሱን ማወደስና መማል ተያያዘው፤ ከዚህ አምሳያዎች መግዛት አይገባም ብዬ ትቼው ሄድኩኝና ከሌላ ቦታ ገዛው። ከዛም ከሁለት አመት በኋላ ሀጅ አደረኩ፤ አሁንም እራሱ ጋር መጣው፡ ሳየው አይምልም እቃውንም አያወድስም፤ ከሁለት አመት በፊት ያገኘሁክ ሰውዬ አይደለህምን? አልኩት፤ አዎ ነኝ አለኝ፤ እኔም ስትምልና ስታሞጋግስ አላይህም ይሄ በአንተ ላይ ወደ ማየው ባህሪ እንዴት ወጣህ? አልኩት። እሱም ባለቤቴ ትንሽ ነገር ይዤ ከመጣው ታቀለዋለት፤ ብዙም ይዤላት ብመጣ ታሳንሰዋለች፡ አላህ ወደኔ ተመለከተና ገደላት፤ ከሱዋ በኋላ ሌላ ሚስት አገባው። ወደ ገበያ ለመሄድ ስፈልግ፤ የልብሴ መገናኛውን ይዛ፡ አንተ ሰው ሆይ! አላህን ፍራ ሀላልን እንጂ እንዳታበላን። ትንሽ ነገር ይዘህልን ብትመጣ እናባዛዋለን። ምንም ነገር ሳትዪዝ ብትመጣ ቤታችን ባለው እናግዝሀለን።።።።።
إظهار الكل...
1.68 MB
#ሀዲስ⓺ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:- [ إذا اسْتَيْقَظَ أحَدُكُمْ مِن نَوْمِهِ، فلا يَغْمِسْ يَدَهُ في الإناءِ حتَّى يَغْسِلَها ثَلاثًا؛ فإنَّه لا يَدْرِي أيْنَ باتَتْ يَدُهُ. የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ አንዳችሁ ከንቅልፉ ሲነቃ እጁን ሶስት ጊዜ እስኪሚያጥብ ድረስ (ዉሀ የያዘ) እቃ ውስጥ አያስገባ፣እሱ እጁ የት እንዳደረች አያውቅምና። ] 📚ሙስሊም ዘግበውታል። ✿⊰━━━━━━━━━⊱✿⊰ ያወቅነዉን ማሳወቅ ትልቅ ምንዳ አለዉ እንደ_ቀላል አትዩት ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር አድርጉ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.