cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
14 123
المشتركون
+924 ساعات
+297 أيام
+5630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ግማሽ ቃል እንኳን ቢሆን… ——— አንድ የስሜት ባለ ቤት የሆነ ሰው ለአዩብ አስ-ሲክቲያኒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አላቸው:- “አንድ ጥያቄ ልጠይቀህ? አላቸው፣ በእጃቸው ጭምር አይሆንም ግማሽ ቃል እንኳን ቢሆን እያሉት ዘወር አሉበት።” [ሲየር አዕላም አንኑበላእ ሊዘሀቢይ 11/285] : ሰለፎቻችን በዲኑ ላይ እውቀትና ጥልቅ ግንዛቤ ከኛ በላይ ያላቸው ከመሆናቸውም ጋር ከቢድዐህ ባለቤቶች አንዲትም ቃል ላለመስማት በዚህ ደረጃ ይርቁ (ይጠነቀቁም) ነበር፣ የቢድዐህ ባለቤቶች ብዥታቸውን የሚረጩባቸው ሚዲያዎችና መድረኮች የሚያነፈንፉ እዚህ ግባ የሚባል እውቀት የሌላቸው ምስኪን ወንድምና እህቶች ደግሞ ምን ይባላሉ?!፣ አላህን ፍሩ!! ነው የምንላቸው፣ እውነተኛ ሰለፊይ ነኝ ካላችሁ ከኢኽዋንና ከሙመይዐህ ማህበራዊ ሚዲያ ስር ውጡ!! ✍🏻ኢብን ሽፋ #join ⤵️ ቴሌግራም https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

🔹ወደ አላህ በሚደረገው ዳዕዋ ፣ እንዲሁም ከሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት መቸ ነው የምንለዝበው ፣ መቸ ነው የምንጠነክረው?  ፈዲለቲ አሽሸይኽ ዶክተር ረቢዕ ብን ሃዲ ኡመይር አልመድኸሊ - ሀፊዞሁሏህ - መልስ:- የዳዕዋ መሰረቱ ለዘብታ ፣ እዝነት ፣ ጥበብ ነው። ይህ ነው መሰረቱ። ስለዚህ - ባረከሏሁ ፊክ - የሚቃወም ታገኛለህ ፣ ሀቅን የማይቀበል ፣በእርሱ ላይ ሁጃ ታቆማለህ (መረጃውን ታደርሳለህ)፣  ይቃወማል ፣ በዚህ ጊዜ ረድ ትጠቀማለህ (ምላሽ ትሰጣለህ)፣ ባለስልጣን ከሆንክ ይህ በሰይፍ ስርአት ለማስያዝ ቀስቃሽ ይሆናል። ብልሹነትን በማሰራጨት የሚዘወትር ከሆነ ወደ መገደል ይደረሳል። ከተለያየ መዝሀብ የዚህ ብልሹነት ከሽፍታ የከበደ ነው የሚል እይታ ያላቸው ኡለሞች አሉ። ይህ ይመከራል ፣ ሁጃ ይቆምለታል (ማስረጃው እንዲደርሰው ይደረጋል)። እምቢ ካለ ፣  የሸሪአ ዳኛ ወደ ቅጣት ይሄዳል። (ቅጣቱ) በእስር ሊሆን ይችላል። ከአገር በማባረር ሊሆን ይችላል። በመግደል ሊሆን ይችላል። በጀህም ብን ሶፍዋን ፣ በሌላውም ላይ ፣ በቢሽር አልሚሪሲ - ባረከሏሁ ፊክ - በሌሎችም ላይ - ባረከሏሁ ፊክ - ሞት ነው የወሰኑት። ከእነርሱ መካከል ጀዕድ ብን ዲርሀም ይገኝበታል።  ይህ የኡለሞች ብይን ነው ፣ በእምቢተኛ ላይ ቢድዓውን ዘወትር በሚያሰራጨት  ላይ ፣ አላህ ጠቅሞት ከተመለሰ ይህ ተፈላጊ ነው። (الحث على المودة والإأتلاغ) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
إظهار الكل...
متى نستعمل اللين ومتى نستعمل الشدة في الدعوة إلى الله وفي المعاملات مع الناس؟ فضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله الجواب : الأصل في الدعوة اللين والرفق والحكمة، هذا الأصل فيها، فإذا -بارك الله فيك- وجدت من يعاند ولا يقبل الحق وتقيم عليه الحجة ويرفض حينئذٍ تستخدم الرد، وإن كنت سلطانا وهذا داعية فتأدبه بالسيف، وقد يؤدي إلى القتل إذا كان يصر على نشر الفساد، فهناك من العلماء من شتى المذاهب يرون أن هذا أشد فسادا من قطاع الطرق، فهذا يُنصح ثم تقام عليه الحجة، فإن أبى فحينئذٍ يلجأ الحاكم الشرعي إلى عقوبته، قد يكون بالسجن، قد يكون بالنفي قد يكون بالقتل، وقد حكموا على الجهم بن صفوان وعلى غيره وعلى بشر المريسي وعلى -بارك الله فيك- غيرهم- بارك الله فيك- بالقتل، منهم الجعد بن درهم، وهذا حكم العلماء على من يعاند ويصر على نشر بدعته، وإذا نفعه الله وتراجع فهذا هو المطلوب. [الحث على المودة والائتلاف]
إظهار الكل...
ሐያእ (አይናፋርነት) ለሴት ልጅ ትልቁ ሀብቷና ውበቷ ነው!! ————— ሐያእ በመሰረቱ ወንዱም ሴቱም ጋር ሊኖር የሚገባው ተወዳጅ ምርጥ ባህሪ ነው። በተለየ መልኩ ግን ሴቶች ዘንድ ወሳኝነት አለው። ይሁን እንጂ ሐያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር አላህ ካዘነላቸው ጥቂት እንስቶች በስተቀር "ብን!" ብሎ የጠፋ ይመስላል። ሴት ልጅ አይናፋርነት ከሌላት እንዲሁ ባህሪዋ ለባሏ እንኳ አይማርከውም፣ ምክንያቱም አይናፋርነት ለሴት ልጅ ከፈጣሪዋ ከአላህ የተሰጣት ልዩ ውበትና ግርማ ሞገሷ፣ ተፈጥሯአዊ የሆነ ስጦታዋ ነውና። ሀያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር ከብዙ ሴቶች ልብ ድራሹ ጠፍቶ በስመ ስልጣኔ ጋጠ-ወጥ ሴቶች አስባልቱን ከሞሉት ሰነባብቷል። እንዲያውም አንዳንዴ በተቃራኒው ሀያእ የሚባለው ነገር ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ዘንድ ይስተዋላል። በተለያዩ ዝግጅቶች፣በተለይ በሰርግና የተለያዩ የሺርክ ስንኞች የተሞሉበት መንዙማና ነሺዳ በሚደለቅበት መውሊድ ላይ ከወንዶች ጋር ለመዝለልና ለዚና ሀያእ የሚባል ነገር አሽቀንጥረው ጥለውት ይወጣሉ። " እህቴ ሆይ! ቁርኣን አንድን ነገር ሲጠቅስ ያለ ምክንያት አይደለም!። ይልቅ ከእኛ መተገበሩ ወይም መጠንቀቁ ተፈልጓል ማለት ነው። ለምሳሌ አላህ ስለ ነቢዩላህ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ስደት ላይ ሆነው የገጠማቸውን ሲተርክ እንዲህ በማለት የአንዲትን እንስት አካሄድ አውስቷል:- فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ «ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡» አል-ቀሰስ 25 ሸይኽ ናሲሩ ሰዕዲ (ረሂመሁላህ) ይህን አንቀፅ ሲያብራሩ ተፍሲራቸው ላይ እንዲህ አሉ:- “ይህ የሚያመላክተው የመልካም ስነ-ምግባር ባለቤት መሆኗን ነው፣ ምክንያቱም አይናፋርነት በላጭ ከሆነው ከመልካም ስነ-ምግባር ነው!፣ በተለይ በሴቶች ላይ።” [ተፍሲሩ ሰዕዲ] "ከሀፍረት ጋር የምትሄድ ሆነ…" በማለት አካሄዷን አውስቷል፣ አላህ ይህን አካሄድ አንቺም ከቤት የሚያስወጣሽ አስገዳጅ ነገር ሲኖር ተግባራዊ እንድታደርጊው ፈልጓል ማለት ነው። አለባበስሽ ሸሪዐው የሚፈልገው አይነት ሆኖ በጅልባብና ኒቃብ የተሰተርሽ ሆነሽ ብትወጪ እንኳን ይህ አይናፋርነት ፈፅሞ ሊለይሽ አይገባም!። ምክንያቱም ሀያእ ከፈጣሪሽ ዘንድ የተቸረሽ ትልቁ ሀብትሽና ውበትሽ ነው!። " ነቢዩ እንዲህ ብለዋል:- “ኢማን ከሰባ በላይ ቅርንጫፎች አሉት፣ ሐያእ ከኢማን ቅርንጫፍ ነው።” ቡኻሪይ ዘግበውታል " የነዚያ ጋጠ-ወጦች ጩሃት ሸንግሎሽ በስመ-ስልጣኔና ግልፀኝነት ሀያእሽን አትልቀቂው የአንቺ የሙስሊሟ እንስት የፈጣሪዋ ትልቅ ችሮታ ነው!!። ሀያእ የሚባለውን የተፈጥሮ ስጦታሽንና ሀብትሽን ለማቆየት ምናምንቴዎችን ትተሽ ጓደኝነትሽን ሀያእ ካላቸው እህቶችሽ ጋር አድርጊው!። ጓደኛሽ ሀያእ ከሌላት ሙተነቂብ መሆኗ አለያም ከአንቺ በላይ እውቀት ስላላት አትሸንግልሽ!፣ ከቻልሽ ሀያእ እንዲኖራት ምከሪያት! ካልተስተካከለች ግን ራቂያትና ሀያእ ያላቸውንና ዲናቸው ጠንካራ የሆኑ እህቶችሽን ጓደኛ አድርጊ!። " ወንድሜ ሆይ! ልታገባ ስታስብ ሀያእ ያላትን ሴት መምረጥ እንዳለብህ አትዘንጋ!። ልታገባት ያሰብካት ሴት ምናልባት ማሻ አላህ አለባበሷ ሸሪዐዊ የዲን እውቀቷም እንደዛው ሊሆን ይችላል፣ ግን ሀያእዋ እንዴት ነው?!። ምክንያቱም ሀያእ ትልቅ ዋጋ አለው! በዚህ አስቸጋሪ ማህበረሰብ በበዛበት ዘመን ሀያእ የሌላት እንስት ከራሷ የባሰ ሀያእ የሌለውን ትውልድ ቢሆን እንጂ ሀያእ ያለውን ትውልድ ልታፈራ አትችልም!!። ሀያእ እየጠፋ የመጣ የሙስሊም እንስቶች ትልቅ ሀብት ነው!! እህቴ ሆይ! ትልቁን ሀብትሽን ውበትሽን፣ የፈጣሪሽን ስጦታ ፈልገሽ አጥብቀሽ ያዢው!! ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

ሐያእ (አይናፋርነት) ለሴት ልጅ ትልቁ ሀብቷና ውበቷ ነው!! ————— ሐያእ በመሰረቱ ወንዱም ሴቱም ጋር ሊኖር የሚገባው ተወዳጅ ምርጥ ባህሪ ነው። በተለየ መልኩ ግን ሴቶች ዘንድ ወሳኝነት አለው። ይሁን እንጂ ሐያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር አላህ ካዘነላቸው ጥቂት እንስቶች በስተቀር "ብን!" ብሎ የጠፋ ይመስላል። ሴት ልጅ አይናፋርነት ከሌላት እንዲሁ ባህሪዋ ለባሏ እንኳ አይማርከውም፣ ምክንያቱም አይናፋርነት ለሴት ልጅ ከፈጣሪዋ ከአላህ የተሰጣት ልዩ ውበትና ግርማ ሞገሷ፣ ተፈጥሯአዊ የሆነ ስጦታዋ ነውና። ሀያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር ከብዙ ሴቶች ልብ ድራሹ ጠፍቶ በስመ ስልጣኔ ጋጠ-ወጥ ሴቶች አስባልቱን ከሞሉት ሰነባብቷል። እንዲያውም አንዳንዴ በተቃራኒው ሀያእ የሚባለው ነገር ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ዘንድ ይስተዋላል። በተለያዩ ዝግጅቶች፣በተለይ በሰርግና የተለያዩ የሺርክ ስንኞች የተሞሉበት መንዙማና ነሺዳ በሚደለቅበት መውሊድ ላይ ከወንዶች ጋር ለመዝለልና ለዚና ሀያእ የሚባል ነገር አሽቀንጥረው ጥለውት ይወጣሉ። " እህቴ ሆይ! ቁርኣን አንድን ነገር ሲጠቅስ ያለ ምክንያት አይደለም!። ይልቅ ከእኛ መተገበሩ ወይም መጠንቀቁ ተፈልጓል ማለት ነው። ለምሳሌ አላህ ስለ ነቢዩላህ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ስደት ላይ ሆነው የገጠማቸውን ሲተርክ እንዲህ በማለት የአንዲትን እንስት አካሄድ አውስቷል:- فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ «ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡» አል-ቀሰስ 25 ሸይኽ ናሲሩ ሰዕዲ (ረሂመሁላህ) ይህን አንቀፅ ሲያብራሩ ተፍሲራቸው ላይ እንዲህ አሉ:- “ይህ የሚያመላክተው የመልካም ስነ-ምግባር ባለቤት መሆኗን ነው፣ ምክንያቱም አይናፋርነት በላጭ ከሆነው ከመልካም ስነ-ምግባር ነው!፣ በተለይ በሴቶች ላይ።” [ተፍሲሩ ሰዕዲ] "ከሀፍረት ጋር የምትሄድ ሆነ…" በማለት አካሄዷን አውስቷል፣ አላህ ይህን አካሄድ አንቺም ከቤት የሚያስወጣሽ አስገዳጅ ነገር ሲኖር ተግባራዊ እንድታደርጊው ፈልጓል ማለት ነው። አለባበስሽ ሸሪዐው የሚፈልገው አይነት ሆኖ በጅልባብና ኒቃብ የተሰተርሽ ሆነሽ ብትወጪ እንኳን ይህ አይናፋርነት ፈፅሞ ሊለይሽ አይገባም!። ምክንያቱም ሀያእ ከፈጣሪሽ ዘንድ የተቸረሽ ትልቁ ሀብትሽና ውበትሽ ነው!። " ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “ኢማን ከሰባ በላይ ቅርንጫፎች አሉት፣ ሐያእ ከኢማን ቅርንጫፍ ነው።” ቡኻሪይ ዘግበውታል " የነዚያ ጋጠ-ወጦች ጩሃት ሸንግሎሽ በስመ-ስልጣኔና ግልፀኝነት ሀያእሽን አትልቀቂው የአንቺ የሙስሊሟ እንስት የፈጣሪዋ ትልቅ ችሮታ ነው!!። ሀያእ የሚባለውን የተፈጥሮ ስጦታሽንና ሀብትሽን ለማቆየት ምናምንቴዎችን ትተሽ ጓደኝነትሽን ሀያእ ካላቸው እህቶችሽ ጋር አድርጊው!። ጓደኛሽ ሀያእ ከሌላት ሙተነቂብ መሆኗ አለያም ከአንቺ በላይ እውቀት ስላላት አትሸንግልሽ!፣ ከቻልሽ ሀያእ እንዲኖራት ምከሪያት! ካልተስተካከለች ግን ራቂያትና ሀያእ ያላቸውንና ዲናቸው ጠንካራ የሆኑ እህቶችሽን ጓደኛ አድርጊ!። " ወንድሜ ሆይ! ልታገባ ስታስብ ሀያእ ያላትን ሴት መምረጥ እንዳለብህ አትዘንጋ!። ልታገባት ያሰብካት ሴት ምናልባት ማሻ አላህ አለባበሷ ሸሪዐዊ የዲን እውቀቷም እንደዛው ሊሆን ይችላል፣ ግን ሀያእዋ እንዴት ነው?!። ምክንያቱም ሀያእ ትልቅ ዋጋ አለው! በዚህ አስቸጋሪ ማህበረሰብ በበዛበት ዘመን ሀያእ የሌላት እንስት ከራሷ የባሰ ሀያእ የሌለውን ትውልድ ቢሆን እንጂ ሀያእ ያለውን ትውልድ ልታፈራ አትችልም!!። ሀያእ እየጠፋ የመጣ የሙስሊም እንስቶች ትልቅ ሀብት ነው!! እህቴ ሆይ! ትልቁን ሀብትሽን ውበትሽን፣ የፈጣሪሽን ስጦታ ፈልገሽ አጥብቀሽ ያዢው!! ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Photo unavailableShow in Telegram
እውነተኛ ሠለፊይ ነኝ ካልክ፣ በቢድዐህ ሰዎች ላይ ትክክለኛ የሠለፎች አቋም ይኑርህ!! ————— ልብህ የተምይዕ በሽታ ሳይመርዘው ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር ያለህን መቀራረብ በፍጥነት አቋርጥ። አንተ እውነተኛ የሀቅ ተከታይ ከሆንክ ስለ ቢድዐ ሰዎች ጠንከር ያለን ንግግር ስትሰማና ስታነብ አትበርግግ!፣ አትደናበር። ይልቅ በስምህ ወደ ሰለፎች እንደተጠጋህ ሁሉ በተግባርህም ተከተላቸው!! ብዙ ምስኪን የሆኑ ሰለፊይነትን የሚሞግቱ ወንድም እህቶች በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ ከተለያዩ የቢድዐህ ባለ ቤቶች ግንኙነት አላቸው፣ ለዚያም ነው በየ ጊዜው አቋማቸውን የሚቀያይሩና በአቋማቸው መፅናት ሲያቅታቸው የሚስተዋለው። አንድ ሠለፊይ ነኝ ያለ ሰው በምንም መንገድ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር የሚገናኝበትና ንግግራቸውን የሚያደምጥበት መንገድ ሊኖር አይገባም!!። ምናልባት ጠንካራ እውቀት ኖሮት ረድ ሊያደርግባቸው (በስህተታቸው በማስረጃ መልስ ሊሰጥባቸው) አስቦ ካልሆነ በስተቀር ተንኮላቸውን አውቄያለሁ አልሸወድም ብሎ የትኛውም አካል ማድመጥም ሆነ የነሱን ፅሁፍ ማንበብ አይፈቀድለትም!! ትላልቅ እውቀት የነበራቸው ከቀደምቶችም በዚህ ዘመንም ስንቶች ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር ባላቸው መቀራረብና ማድመጥ የተቀየሩ አሉ። ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር በመቀራረብ ሰበብ ከተቀየሩ ቀደምት ሰው አንዱን ልጥቀስ… የህ ኢብኑ መዒን (ረሂመሁላህ) የቡኻሪ ሸይኽ ናቸው እንዲህ አሉ:- “ዳውድ ኢብኑ ሚህራን በሀዲስ የታወቀ ሀዲስን የሚፅፍ ሰው ነበር፣ ሀዲሱን ትቶ ከሙዕተዚላህ የሆኑ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ ያዘና አበላሹት።” [ተህዚቡል ከማል ፊ አስማኢ ሪጃል ገፅ 444 እና ተህዚብ አት-ተህዚብ ሊብኒ ሀጀር 3/174] ታዲያ ኡሱል አስ-ሰላሳን እንኳን አስተካክሎ ያልቀራ ምስኪን በምን አቅሙ ነው የጥመት ባለ ቤቶችን ብዥታ እችላለሁ ብሎ ከስርስራቸው የሚልከሰከሰው?!፣ ታላላቅ የዲን መሪዎች እኮ ናቸው የቢድዐህ ባለ ቤቶችን ብዥታ በመፍራት በሩቁ ይጠነቀቁ የነበረው። የዲን ተማሪ የሆነ ሰው የአህሉሱንና መሻይኾችን ት/ት እየቀሰመ በመተግበር በተቻለው አቅም ሁሉ ለሌሎችም እንዲደርስ ሊያሰራጭ ይገባል እንጂ ማህበራዊ ሚዲያ ቀረበኝ ቀለለኝ ብሎ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ማህበራዊ ሚዲያም ሆነ በአካል ከስርስራቸው ሊልከሰከስ አይገባም!! የቢድዐህ ባለ ቤቶችን ድምፅ መስማትም ሆነ ፅሁፍ ማንበብ ሀራም እንደሆነ እያወቀ ወደነሱ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚልከሰከስ ሰው በሰለፊይነቱ ሊጠነክርም ሆነ ሊፀና አይችልም። ደጋግ ቀደምቶቻችን በቢድዓ ሰዎች ላይ የሚከተለው አይነት አቋም ነው የነበራቸው፣ እውነት ከልብ እነሱን እንከተላለን ካልን በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ ይህ የሠለፎች አቋም ሊኖረን ይገባል!! ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ስለ ቀደሪዮች መከሰትና በቀደር ላይ ያላቸው የተዛባ የፈጠራ አመለካከታቸው ሲነገረው እንዲህ አለ:- “…እነዚህን ሰዎች ካገኘሃቸው ንገራቸው:- እኔ ከነሱ የጠራሁኝ ነኝ፣ እነሱም ከኔ የጠሩ ናቸው። በዚያ ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር በሚምልበት ጌታ (በአላህ) ይሁንብኝ እነዚህ ሰዎች የእሁድን ተራራ ያህል ወርቅ ቢኖራቸውና ሶደቃ ቢያደርጉት በቀደር እስኪያምኑ አላህ አይቀበላቸውም።” [ሙስሊም፣ ነሳኢይ፣ አቢዳውና ትርሚዚይ ዘግበውታል] በይሀቂይ (ረሂመሁላህ) ስለ ኢማሙ ሻፊዒይ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:- “ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሂመሁላህ) በአፈንጋጮችና በቢድዓ ሰዎች ላይ ጠንካራ ነበሩ፣ በነርሱም ላይ ያላቸውን ጥላቻቸውንና ኩርፊያቸውን ግልፅ ያወጡት ነበር።" [መናቂቡ ሻፊዒይ ጥራዝ 1/469] ኢማሙ አህመድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- “አንድ ሰው በሙብተዲዕ ላይ ሰላምታን ካቀረበ እሱ ያንን የቢድዐ ሰው  ይወደዋል ማለት ነው።" [ጦበቃቱል ሀናቢላ ጥራዝ 1/196] ይህ የኢማሙ አህመድ ንግግር የቢድዐ ሰዎችን መውደድ እንደማይፈቀድና ጭራሹኑ እነሱን መዝጋት ተገቢ እንደሆነ አመላካች ነው። ዐብዱላህ ኢብኑ ሙባረክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይሉ ነበር:- “አላህ ሆይ! እኔ ዘንድ ለቢድዐህ ባለቤት ውለታን አታድርግለት፣ (ውለታ ካለብኝ) ልቤ ይወደዋልና።" [ሸርህ ኡሱል ኢዕቲቃድ አህሉሱንነቲ ወልጀማዐህ ጥራዝ 1/140] የቢድዐ ሰው ውለታ ያለበት እውነታውን ቢያውቀውም መናገር ይከብደዋል። ይህ ደግሞ አላህ ይጠብቀንና በተጨባጭ የታየ ነገር ነው። ብዙዎችን ገደል የከተተውም ይሄው ነው። በቢድዐህ ሰው ላይ ውለታው እያለበት ወደ ሌላ ጥቅማዊ ቅሬታ ውስጥ ሳይገቡ ሀቁን በትክክል ረግጦ በመናገር የሚጓዝ ሰው እጅግ በጣም ቆራጥነት የሚታይበት ሊሆን ይችላልና መልካም ነገር ይከጀልለታል። ፉደይል ኢብን ዒያድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- “የቢድዐ ባለቤቶችን የወደደ ሰው አላህ ስራውን አበላሽቶበታል፣ የእስልምናን ብርሃንም ከልቡ አውጥቶበታል።" [ሸርሁ ሱንነህ ሊልበርበሃሪይ 138–139 አል ኢባነህ ሊብኒ በጣህ ጥራዝ 2/460] ከመውደድ አልፎ ለነሱ መከታ የሚሆነው ደግሞ ከነሱ የከፋ አደጋ ነው!። ምክንያቱም ውዴታ አንዳንዴ ወደ ውጭ ጎልቶ ላይወጣበት ይችላል፣ ለነሱ ከተከላከለና መከታ ከሆነ ግን ከባድ አደጋ ነው!። ዐብዱላህ ኢብኑ ዳውድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- “ከሀቅ ምልክቶች ሀይማኖትን በስሜት የሚይዝን ሰው መጥላት ነው። ሀቅን የወደደ ሰው በእርግጥም የስሜት ባለቤቶችን (የቢድዓ ሰዎችን) መጥላት ግዴታ ሆኖበታል።" [ሲየር አስሰለፍ አስሷሊሂን ሊተይሚይ ጥራዝ 3/1154] ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን (ረሂመሁላህ) ዘንድ ሁለት የስሜት ባለ ቤት የሆኑ ሰዎች ገቡና እንዲህ አሉት:- “አንተ የበክር አባት ሆይ! አንድ ሀዲስ እንንገርህ? አሉት፣ በጭራሽ አይሆንም፣ አላቸው፣ አንድ የቁርኣን አንቀፅ እንኳን እንቅራልህ? አሉት፣ በጭራሽ አይሆንም!፣ አላቸውና ትነሳላችሁ አለያ እኔ ተነስቼ እወጣላችኋለሁ፣ አለ፣ ተነስተው ወጡ። ከወጡ በኋላ ከአጠገቡ የነበሩ ሌሎች ሰዎች፣ የበክር አባት ሆይ! ቁርኣን ቢያነቡልህ ምንችግር አለው? ብለው ጠየቁት፣ እንዲህ በማለት ድንቅ መልስ መለሰ:- የቁርኣኑን አንቀፅ አንብበውት ያለ ትርጉሙ አዛብተው ተርጉመውት በልቤ እንዳይቀር ፈርቼ ነው።” [ሲየር አዕላም አንኑበላእ ሊዘሀቢይ ጥራዝ 11/285] ይህ ታላቅ የኢስላም ሊቅ በዚህ መልኩ ከፈራ አንተ ማን ነህ እንደ ዝምብ ሁሉም ላይ ዘለህ ጥልቅ የምትለው?!፣ የጣውስ ልጅ (ረሂመሁላህ) አንድ የቢድዐህ ባለ ቤት የሆነ ሰው እያናገረው ለልጁ እንዲህ አለው:- “ልጄ ሆይ የሚናገረውን እስከማትሰማ ድረስ ጣቶችህን ጆሮህ ውስጥ ክተታቸው፣ ከዚያም ቀጠል አደረገና በደንብ ጠንከር አድርገህ አስገባ አጠንክር። አለው” [አላለካኢይ እና ሲየር አዕላም አንኑበላእ] አንድ የስሜት ባለ ቤት የሆነ ሰው ለአዩብ አስ-ሲክቲያኒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አላቸው:- “አንድ ጥያቄ ልጠይቀህ? አላቸው፣ በእጃቸው ጭምር አይሆንም ግማሽ ቃል እንኳን ቢሆን እያሉት ዘወር አሉበት።” [ሲየር አዕላም አንኑበላእ ሊዘሀቢይ] በዚህን ጊዜ ሰለፊይነት ስም ብቻ እስኪመስል ድረስ አንዳንድ ወንድምና እህቶች ዘንድ ከቢድዐህ ሰዎች ጋር ሊኖር የሚገባው ጠንካራ የሰለፎች አቋም ወርዷል። የሰለፎቻችን በቢድዐህ ሰዎች ላይ የነበራቸው ጠንካራ አቋም ኪታብ ላይ ይቀራል ተግባር ላይ ግን አደጋ ላይ ነው። በተለይ ብዙ ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያ ፕሮፋይል ላይ ሰለፊነትን ለማንፀባረቅ ማሻአላህ ናቸው፣ በተግባር ግን ከሙመይዓና ከኢኽዋን የማህበራዊ ሚዲያ ትስስሮች ስር ሲልከሰከሱ ይስተዋላሉ፣ አላህ ይጠብቀንና የሆነ ኮሽታ
إظهار الكل...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

ሲፈጠር ወደዚያው ለመጠቃለል ቅርብ ናቸው፣ ከዚህ ተግባር ልንቆጠብና ከቢድዐህ ባለ ቤቶች የተኛውንም መልእክታቸውን ከሚያብራሩባቸው የማህበራዊ ሚዲያም ሆነ ሌሎች መድረኮች መራቅና መጠንቀቅ ግዴታ ነው። ሙመይዓዎች ወርደው ከአል ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጋር የተደመሩበት አንዱ አደጋ ይህ ነበር። ሰለፊይ ነን ካልን በአቋማችን የፀናን ልንሆን ይገባል!! የሰለፎችን አቋም በሁለመናችን ተግባራዊ ልናደርግ ግድ ይለናል!! አላህ በሐቅ ላይ ያፅናን!! በአላህ ፈቃድ በሌላ ርእስ እመለሳለሁ… ✍🏻ኢብን ሽፋ: (t.me/ibnshifa) #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

Photo unavailableShow in Telegram
👉    86 ገፅ ፅፈናል ‼        ነሲሐዎች ከአመታት በፊት መጅሊሱን በአዋጅ ለማፅደቅ ከኢኽዋን ሱፍይና አሕባሽ ጋር እንዲደመሩ ጥሪ በተደረገላቸው ጊዜ ለሙስሊሞች ይጥቅማል ብለን 86 ገፅ ፅፈን ለኮሚቴው አቅርበናል ። ነገር ግን አንድ ገፅ እንኳን መፃፍ ያልቻሉ አካላት በዚህ ይወቅሱናል በጣም ይገርማል እያሉ መጅሊሱ እነርሱ በፃፉትና ለሙስሊሞች ይጠቅማል ባሉት የሚመራ በማስመሰል በሙሪዶቻቸው አማካይነት ዳንኪራ ሲያስደልቁ ነበር ። በዚህ 86 ገፅ ውስጥ ምን እንዳለ የሚያውቁት የፃፉትና እንደጠዋትና ማታ አዝካር የሸመደዱት ሙሪዶቻቸው ናቸው የሚያውቁት ። ለኮሚቴው የቀረበው ፁሑፍ ግን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ነው የተጣለው ።       መጅሊሱ እየተመራ ያለው በፍልስፍናና በሰው ሰራሽ ህግ ነው ። አቡበከር አሕመድ ዲሞክራሲ ከተከበረ እምነቴ ተከብሮልኛል ብሎ እንዳወጀው ማለት ነው ። ‼ ይህ ኢኽዋኖች የሙስሊሞቹን ናላ እያዞሩበት ያለው መጅሊስ የሚመሩት አካላት መርሀቸው ዲሞክራሲ ያደረጉ መሆኑ የመጅሊሱ ወንበር ላይ በወጡ ማግስት የፈለገ መውሊድ ያውጣ የፈለገ ጫት ይቃም ይህን መከልከል ነገር መፈለግ ነው ብለው በሰጡት መግለጫ ግልፅ አድርገዋል ። ይህ እንግዲህ የሽርክና የቢዳዓ መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ መከልከል መርሀቸውን የሚፃረር እንደሆነ ሲገልፁ ነው ። በአሁኑ የመጅሊስ አመራሮች መግለጫ ግን ሓሚድ ሙሳ በግልፅ ቃል በቃል መርሀችን መሆኑ እንዲታወቅ እንፈልጋለን ብሎ ከማስቀመጡ በፊት በውስጥ ታዋቂ ነበር የሚታወቀው ። የ86 ገፅ ባለቤቶቹ ነሲሓዎች በመጅሊሱ ውስጥ ሆነው ቁርኣንና ሐዲስን የሚቃረን ሽርክና ቢዳዓን የሚያነግስ መመሪያ ሲወጣና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በመግለጫ ሲገለፅ አይቶና ሰምቶ ተስማምቶ ከማሳለፍ ውጪ ሚና የላቸውም ። እያሉ የሞቱ በስማቸው ሽርክና ቢዳዓ እንዲነግስ የፈቀዱ በሰለፍያ ስም ወጣቱን ለሱፍይና አሕባሽ ግብኣት የሚያደርጉ ናቸው ። የኩፍር ንግግር እየሰሙ, የሽርክ ተግባር እያዩ አላየንም አልሰማንም ብለው አውቀው የተኙ ናቸው ። ከዚህ የሚከፋው ኢኽዋኖች እንደ በግ እየጎተቱ ወስደው በሚፈልጉት መድረክ ላይ አብረው እንዲቀረፁ እያደረጉ ከኛ ጋር ናቸው ብለው ሲያስተዋውቁ ይህን እንደ ስልጣኔ በመቁጠር ከኋላቸው እያለከለኩ መሮጣቸውን መቀጠላቸው ነው ። በ86 ገፅ ሽምደዳ ናላቸው የዞረ ሙሪዳቸው ግድፈታቸውን ላለማየትና ላለመስማት ምሎ ቃል የገባ ይመስላል ። ባይሆንማ ኖሮ የአዩሁድ ርዝራዦች የኢስላምን መርህ ለመናድና እስልምናና ሙስሊሞችን ለማራራቅ የጀመሩትን ኩፍርና ሽርክ በግልፅ የሚለፈፍበትን መውሊድ ከሙስሊሞች በሚሰበሰብ ገንዘብ ባጀት መድቦ ሲከበር ዝም ሲሉ እንዳላየ ሆነው አብረው ለመስለሓ በሚል ሲተሻሹ እያየ ዝም አይልም ነበር ። ኧረ ለመሆኑ ያ የቀራችሁት ኪታብ የት ሄደ ? ኪታ ተውሒድ ፣ አል ኢርሻድ ፣ ዐቂደቱል ዋሲጢያ ፣ መሳኢሉል ጃሂሊያና ከሽፉ ሹቡሃት የመሳሰሉት የት ደረሱ ? ወይስ የመጅሊስ አመራሮች 86 ገፆቹን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ሲከቱ እናንተም የቀራችሁትን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ከተታችሁት ? ከዚህ በላይ እየአንዳንዱ አንቀፅ ተውሒድን ከማስረፅና ሽርክን ከማውገዝ የማይለየው ቁርኣንስ የት ደረሰ ? አሕባሹ በመርሁ ላይ ሆኖ ሱፍዩ በመርሁ ሆኖ ትላንት ተውሒድ ተውሒድ እያላችሁ መውሊድን ስታወግዙ የሽርክና ቢዳዓን እንዲሁም መዕሲያን ወደነዚህ አዳራሽ ነው እያላችሁ ደም ስራችሁ ተገታትሮ ስታደርጉት የነበረው ዳዕዋ ምነው ከዳችሁ ? ለማንኛውም እኛ 86 ገፅ አይደለም 86 ሺ ገፅ ብትፅፉም ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ እንደሚከተት እናውቅ ስለነበረ ነው በሱና ተርኪያ ( መተው በሚባለው ሱና ) የሰራነው ። በባጢል ላይ የተመሰረተ አንድነት ባጢል መሆኑ ግልፅ ነው ። መርህ ያለገናኘው ስብስብ መጨረሻው ድብድብ ነው የሚሆነው ። ድብድቡ በመርህ ቢሆን ጥሩ ነበር ነገር ግን በብርህ ነው የሚሆነው ። ለማንኛውም እኛ አላህ እንዲመሰክርልን የምንለምነው ከእነዚህ ሸሪዓን ከሚወጉ የመጅሊስ አመራሮች ወደ አላህ የጠራን መሆናችንን ነው ። ነሲሓዎች መዝሀባቸው የባጢኒዮች ( ሸሪዓ ውስጣዊና ውጫዊ ትርጉም አለው) የሚሉና በውጫዊው መስራት ኩፍር ነው ውስጣዊው ደግሞ የሚያውቁት የኛ መሪዮች ናቸው እንደሚሉት ካልሆኑ በስተቀር እየሰሩት ያለው ተግባር በምንም መመዘኛ ለእስልምና መስላሃ የለውም ። ጥሪያችን ለነሲሓ ሙሪዶች ሞት መጥቶ ከንቅልፋች ከመቀስቀሳችሁ በፊት ንቁ የሚል ነው ። አላየንም አልሰማንም ብትሉም ምላሳችሁ ተይዞ የሰራ አካላታችሁ ይመሰክርባችኋል ። በእስልምና ሀጢያትህን አስምርልሀለሁ የሚል የነፍስ አባት የለም ። ማንም ለማንም አይጠቅምም ። ከነ አቡበከርና ካሚል ሸምሱ ጋር እየዞረ መድረክ የሚያሞቀው ሸይኻችሁ እንኳን ለናንተ ሊሆን ለራሱም ጥያቄ ይጠብቀዋል ። ነፍሳችሁን ወደ አላህ በመመለስ ከሽርክና የቢዳዓ አካላት በመራቅና በማስጠንቀቅ አድኑ የሚል ነው ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.