cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 866
المشتركون
+1624 ساعات
+5287 أيام
+86030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዱኒያ ...………………… ዱኒያ ማለት ፈተና የበዛባት የውሸት አለም ነች❗️ ዛሬ ተደስተህ ነገ ታለቅሳለህ ....ዛሬ አግኝተህ ነገ ታጣለህ❗️.......... ፈተናውን ሁሉ አልፌ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ብለህ ኡፎይ ስትልና የእረፍት ኑሮ መኖር ስትጀምር .......ድንገት ሳታስበው የሰበሰብከው ሁሉ ይበተናል❗️....... በቃ ከዚህ ብኋላ ሁሉንም ነገር አላገኘውም ብለህ ተስፋ ቆርጠህ ስትቀመጥ ...ጀሊሉ ያላሰብከውን ነገር አምጥቶ ይሰጥህና ..... ጨለማ የሆነው ኑሮህ በብርሀን ይደምቅና ፣የቀዘቀዘው ቤትህ ይሞቅና በደስታ ያስፈነድቅሀል❗️...... .......ብቻ ምን ልበልህ ዱኒያ ጤዛ ነች" ስታስከፋህም ሆነ ስታስደስትህ #አልሃምዱሊላህ (الحمدلله) ብለህ ለጌታህ ምስጋና አቅርብ። 👉ለዚች ብልጭልጭ አለም ቅንጣት ታክል ሳትጨነቅ ፣ የነገ የአኼራ ሂወትህ እንዲያምርልህ ወደ ጌታህ አልቅስ! ........ዱኒያ ጊዜያዊ መኖሪያ እንጂ ዘላለማዊ መኖሪያ አይደለችም። ብዙ አትድከምላት፣ብዙ አታስብላት❗️ ይልቅ ለአኺራህ ድከም፣ለአኺራህ አስብ፣ለአኺራህ ተጨነቅ፣ለአኺራህ ስራ። እመነኝ!....... ለዱኒያ ሳይሆን ለአኺራ መኖር ስትጀምር የውስጥ ሰላምና እርጋታ ታገኛለህ። #ያ_አሏህ_ዱኒያ_አኺራችንን_አሳምርልን!        ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ https://t.me/FKR_ESKE_JENET
إظهار الكل...
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

💯 10🍓 3
sticker.webp0.21 KB
💯 1
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡ ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡ https://t.me/Rahetulqelb
إظهار الكل...
1.67 KB
🍓 11👍 3👏 2
sticker.webp0.21 KB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ዛሬ ጁመአ ነው ሰለዋት እናብዛ ! ባረከሏህ ፊኩም ፡፡ 👇 https://t.me/Rahetulqelb https://t.me/Rahetulqelb
إظهار الكل...
9.11 KB
🍓 2👍 1
sticker.webp0.21 KB
ሱረቱል ከህፍ በቃሪዕ ስኡድ ሹረይም 👆 ሌሎቺ ቃሪዖቺን ለማግኝት 👇 https://t.me/Rahetulqelb
إظهار الكل...
018.mp35.25 MB
🕊 2🍓 2👍 1
sticker.webp0.21 KB
ይሄንን ሁሉ በረሀ ርቀት  እንዴት አቋርጥከው ተብሎ  ኢብኑ አቂል በተጠየቀ ግዜ እንዲህ ብሎ መለሰ : : : : ጉዞው የናፍቆት(የፍቅር) ጉዞ ነው ፍቅር ባይኖር እጠፋ ነበር ብሎ መለሰ። 🍃 ፍቅር እና ናፍቆት አያደርገው የለም ። ሰላም ለእውነተኛ አፍቃሪዎች ይሁን!✋ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ https://t.me/FKR_ESKE_JENET
إظهار الكل...
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

💯 22👌 4🍓 4👍 1
sticker.webp0.21 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.