cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @Eeyob +251911192518 ⚜️ @abeze +251967825816

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 181
المشتركون
-324 ساعات
-297 أيام
-8330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
👁 LEG N24 PRIME በዋጋ ቀነስ ያለ ጥቅሙ ነፍ የሆነ 🟢LEG N24 PRO MAX PRIME ይህንን ሪሲቨር በሰርቨር ዋጋ ማለት ይቻላል የሚሸጠው ረሲቨሩ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው 🟢 አዲስ ስትገዙ SPTV የ1 ወር ነፃ ያለው 🟢 ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል 🟢 Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ የ1 አመት Apollo ተካቶበታል ብዙ አለም አቀፍ ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት። ሪሲቨሩን ብዛት እና በፍሬ ከፈለጋቹ መርካቶ መተው መግዛት ይችላሉሉ ካልሆነም ያሉበት እንልካለን ። +251967825816 +251911192518
إظهار الكل...
ዛሬ ቅዳሜ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ ቻናሎች 🕚ቀን 8:30 ላይ ⚽ Brighton Vs Man United 📺 SPTV 1 📡 NSS12@57E 🟢11050 H 4000 📺 24 H SPORT 2 📡 @Belintersat@ 51e 🟢11074 H 2900 📺 S* Sport 📡 Belintersat@ 51e 🟢10970 V 25000 ቀን 11:00  ላይ ⚽man city Vs ipswitch የሚተላለፍባቸው ቻናሎች 📺 YES SPORT 2 HD 📡 AMOS 4W 🟢10970 H 30000 📺 SPTV 1 📡 NSS12@57E 🟢11050 H 4000 📺 24 H SPORT 2 📡 @Belintersat@ 51e 🟢11074 H 2900 📺 S* Sport 📡 Belintersat@ 51e 🟢10970 V 25000 ቀን 11:00  ላይ ⚽Tottenham Vs Evrton 📺 YES SPORT 4 HD 📡 AMOS 4W 🟢10970 H 30000 🕙ማታ 1:30  ላይ ⚽Aston Villa Vs Aresnal 📺 SPTV 1 📡 NSS12@57E 🟢11050 H 4000 📺 24 H SPORT 2 📡 @Belintersat@ 51e 🟢11074 H 2900 📺 S* Sport 📡 Belintersat@ 51e 🟢10970 V 25000 IPTV /APOLLO /MYHD/ETV PRO/E-VISION ሰርቨር ካለቀባቹ ከEBSዲሽ ማሳደስ ትችላላቹ
إظهار الكل...
#Justiseforheaven #ፍትህለሄቨን #ፍትህለሔቨን
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
After 3 months WE ARE BACK 😉 ከበርካታ ቆይታ በኋላ ተናፋቂው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከትላንት በስቲያ ተመልሷል ፤ ብሽሽቁ ንትሩኩ ደስታው ሀዘኑ ሽሙጡ ሁሉም ነገር እነሆ ተጀመረ። በመጀመሪያው ሳምንት በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ ያደረገው ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ አይቀመሴውን የፔፕ ጓርዲዮላ ሰራዊት ማንቸስተር ሲቲን ያስተናግዳል። 🇬🇧 1ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ጨዋታ 🇬🇧 ቼልሲ ከ ማንቸስተር ሲቲ 🇬🇧 ⌚️የጨዋታ ሰዓት - አመሻሽ 12:30 🏟️ ስታድየም - ስታምፎርድ ብሪጅ 👤 የመሀል ዳኛ - አንቶኒ ቴይለር የዛሬ የሚደረጉ የእግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ በተለያዩ ነፃ ቻናሎች በሁሉም LEG ሪስቨሮች ይመልከቱ 10:00  Brentford vs Crystal Palace 📺 24H  SPORT 1HD 📺SPTV 1HD 📺SS  ( Belinter Sat 51.5E 12:30  Chelsea vs Manchester City 📺 24H  SPORT 1HD 📺SPTV 1HD 📺SS  ( Belinter Sat 51.5E 4:30  Mallorca🇪🇸 vs 🇪🇸Real Madrid 📺 24H  SPORT 1HD 📺SPTV 1HD 📺SS ( Belinter Sat 51.5E 2:00  Real Sociedad🇪🇸 vs 🇪🇸Rayo Vallecano 📺24H  SPORT 2HD 📺SS ( Belinter Sat 51.5E IPTV /APOLLO /MYHD/ETV PRO/E-VISION ሰርቨር ካለቀባቹ ከEBS ዲሽ ማሳደስ ትችላላቹ
إظهار الكل...
በአሁን ሰዓት ያሉ ምርጥ ሪሲቨሮች ዝርዝር 💰ከ2500 ብር በላይ የሆኑ 💰 •REALSTAR SIRIUS - ANTENNA አብሮት አለው ፣ HEVC 265 ነው! ፣ 12 ወር FOREVER Belintersat 51.5E Amos ,OSN ይከፍታል ፣ 12 ወር Apollo ፣ MYHD ይቀበላል! ፣ SPTV ይቀበላል! •LEG FOREVER - ANTENNA አብሮት አለው ፣ HEVC 265 ነው! ፣ 15 ወር FOREVER Belintersat 51.5E ,Amos ,OSN ይከፍታል ፣ 6 ወር Apollo ! ፣ SPTV ይቀበላል! •LIFESTAR 9090Diamond - ANTENNA አብሮት አለው ፣ HEVC 265 ነው! ፣ 15 ወር FOREVER Belintersat 51.5E ,Amos ,OSN ይከፍታል ፣ 1 ወር Apollo ፣ MYHD ይቀበላል! ፣ ETV PRO ይቀበላል ፣ SPTV ይቀበላል! 💰ከ1500-2500 ባለው ውስጥ ያሉ💰 -GOLDSTAR 7200/7500 -REALSTAR 1010/5050 LEG N24 Pro Max ሁሉም የ1 ዓመት Funcam ያላቸው ሲሆኑ Apollo የ1 ወር እና 6 ወር አላቸው! SPTV,MYHD,ETV PRO SUPPORT ያደርጋሉ! 💰ከ1500-2500 ባለው ውስጥ ያሉ💰 -POPULAR T40 Extrem 24H sport 1 እና 2 Support ያደርጋሉ  ፣ T40 Extrem የራሱ 3 ወር Evission Pro እና 1 ወር Evission IPTV አለው POPULAR T40 Pro - 3 ወር Evission አለው! ፣ 3 ወር 24H አለው ፣ 6 ወር Nashare Le amos አለው! - LEG N24 Pro Iron ፣ LEG N24 Iron - 1 ወር Evission አለው!  ፣ 24H sport 1 እና 2 Support ያደርጋል ፣ Evission Pro support ያደርጋል! እነዚህን እሪሲቨሮች ከእኛ ማግኘት ይችላሉ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ እና ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ሊጎች በቀጥታ 8:30  Ipswich Town🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Liverpool 📺┈ ⫸  24H Sports 1  📺┈ ⫸  Sptv 📺┈ ⫸  SS E Epl 11:00  Arsenal🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Wolvers 📺┈ ⫸  24H Sports 1  📺┈ ⫸  Sptv 📺┈ ⫸SPORT 2HD [ amos ] 📺┈ ⫸  SS E Epl 1:30  West Ham United🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Aston Villa 📺┈ ⫸ 24H Sports 1  📺┈ ⫸ Sptv 📺┈ ⫸SS Epl 4:30  Valencia🇪🇸 vs 🇪🇸Barcelona 📺┈ ⫸  24H Sports 1  📺┈ ⫸  Sptv 📺┈ ⫸SS Laliga 11:00  Newcastle🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🇩🇪🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 Southampton 📺┈ ⫸  24H Sports 2 📺┈ ⫸  Sptv 📺┈ ⫸SS football plus 1:30  Genoa🇪🇸 vs Internazionale 📺┈ ⫸  24H Sports 2 3:45  Milan🇮🇹 vs 🇮🇹Torino 📺┈ ⫸  24H Sports 2
إظهار الكل...
👍 1
አሁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000
إظهار الكل...
What is SPTV (Ethiosat)

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ LIFESTAR 9595HD 4K LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ GOLDSTAR 9999HD 4K GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ከዚህ በታች ያሉ ረሲቨሮች Special software መጫን ይኖርባችሗል እሱም ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀይር ማለት…

00:25
Video unavailableShow in Telegram
10.77 MB
አሁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000
إظهار الكل...
What is SPTV (Ethiosat)

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ LIFESTAR 9595HD 4K LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ GOLDSTAR 9999HD 4K GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ከዚህ በታች ያሉ ረሲቨሮች Special software መጫን ይኖርባችሗል እሱም ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀይር ማለት…

የ2024/25 የውድድር አመት የመጀመሪያ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ አሰላለፍ! 4:00 || ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.