cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

You Go Church

But we preach Jesus crucified.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 762
المشتركون
+224 ساعات
+97 أيام
+4530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

SINGLE AND READY በአይነቱ ልዩ የሆነ ላላገቡ እና በእጮኝነት ላይ ላሉ ወንድሞችና እህቶች የተዘጋጀ የትምህርትና የዉይይት ጊዜ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 11/2017 ዓ.ም. በዮጎ ሲቲ ቸርች በልዩ ሁኔታ የሚካሄድ በመሆኑ በእለቱ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በስፍራዉ በመገኘት ፕሮግራሙን እንዲካፈሉ እንጋብዛለን።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
SINGLE AND READY በአይነቱ ልዩ የሆነ ላላገቡ እና በእጮኝነት ላይ ላሉ ወንድሞችና እህቶች የተዘጋጀ የትምህርትና የዉይይት ጊዜ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 11/2017 ዓ.ም. በዮጎ ሲቲ ቸርች በልዩ ሁኔታ የሚካሄድ በመሆኑ በእለቱ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በስፍራዉ በመገኘት ፕሮግራሙን እንዲካፈሉ እንጋብዛለን። SINGLE AND READY 🗓 ቅዳሜ መስከረም 11 /2017 ⏰ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ⛪️ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
“ በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው። ” — መዝሙር 12፥6 ቃሉን በማጥናት እና በመንፈስ በመፀለይ ዘመኑን የምንዋጅበት ለ 2017 ዓመታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ምንባብ ካላንደር አዘጋጅተናል ። ሁላችንም እንድናጠናው ግብዣ እናደርጋለን .. እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
“ እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው። ” — ማቴዎስ 4፥4 ቃሉን በማጥናት እና በመንፈስ በመፀለይ ዘመኑን የምንዋጅበት ለ 2017 ዓመታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ምንባብ ካላንደር አዘጋጅተናል ። ሁላችንም እንድናጠናው ግብዣ እናደርጋለን .. እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
03:24
Video unavailableShow in Telegram
82.25 MB
Beautiful night ! Happy Ethiopian New Year 2017 !! 📷 Gift - Smile Photography +251900809047 / +251922453732 Yougo City Church Addis Ababa, Ethiopia
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.