cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
21 962
المشتركون
+124 ساعات
+3397 أيام
+5830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
እውነተኞች የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋችሁ ያዙ። እነርሱ በሰላም ጊዜ ጌጥ በችግር ጊዜ አለኝታ ናቸው። ዑመር ኢብን አል ኸጧብ።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
إظهار الكل...
👍 12💯 2
የኪታቡ ስም፦ «دور المرأة في إصلاح المجتمع» ✅ የሴት ልጅ ሚና ክፍል ሁለት/②ት✅ 🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
إظهار الكل...
02_የሴቶች_ሚና_ማህበረሰቡን_በማነፅ_ላይ_.mp37.78 MB
👍 7
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailableShow in Telegram
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
👍 4
❗️ልብ ያለው ልብ ይበል ብለን❗️ «ሒጃብ/ኒቃብ  ከለበስኩ ትዳር አላገኝም. .❗️ እህቴ የምታነሳው ይህ ማማኸኛ የመነጨው አንድን ትልቅ ጉዳይ ባለማወቅና ባለመረዳት ነው ብለን መደምደም እንችላለን። እርሱም #ትዳር ማለት ከአላህ የሚመጣ ሲሳይ መሆኑ! በርግጥም ትዳር ሲሳይ ነው። የእያንዳንዳችን ሲሳይ ደግሞ እልፍ ዓመታት ቀድሞ በለህወል መሕፉሲሳይን ተከትቧል። ቀለሙም ደርቋል። እኛ ዛሬ ላይ ሪዝቅ ፍለጋ ውር ውር የምንለው ሰበቡን ለማድረስ እንጂ ከተከተበልን ሲሳይ ቅንጣት ልንጨምር አይደለም። ሆኖም አላህን የሚፈራ ካላሰበው፥ ካልጠበቀው ምንጭ አላህ ሲሳይን ይለግሰዋል። አላህ እንዲህ ይላል . . ‌‏وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا‏} {{አላህን የሚፈራ መውጫን ያደርግለታል። ከማያስበውም በኩል ሲሳይን ይለግሰዋል። በአላህ ላይ የተመካ አላህ በቂው ነው። አላህ ጉዳዩን አድራሽ ነው። አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነን ግዜ አድርጓል።}} [አጥጦላቅ 2-3] ስለዚህ እህቴ ሆይ! አላህ ትዳርን ወይንም ሲሳይን እንዲለግስሽ ከፈለግሽ እርሱን ፍሪው እንጂ ሒጃብሽን እያወለቅሽ አታምጽፂው። አላህን በማመጽ ትዳር አይገኝም። አላህን ፍሪው ባላሰብሽው በኩል ምርጡን ትዳር ይለግስሻል። አላህ ሆይ! ለሙስሊሟ እህቴ ሒጃብን አግራላት። በርሱም ላይ ጽናትን ለግሳት።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
إظهار الكل...
👍 17 3💯 1
የኪታቡ ስም፦ «دور المرأة في إصلاح المجتمع» ✅ የሴት ልጅ ሚና ክፍል አንድ/①✅ 🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
إظهار الكل...
01_የሴቶች_ሚና_ማህበረሰቡን_በማስተካከል_ላይ.mp37.82 MB
👍 5
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
👍 4
☑️ የኪታቡ ስም፦ «دور المرأة في إصلاح المجتمع» ✅ የሴት ልጅ ሚና ሙሉ ቂርአት 🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ከነገ ጀምሮ የሚለቀቅላችሁ ይሆናል ይለቀቅ ይምትሉ 👍👈✅ ለይክ አድርጉ
إظهار الكل...
4_5989970693347871729.pdf4.01 KB
👍 26 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሁላችንም መሸሻ አሏህ ብቻ ነውና ሁላችንም ወደ አሏህ ብቻ እንሽሽ✅
إظهار الكل...
👍 14💯 6 1
«ባልሽ ካንቺ ሚፈልጋቸው ነገሮች» 1, በይፋም ሆነ በድብቅ አላህን በቅን ልቦና መታዘዝ አላህ ከሰዎች ጋር ያለንን ሁኔታ እንዲያሰተካክል እኛ ከአላህ ጋር ያለንን ሁኔታ እናስተካክል 2, እሱ በሌለበት ራስሽን፣ንብረቱን፣ልጁቹንና ቤቱን ተንከባከቢ 3, ሲመለከትሽ የተዋብሽ ሁኚ፣ሲያወራሽ አስተሳሰብሽን ቅን አድርጊ፣ፈገግታ ልመጂ 4,የትም ስትሄጂ ፍቃድ ጠይቂ፣ባደረገልሽ ነገር አመሰግኚ፣እሱን አንዳች ነገር ለመጠየቅ ስትፈልጊ አመቺ ጊዜ ምረጪ 5,ከቤት ስትወጪ ሂጃብሽን ጠብቂ፣በችግሮ ጊዜ ታገሺ፣በፀጋ ጊዜ አታባክኚ፣ከውሸት ተጠበቂ፣ከንዴት ብስጭት ለመራቅ ሞክሪ 6,ከኩራትና ራስወዳድ ከመሆን ተቆጠቢ፣እዚህች አለም ብቻ ሳይሆን በቀጣዩም አለም የማረ ህይወት እንዲገጥመሽ በኢባዳሽ በርቺ 7,ከአላህ ተሰፍ ማትቆርጥ ጠንካራ ሁኚ፣አንቺ ከእሱ ላይ ካለሽ ሃቅ እሱ ባንቺ ላይ ያለው ሃቅ በላጭ መሆኑን የተረዳች ሁኚ 8,ስህተትሽን አትካጂ፣ካጠፍሽ ይቅርታን ልመጂ፣ዚክር አብዢ፣ከእሱ በኩል ማገኘት የፈለግሺውን አቅም በፈቀደ መልኩ ጠይቂ 9,ባለቤትሽ አጠገብ ሌሎች ሴቶች ከማድነቅ ተቆጠቢ፣የእሱን ፍላጎት ሁሌም አስቀድሚ 10,በህሪውን ተረጂ፣በኢባዳ አበርቺው፣አይዞህ በይው።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
إظهار الكل...
👍 33💯 4🍓 3 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.