cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Sina Branding

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
24 790
المشتركون
-1324 ساعات
-1287 أيام
-92430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🌻🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌻 🙏አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር መተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም መኞታችን ነው 🍋Sinabranding ታማኝ ደንበኛ በመፍጠር እና ጠንካራ የዲጂታል ማርኬቲንግ ዘመቻዎን ለማገዝ ሁሌም በራችን ክፍት ነው 🎯ዛሬውኑ ያነጋግሩን +251901663866 +251901663866 #sinabranding እርሶን ለማገልግል ሁሌም ዝግጁ ነው። 👉ታማኝ ደንበኞችን ይፍጠሩ! 🌻መልካም በዓል🌻 #socialmediaworkshop #growyourbusiness #digitalmarketing #socialmediatips #growyourbusiness #digitalmarketingforbeginners
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
12ተኛ ክፍል ሆናቹ ውጤት ያልመጣላቹ ምንም መጨናነቅ አያስፈልግም!!!!!!! በአሁን ሰአት ምንም ጥቅም የለውም በቃ ቤተሰብ ለማስደሰት ነው እንጂ በአሁን ሰአት ብታልፉም ምንም ጥቅም የለውም ዲግሪ ተምራቹ በተሰማራችሁበት ስራ ዘርፍ በአሁን ሰአት ማግኘት እንደምታቁት ነው በጣም ከባድ ነው! Thomas edison:- '' a single sheet of paper can't decide my future'' እናም ቤተሰብ አትጨናነቁ ምን ይታወቃል #sinabranding ስራ የምታገኙበትንም እድል እያመቻቸ ይሆናል🤷‍♂
إظهار الكل...
🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌼የመጪውን 2017 ኢትዮጵያ አዲስ አመት ከእኛ ጋር በማስተዋወቅ በርካታ ደንበኞችን የሚያገኙበትን እድል እንዳያምልጥዎ‼️ Sina ዲጂታል ማርኬቲንግ ጋር ቡስት (Boost) ሲያስደርጉ 📢 ✅🔥ፍፁም ተደራሽነት ✅🔥ያልተቆራረጠ ✅🔥የትም የማይገኝ ውጤት ከእኛ ይጠቡቁ‼️ እንዲሁም ከበርካታ አገልግሎቶች ጋር እንጠብቆታለን 👇🏽 ✅🔥የሶሻል ሚድያ ማስታወቂያ ✅🔥የተሞዋላ የፕሮዳክሽን አገልግሎት ✅🔥የዌብሳይት ዲዛይን ✅🔥ብራንዲንግ ✅🔥የቅስቀሳ መራህ ግብር ስራ (Activation Event Management) . . . . . . . . . . . #sinabranding #digitalmarketing #viral #fyp #ethioeducation #ethiopia #socialmediamarketing #habesha
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
# ሶሻል ሚዲያ ግብይት ንግዳችሁን እንዴት እንደሚረዳ የሚያሳዩ አራት አስፈላጊ ነጥቦች! Social media ግብይት ንግዳችሁን እንዴት እንደሚረዳ የሚያሳዩ አራት አስፈላጊ ነጥቦች! ምርትን ማስተዋወቅ እና ግንዛቤ፡ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚለቀቁ ኮንተንቶች ቋሚ እና አሳታፊ ይዘት ካላቻዉ፣ የንግድ ድርጅታችሁ ብዙ ታዳሚጋ የመድረስ አጋጣሚ ሊያገኝ ይችላሉ፣ ይህም በንግዳችሁ እና ደንበኞች መካከል መተዋወቅ እና እውቅናን መፍጠር ያስችላል። የደንበኞች ተሳትፎ እና ግንኙነት ግንባታ፡- ማህበራዊ ሚዲያ በንግድ እና በደንበኞች መካከል ቀጥተኛ ግንኙነት መፍጠሩ። ለደንበኛችሁ ጥያቄዎች ወቅታዊ ምላሾችንና ከደንበኞቻችሁ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ለመፍጠር ያግዛችኋል። ይህ ታማኝነትን እና መተማመንን ያጎለብታል፣ለረጅም ጊዜ ስኬትም ዕድል ይፈጥራል። የታለመ ግብይት እና ማስታወቂያ፡- የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች የተለያዩ አዲስ ሰዎችን ማግኛ አማራጮችን ያቀርባሉ፣ ይህም የንግድ ድርጅቶች በፍላጎት፣ አካባቢ፣ ባህሪ እና ቦታ እና ሌሎች ነገሮች ላይ በመመስረት ንግዳችሁ ብዙ ሕዝብጋ እንዲደርሱ ያስችላችኋል። ይህ የታለመ አካሄድ ምርታችሁን ወደ ሚፈልጉት ሰዎች እንዲመራ ያደርጋል። ግብረመልስ እና የገበያ ግንዛቤዎች፡- ማህበራዊ ሚዲያ ጠቃሚ የግብረመልስ እና የገበያ ግንዛቤ ምንጭ ሆኖ ሊያገልግላችሁ ይችላል። ንግዶች ከደንበኞች አስተያየቶችን፣ መሰብሰብ ይችላሉ፣ ይህም ምርጫዎችን እና መሻሻል ያለባቸውን ነገሮች ለማወቅ ይረዷቸዋል። እነዚህን አራት አስፈላጊ ነጥቦች በማህበራዊ ሚዲያ የግብይት ስትራቴጂ ውስጥ ማካተት ለንግድ ስራ እድገት፣ የደንበኛ እርካታ እና አጠቃላይ ስኬት ጉልህ አስተዋፅዖ ያደርጋል። #sinadigtal #facebookboost #Adivert ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ⬇️ https://t.me/SinaBranding https://t.me/SinaBranding ⬇️በፌስቡክ ይከታተሉን ⬇️ https://www.facebook.com/Sina.Branding?mibextid=LQQJ4d ⬇️ Visit Our Website⬇️ www.Sinabranding.com www.Sinabranding.com sina branding እርሶን ለማገልግል ሁሌም ዝግጁ ነው። ☎️ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡ +251901663866 +251901663866 . . . #sinabranding #digitalmarketing #viral #fyp #ethioeducation #ethiopia #socialmediamarketing #habesha
إظهار الكل...
👍 4 1
Repost from Sina Branding
00:28
Video unavailableShow in Telegram
✅የሚፈልጉትን አገልግሎት ዋጋ ለማየት እንደ አገልገሎት ፍላጎትዎ የሚከተሉትን ሊንኮች ተከትለው ማግኘት ይችላሉ! ✅ብራንዲንግ እና ዲዛይን 👇 https://sinabranding.com/graphic-design-ethiopia.html ✅የማስታወቅያ ፓኬጅ👇 https://sinabranding.com/facebook-advertising-ethiopia.html ✅ድረ ገፅ ግንባታ 👇 https://sinabranding.com/website-development-ethiopia.html ✅የድርጅትዎን ወይንም የንግድዎን ዲጂታል ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከፈለጉ 👇 https://sinabranding.com/social-media-management.html sina branding እርሶን ለማገልግል ሁሌም ዝግጁ ነው። www.sinabranding.com ☎️ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡ +251901663866 +251901663866
إظهار الكل...
SnapTik_App_7334691758464355590-HD.mp41.31 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ተስፋ ቁረጥ! መቼም ቢሆን ተኝቶ የሚያበላ ስራ አይኖርም! ✔️ይሄ ህይወትን መሸሽያ አቋራጭ መስመር ሊመስል ይችላል፣ ግን ልንገርህ፣ አቋራጭ መንገዶችን መፈለግ የወደፊት ማግኘት የሚገባክን ስኬት እና ክብር እንደ መንጠቅ ነው። አታስበዉ፡ ‼️ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ፈጣን ሀብትን እንስጣችሁ ምንም ሳትለፉ አልጋችሁ ላይ ሆናችሁ እንከፍላችኋለን የሚሉ ማጭበርበሮች እየበዙ መጥተዋል። እነዚን ሰዎች የሚያምኑ ሰዎችን ሳይ እጅጉን አዝናለዉ። ወዴት እየሄድን ነዉ እንዴት እያሰብን ነዉ? ተኝቶ መብላት እንደ ጥሩ ነገር እየተወሰድ ያለው ለምንድነዉ? 1️⃣ ፈጣን ስኬት? እንደ ፈጣን ጸጸት! ልፋትን አምልጠክ አሁንም ስኬትን ማግኘት እንደምትችል እያሰብክ ነው? አንደገና አስብ! እውነተኛ ስኬት የሚገኘው በላብ፣ በብስጭት እና ውድድሩን ለማሸነፍ ባለህ ፍላጎት ነው። 2️⃣ ፈጣን ስኬት፣ የረጅም ጊዜ ኪሳራ! የምትሰማቸዉ አቋራጮች ፈጣን ስኬት አላቸዉ? በፍጥነት የሚመጣ ነገር ብዙ ጊዜ በፍጥነት ይሄዳል። 3️⃣ ህይወት ጉዞ እንጂ አቋራጭ አይደለችም:: ለአንድ ደቂቃ መድረሻውን እርሳ። ጉዞው ነዉ ሊያስደስትህ የሚገባዉ። ተግዳሮቶችን፣ እንቅፋቶችን ስትወጣ እና ድል ስታደርግ እስኪ አስብ - ለአንተ የሚያስፈልገዉን የምታገኘዉ እንደዚህ ነዉ። እውነተኛ ስኬት በእሳት ውስጥ ነዉ የሚፈተነዉ። ከባዱን መንገድ መውሰድ ማለት የግል እድገትን መቀበል እንጂ ሞኝነት አይደለም። አቋራጩን ሳይሆን ትግሉን ዉደድ! ትግሉን ምረጥ፣ ትግሉን ተቀበል፣ እና አለም ስትነሳ ታያላህ። አሸናፊዎች አልአወለዱም በትጋት እና በትጋት ብቻ የተሰሩ ናቸው። #sinadigtal #facebookboost #Adivert
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼እኛ ጋር ስራ ቀዘቀዘ ብሎ ነገር የለም😎ታላቅ የምስራች ከሲና ብራንዲንግ 💥 🌼መጪውን 2017 በማስመልከት ለ2 ሳምንት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል🌟 🌼ከእኛ ጋር በማስተዋወቅ በርካታ ደንበኞችን የሚያገኙበትን እድል እንዳያምልጥዎ‼️ ============================= 🎯የሚፈልጉትን አገልግሎት ዋጋ ለማየት እንደ አገልገሎት ፍላጎትዎ የሚከተሉትን ሊንኮች ተከትለው ማግኘት ይችላሉ! ✅የማስታወቅያ ፓኬጅ👇 https://sinabranding.com/facebook-advertising-ethiopia.html ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ⬇️ https://t.me/SinaBranding https://t.me/SinaBranding ⬇️በፌስቡክ ይከታተሉን ⬇️ https://www.facebook.com/Sina.Branding?mibextid=LQQJ4d ⬇️ Visit Our Website⬇️ www.Sinabranding.com www.Sinabranding.com sina branding እርሶን ለማገልግል ሁሌም ዝግጁ ነው። ☎️ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡ +251901663866 +251901663866 . . . #sinabranding #digitalmarketing #viral #fyp #ethioeducation #ethiopia #socialmediamarketing #habesha
إظهار الكل...
👍 2
⭐ዌብሳይት በወር ሳይሆን በሳምንት ሰርተን እናስረክባለን!! በልዩ ቅናሽ ትዕዛዞችን እየተቀበልን ነው! ዌብሳይት ማሰራት ይፈልጋሉ? ተደራሽነትዎን ያስፉ - ገቢዎን ያሳድጉ 🎢 ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁበታል፤ ከደንበኞቻቸው ጋር ይገናኛሉ ፣ ስለ ድርጅታቹ መረጃ ያጋሩበታል ፤ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ተደራሽ ያደርጋቸዋል። ለተለያዩ የግል እና የመንግስት ተቋማት፣ ለሆቴሎች፣ አስመጪና ላኪዎች እና የንግድ ተቋማት! አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይ በአጭር ጊዜ ሰርተን እናስረክባለን። ለበለጠ መረጃ ⬇️ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ⬇️ https://t.me/SinaBranding https://t.me/SinaBranding ⬇️በፌስቡክ ይከታተሉን ⬇️ https://www.facebook.com/Sina.Branding?mibextid=LQQJ4d ⬇️ Visit Our Website⬇️ www.Sinabranding.com www.Sinabranding.com
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የድርጅቶን ሶሻል ሚዲያ በቋሚነት  ማይጠቀሙ ከሆነ ወይም ሶሻል ሚዲያን ለቢዝነሶ እንዴት እንደሚጠቀሙ ካላወቁ ወደሃላ ቀርተዋል ለተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች •Content Creation •Community management •Social media management •Content marketing •Influencer Marketing •Video production •Social media advertising •Competitors analysis •Color Brand •Logo design እንዲሁም • የንግድ ድርጅትዎን አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን ኢቨንቶችን  የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በFacebook| |በInstagram| |በLinkedIn| |በGoogle Ads| በማስተዋወቅ ድርጅቶት በቀላሉ ቡዙዎች ዘንድ ተደራሽ እንዲሆኑ እንሰራለን ። በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። ለበለጠ መረጃ ⬇️ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ⬇️ https://t.me/SinaBranding https://t.me/SinaBranding ⬇️በፌስቡክ ይከታተሉን ⬇️ https://www.facebook.com/Sina.Branding?mibextid=LQQJ4d ⬇️ Visit Our Website⬇️ www.Sinabranding.com www.Sinabranding.com
إظهار الكل...
👍 3
✅የሚፈልጉትን አገልግሎት ዋጋ ለማየት እንደ አገልገሎት ፍላጎትዎ የሚከተሉትን ሊንኮች ተከትለው ማግኘት ይችላሉ! ✅ብራንዲንግ እና ዲዛይን 👇 https://sinabranding.com/graphic-design-ethiopia.html ✅የማስታወቅያ ፓኬጅ👇 https://sinabranding.com/facebook-advertising-ethiopia.html ✅ድረ ገፅ ግንባታ 👇 https://sinabranding.com/website-development-ethiopia.html ✅የድርጅትዎን ወይንም የንግድዎን ዲጂታል ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከፈለጉ 👇 https://sinabranding.com/social-media-management.html sina branding እርሶን ለማገልግል ሁሌም ዝግጁ ነው። www.sinabranding.com ☎️ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ፡፡ +251901663866 +251901663866
إظهار الكل...
👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.