cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethiopian Business Daily

Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @EBD_enquiries Join Discussion Group: https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
33 357
المشتركون
+3424 ساعات
+2467 أيام
+79730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Partner's Content: #Mesirat ገቢዎን እና ወጪዎን እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ ይማሩ! 📊💡 "የግል በጀት አወጣጥ መሠረታዊ ነገሮች" በሚል ላዘጋጀነው የኦንላይን ስልጠና ይመዝገቡ! 🗓 መስከረም 10, 2017 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት 💻 https://forms.gle/t2KczdEpPrNstvjz5 በመጠቀም ይመዝገቡ! ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር በ15.7% በመጨመር 55 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው የሦስት ዓመት ስትራቴጂ እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢዝነስ ዕቅድ መግለጫ ላይ ጠቅሷል። ኩባንያው፥ የቴሌብር ወኪሎችን ቁጥር በ28% በማሳደግም 275 ሺህ ለማድረስ እንዲሁም በቴሌብር ግብይት የሚፈጽሙ ነጋዴዎችን (Merchant) ቁጥር በ102% በማሳደግ 367 ሺህ ለማድረስ በእቅዱ እንደተቀመጠም ጠቅሷል። በተጨማሪም፥ የኤሌክትሮኒክ ንግድ ክፍያዎችን፣ አለም አቀፍ የኦንላይን ክፍያዎችን፣ ተጨማሪ አጋሮችን በማሳተፍ የሃዋላ አገልግሎቶችን ለማሳደግ እንደሚሰራም ነው የገለጸው። Source: tikvahethmagazine @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
6👍 2👎 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንቨስት ስናደርግ ምናይነት የአደጋ ስጋት መከላከያ መንገዶችን መጠቀም ይኖርብናል? - የመጀመሪያው ኢንቨስት ምናደርግበትን ሰነደመዋለንዋዮችን ብዝሃነት መጨመር ነው። “Don’t put all your eggs in one basket” እንደሚባለው ያለንን ገንዘብ በሙሉ በተመሳሳይ ነገር ላይ ኢንቨስት ማድረግ የለብንም። - ኢንቨስት ያደረግንባቸው ነገሮች ፈጣን የዋጋ ለውጥ እንዳይታይባቸው መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ለምሳሌ ኢንቨስት ያደረግነው አክሲዮንና ቦንድ ላይ ከሆነ አክሲዮኖች በብዛት ለvolitility የተጋለጡ ስለሆኑ portfolio ውስጥ ቦንዶችንም በመጨመር ይህንን ማመጣጠን አለብን። - በቋሚነት ኢንቨስት ማድረጋችንን አለማቆም። ትርፍ ለማግኘት, "ትክክለኛ" አክሲዮን መምረጥ እና "በትክክለኛ" ጊዜ መሸጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ይህ ሁሉ በትዕግስት እና በረጅም ጊዜ እቅድ ላይ የተመሰረተ ነው። - የኢንቨስትመንት ሪስክን በአግባቡ በማጤን በቁጥራዊ ስሌቶች ልናስቀምጠው የምንችለው ሪስክ ማድረግ መቻል ይኖርብናል። ሁሉም ሪስክ ልንለካው በምንችለው መንገድ ልኬት ማስቀመጥና ቀጣይ እርምጃዎች ላይ የተጠና ስልት መከተል ይኖርብናል። - በተጨማሪ ደግሞ margin of safety ለኢንቨስትመንታችን ማስቀመጥ ይኖርብናል። ይህም ማለት አንድ ባለሀብት ዋስትናዎችን የሚገዛበት የገበያ ዋጋቸው ከድርጅቶቹ ውስጣዊ እሴት በታች ከሆነ ብቻ የሚገዛበት የኢንቨስትመንት መርህ ነው። - በመጨረሻ ደግሞ አቅማችን ሚችለውንና ልንቋቋም የምንችለውን የሪስክ መጠን (maximum loss plan) ማወቅ አስፈላጊ ነው። Source: stockmarketet @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
👍 12 1🔥 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብሉምበርግ ሚዲያ ኢኒሼቲቭ አፍሪካ (BMIA) የፋይናንሺያል ጋዜጠኝነት ስልጠና ፕሮግራም በኢትዮጵያ ጀመረ። በመጀመሪያው ቡድን ውስጥ 55 ከመገናኛ ብዙሃን፣ ከፋይናንስ እና ከመንግስት ሴክተሮች የተውጣጡ ሰልጣኞች ይሳተፋሉ። ፕሮግራሙ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ዘገባ ላይ በማተኮር የንግድ እና የፋይናንስ ጋዜጠኝነትን ለማሳደግ የተነደፈ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ እና ከስትራትሞር ዩኒቨርሲቲ (ቢዝነስ ት/ቤት በኬንያ) ጋር በመተባበር ይሰጣል። ተሳታፊዎች በመረጃ ትንተና፣ በካፒታል ገበያ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፐብሊክ ፖሊሲ ​​የሚሰለጠኑ ይሆናል። የ BMIA ፕሮግራም ከ2015 ጀምሮ በመላው አፍሪካ ከ900 በላይ ጋዜጠኞችን አሰልጥኗል። Source: stockmarketet @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
4👍 2🔥 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
The Traffic Management Authority has introduced a series of measures to ensure compliance, including licensing requirements, safety protocols, and standardised parking indicators. Officials plan to conduct a comprehensive impact assessment and engage with the public to gather feedback and address concerns. Read More Source: addisfortune @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ethiopia Unveils First-Ever Tourism Satellite Account Ethiopia has launched its first-ever Tourism Satellite Account (ET-TSA), a strategic initiative designed to unlock the full economic potential of the country's tourism sector. Read More Source: 2merkato @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
5👍 4🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
NBE Launches Campaign to Boost Remittance Revenue and Foreign Currency Flow The National Bank of Ethiopia (NBE) has unveiled a strategic initiative to enhance foreign currency inflows by launching a six-month campaign aimed at increasing remittances. The campaign, which involves government agencies, financial institutions, diplomatic missions, and the diaspora, is part of broader efforts to stimulate hard currency generation. Read More Source: capitalethiopia @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
👍 6 2🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ከፍ ያለ ጭማሪ አሳይቷል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ7 ቀናት ጭማሪ ያልታየበት ወጥ የምንዛሬ ዋጋ ነበር። ባንኩ ዛሬ ሲያገበያይበት የነበረው የምንዛሬ ዋጋ ከፍ ያለ ጭማሪ የታየበት ነበር። አንዱ የአሜሪካ ዶላር መግዣው ወደ 112 ብር ከ3957 ሳንቲም ደርሷል። የመጫው ዋጋም 124 ብር ከ7592 ሳንቲም ገብቷል። በፓውንድ ላይም ጭማሪ ተመዝግቧል። አንዱ ፓውንድ መግዣው 141 ብር ከ6314 ሳንቲም ተቆርጦለት ውሏል። መሸጫው 157 ብር ከ9487 ሳንቲም ነበር። ዩሮ መግዣው 125 ብር ከ0177 ሳንቲም መሸጫው 138 ብር ከ7697 ሳንቲም ሆኖ ውሏል። የUAE ድርሃም መግዣው 30 ብር ከ6030 ሳንቲም መሸጫው 33 ብር ከ9693 ሳንቲም ገብቷል። Source: tikvahethiopia @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
👍 8 2👎 1
ዘመን ባንክ የተከፈለ ካፒታሉ ወደ 7.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታዉቋል የባንክ ኢንደስትሪዉን ከተቀላቀለ 16 ዓመታትን ያስቆጠረው ዘመን ባንክ የተፈረመ ካፒታሉ ወደ 15 ቢሊዮን ብር መድረሱንና የተከፈለ ካፒታሉ ደግሞ ወደ 7.5 ቢሊዮን ብር መጠጋቱን አስታዉቋል። ባንኩ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት ህጋዊ መጠባበቂያዉ ወደ 1.7 ቢሊዮን ብር ማሳደግ መቻሉን ያስታወቀዉ ከ 200 በላይ በባንኩ ረዥም ጊዜ አብረውት ሲሰሩ የነበሩ ደንበኞችን እና አጋሮቹን እዉቅና በሰጠበት መድረክ ላይ ነዉ ። የባንኩ ዋና አስፈፃሚዉ አቶ ደረጀ ዘነበ እንደተናገሩት የፋይናንስ ዘርፉ እና አገልግሎቶቹ ነፃ እየሆኑ ባለበት በአሁኑ ጊዜ ከደንበኞቹ እና አጋሮቹ ጋር መስራት በመቻላችን እድለኞች ያደርገናል ብለዋል። ከዘመን ባንክ እዉቅና የተሰጣቸው በንግድና ኢንቨስትመንት ፣ አበባ እርሻ ልማት ፣ በቴክኖሎጂ ፣ በአየር ትራንስፖርት ፣ በሆቴል እና በቱሪዝም ላይ የተሰማሩ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ደንበኞች መሆናቸዉ ተነግሯል ። Source: capitalethiopia @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
👍 4 2
የኢትዮጵያ ቤተሰብ የንግድ ስራዎች በኢኮኖሚው ዉስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ቢኖራቸዉም "ደካማ የአስተዳደር መዋቅሮች" ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ የኢትዮጵያ የቤተሰብ ንግድ ሥራዎች በኢኮኖሚው ውስጥ ጉልህ አስተዋፅዖ የሚያደርጉ ቢሆንም ደካማ የሆነ የአስተዳደር መዋቅሮች፣ መደበኛ ተተኪ እቅድ አለመኖር እና በቂ ያልሆነ የችሎታ አስተዳደር ልምዶችን ጨምሮ ወሳኝ ተግዳሮቶች ያጋጥሟቸዋል ተብሏል። ይህ የተገለፀው “ችቦውን ማሻገር ለኢትዮጵያ የቤተሰብ ንግድ ዘላቂ ስኬት” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ቤተሰብ ቢዝነስ ፎረም የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ በተካሄደበት ወቅት ነዉ። በዚህ ወቅት የኤች ኤስ ቲ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰለሞን ግዛዉ እንደተናገሩት "የኢትዮጵያ ቤተሰብ ቢዝነስ ፎረም የተቋቋመው የቤተሰብ ቢዝነሶች በኢኮኖሚው ውስጥ ያለውን ጠቀሜታ ለመቅረፍ እና እድገታቸውን ለመደገፍ ነው" ብለዋል። በቤተሰብ ንግዶች ውስጥ ካሉት ወሳኝ ተግዳሮቶች አንዱ የሽግግር እቅድ ማውጣት ይህም አመራር እና ባለቤትነትን ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላ ትውልድ ያለ ውጣውረድ እንዲተላለፍ አስቀድሞ እንደሚያዘጋጅ አቶ ሰለሞን ገልፀዋል ። ፎረሙ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ንግድ እንዲያድግ እና ቀጣይነት እንዲኖረው ለመርዳት በ ኤች ኤስ ቲ የተቋቋመ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል። Source: capitalethiopia @Ethiopianbusinessdaily
إظهار الكل...
👍 6 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.