cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇪🇹Ethiopia Casting Film production

በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ ♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው የመስራት ፍላጎት ካላችው አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን 0118262505 0926690408

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
18 731
المشتركون
+624 ساعات
+1117 أيام
+50530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ከዛሬ ጀምሮ ወደዚ ቻናል ምትቀላቀሉ ለጊዜው ምንም አይነት ፎቶ ባትልኩ ይመከራል በቅርቡ ምዝገባ እስክንጀምር ድረስ በትዕግስት ይጠብቁን
إظهار الكل...
❌❌ Temporary Closed ❌❌
إظهار الكل...
ምዝገባ ስለማቆማችን እናንተው በሰጣችሁን አስተያየት ብዙ ልጆች ፎቶ ልከን አልታየልንም ባላችሁት መሰረት.ፎቶ ልክችሁ ያልታየላችሁ ልጆች ሁሉንም እያየን የምንመዘግብ ሲሆን ከዛሬ ቀን ሰኞ 6/1/2017 ጀምሮ ለተወሰነ ጌዜ ምዝገባ ያቆምን ሲሆን ለጊዜው ቀድማችሁ ፎቶ ልካችሁ ከተመዘገባችሁ ጋር ብቻ ይሆናል ካስት ምናረገው @EthiopiaCastingTeam
إظهار الكل...
👍 94😡 33😢 7 6🔥 5👏 5 2🥱 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼🌼 እንቁ ጣጣሽ 🌼🌼🌼 አዲስ አመት መላው ኢትዮጵያዊያን በድምቀት የሚያከብሩት ልዩ በዓል ነው። ዛሬ ያለፈዉን አመት ሸኝተን አዲሱን አመት እነሆ ተቀብለናል። መስከረም 1 ቀን 2017 የኢትዮጵያ ዘመን ብስራት ሆኗል ። በአሉ ወዳጅ ዘመድ ተሰባስቦ ያለዉን ተቋድሶ በፍቅር እና በደስታ የሚያሳልፍበት እና ሁሉም ስለ አዲሱ አመት ና ተስፋ የሚሰንቅበት ዕለት ነው ። የኢትዬጲያ ካስቲንግ ፊልም ፕሮዳክሽን በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን አዲሱ ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት ከሁሉም በላይ የጤና ያድርግልን ይላል ! መልካም በዓል ETHIOPIACASTING FILM PRODUCTION
إظهار الكل...
🥰 44🙏 25👍 22 20💘 2
አዲስ አበባ ላላችሁ የቲአትር ትምርት የተማራችሁ ወይም አክቲንግ ላይ ሰርታችሁ ምታቁ በጣም ጎበዝ ተዋንያን እንፈልጋለን ለመሳተፍ 👉ከ 2 ያላነሰ ከ 4 ያልበለጠ ፎቶ 👉ስልክ ቁጥር እና አድራሻ 👉 ከዚ በፊት በትወና ወይም ተያያዣ ስራዎች ልምድ ካላችሁ ወይም የ ትወና ትምርት ከተማራችሁ አሳውቁን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
👍 59😭 23👎 15🥰 10
ቆንጆ ዘመናዊ ኦፊስ ለቀረፃ ፈልገን ነበር ምትተባበሩን ካላችሁ ፎቶ ላኩልን @ETHIOPIACASTINGTEAM
إظهار الكل...
🥰 30👍 18 6🙏 4👎 1
ለ ሚካሄል በላይነህ የ ሙዚቃ ቪዲዬ 👉1 በጣም ቆንጆ ሴት ጥሩ ቁመና ያላት 👉1 ወንድ እድሜ ከ35 በላይ 👉1 ወንድ እድሜ ከ25 በላይ በጣም አጭር ለመሳተፍ 👉ከ 2 ያላነሰ ከ 4 ያልበለጠ ፎቶ 👉ስልክ ቁጥር የተጠቀሱትን መስፈርትን ምታምዋሉ ብቻ በ @Ethiopiacastingteam ላኩልን
إظهار الكل...
49👍 45🥰 15😢 7🌚 1
ደብረ ብርሀን ያላችሁ
إظهار الكل...
👍 26
إظهار الكل...

👍 7😁 2
ለ ደብረ ብርሀን ከተማ ነዋሪ ብቻ EBS ላይ ለሚተላለፍ እና በቅርቡ ቀረፃ ለምንጀምረው ተከታታይ ድራማ በሁሉም እድሜ ክልል ትወና ጎበዝ የሆኑ የደብረ ብርሀን እና አቅራቢያ የሚኖሩ ተዋንያን በብዛት እንፈልጋለን ለመሳተፍ 👉ከ 2 ያላነሰ ከ 4 ያልበለጠ ፎቶ 👉ስልክ ቁጥር እና አድራሻ 👉 ከዚ በፊት በትወና ወይም ተያያዣ ስራዎች ልምድ ካላችሁ ወይም የ ትወና ትምርት ከተማራችሁ አሳውቁን @Ethiopiacastingteam
إظهار الكل...
38👍 29🙏 13
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.