cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Afar Government Communication Service

Rakaakayak Doolat Angaarawih Ayfaafaya

إظهار المزيد
Ethiopia16 013لم يتم تحديد اللغةالطب23 453
مشاركات الإعلانات
898
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ተቋማት ግልፅነት እና ተጠያቂነት የሰፈነበት የግዥ ሥርዓት ሊከተሉ ይገባል! ***************** ከሙስና የፀዳች ኢትዮጵያ! የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን
إظهار الكل...
Beerah Asaaku Daabisnay! ነገን ዛሬ እንትከል! Let's Plant our future today!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Alaaqá aftabisak, Qaafiyat-le xakakte mano daabisnay!! Aftabu Kulli Alaaqah! Let’s reach zero-dose children and create a healthier, safer world for all. #ForEveryChild, vaccines! ክትባት ተከትበው የማያቁ ህፃናትን በማስከተብ ጤናማ የሆነ ትውልድ እንፍጠር። ክትባት ፣ለሁሉም ህፃን! UNICEF Ethiopia Qa/Aga/Ra/Do/Qaafiyat Biiro-Afar Regional Health Bureau
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የዓይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ህክምና ኮሌጅ ኤች .ሲ.ፒ ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና ከሐምሌ 3-7 2015 ዓም ይሰጣል። ለዚህም ይረዳ በሰኔ ወር ባሉ ሁሉም ቅዳሜ እና እሁዶች የልየታ ስራ ይሰራል ስለሆነም በነፃ ስልክ 976 ደውለው ይመዝገቡ!
إظهار الكل...
A must see place. A salt lake in the #Afar Region of #Ethiopia #LandOfOrigins #VisitEthiopia #FlyEthiopian Travel to Ethiopia
إظهار الكل...
የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት _____ ▪የበሽታው ምንነት የማህፀን በር ካንሰር በሽታ በአለም ላይም ሆነ በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ለሴቶች ሞት ዋና ምክንያት ነው፡፡ በሽታው (Human Papilloma Virus) በተባለ በአይን በማይታይ ረቂቅ ህዋስ የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ የማህፀን በር ካንሰርን የሚያመጣው ቫይረስ ብዙ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን በሽታውን የማምጣት አቅም ያላቸው በጣም ትንሾቹ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያም በየዓመቱ በበሽታው የሚጠቁ ሰዎች ብዛት ከ7500 በላይ የሚደርስ ሲሆን በበሽታው ከተጠቁት ውስጥም ከ5000 በላይ የሚሆኑት ይሞታሉ፡፡ በሽታው ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን የሚያጠቃ ሲሆን በወንዶች ላይ በፊንጢጣ እና በብልት አካባቢ እንደ ኪንታሮት አይነት ችግሮች ሲያመጣ በሴቶች ላይ ደግሞ ለማህፀን በር ካንሰር መከሰት ዋነኛ ምክንያት ነው፡፡ የማህፀን በር ካንሰር በሽታን የከፋ ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ ሴቶች የበሽታውን ምልክት የሚያሳዩት ከ15-20 ዓመት በኋላ ነው፡፡ ምንም ምልክት ሳያሳዩ በሽታውን በውስጣቸው ይዘው ለረጅም ጊዜ ይኖራሉ፡፡ ▪የበሽታው መተላለፊያ መንገዶች: በሽታው በግብረስጋ ግንኙነት አማካኝነት የሚተላለፍ ሲሆን በሽታው ከአለበት ሰው ወደ ጤነኛ ሰው የሚተላለፈው ጥንቃቄ በጎደለው የግብረስጋ ግንኙነት ወቅት ነው፡፡ ይበልጥ ለበሽታው የሚጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች: ▫እድሜያቸው ሳይደርስ የግብረስጋ ግንኙነት የሚጀምሩ ሴቶች፣ ▫ከቡዙ ሰዎች ጋር ግብረስጋ ግንኙነት ማድረግ፣ ▫በብልት አካካቢ ሌሎች ቁስለቶች መኖር፣ ▫በሽታ የመከላከል አቅም ማነስ፣ ▫ሲጋራ መጠቀም የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ▪የበሽታው መከላከያ መንገዶች የማህፀን በር ካንሰርን ከምንከላከልባቸው መንገዶች አንዱና ዋናው እድሜያቸው 9-14 ዓመት የሆናቸውን ሴት ልጆች መከላከያ ክትባቱን እንዲወስዱ ማድረግ ነው፡፡ አንዲት ሴት ልጅ ከበሽታው ሙሉ ለሙሉ ራሷን ለመከላከል 2 ጊዜ ክትባቶችን ከ6 እስከ አንድ አመት በሆነ ልዩነት መውሰድ አለባት፡፡ በኢትዮጵያም የማኅጸን በር ካንሰር በሽታን ለመከላከልና ለመግታት የማኅጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ሴት ልጃገረዶች ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በየዓመቱ በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማት እና ለክትባት በተመረጡ ጊዜያዊ የክትባት ጣቢያዎች በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ሴት ልጆች የግብረስጋ ግንኙነት ከማድረጋቸው በፊት ቢከተቡ በበሽታው ከመጠቃት ይድናሉ፡፡ ሌሎቹ መከላከያ መንገዶች: ▫እድሜያቸው ለአቅመ ሂዋን ከመድረሱ( ከ18 ዓመት) በፊት ግብረስጋ ግንኙነት ከመፈፀም መቆጠብ፣ ▫አንድ ለአንድ መወሰን፣ ▫ልቅ ከሆነ የግብረ -ስጋ ግንኙነት እራሳቸውን በመታቀብ ▫ሲጋራ አለማጨስ፣ ▫የወንዶች ግርዛት በወቅቱ እንዲካሄድ ማድረግ፣ ▫የስነተዋልዶ ጤና ትምህርት መስጠት ይገኙበታል፡፡ በሌላ መንገድ እድሜያቸው መከተብ ከሚችሉበት እድሜ ክልል ያለፉና ከ30-49 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች የቅድመ ማህፀን በር ካንሰር በሽታ ምርመራ ማድረግ አለባቸው፡፡ ምርመራውን በማድረግ ችግሩ የተገኘባቸው ነገር ግን ምንም ዐይነት የህመም ምልክት የሌላቸው ሴቶች ( ካንሰር ደረጃ ላይ ያልደረሱ) መታከምና መዳን ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ለበሽታው የተጋለጡና የታመሙ ሴቶችን እስከመጨረሻው ድረስ የእንክብካቤና ፍቅር መስጠት ይገባል፡፡ ኢትዮጵያም የማህፀን በር ካንሰር የህብረተሰቡ የጤና ችግር ከማይሆንበት ደረጃ ላይ ለማድረስ አለማቀፋዊ ስምምነት ገብታለች ፡፡ በዚህም መሰረት እ.ኤ.አ በ2030 90% የሚሆኑ ሴት ልጆችን የክትባቱ ተጠቃሚ ማድረግ፣ 70% የሚሆኑትን እድሜያቸው ከ30-49 ዓመት የሆኑትን ሴቶች የቅድመ ማህፀን በር ካንሰር ምርመራ ማድረግ፣ እና የማህፀን በር ካንስር የተገኘባቸውን 90% የሚሆኑትን ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ ነው፡፡ አዘጋጅ: አቶ መንግስቱ ቦጋለ፣ ፐብሊክ ሄልዝ ፕሮፌሽናል እና ከፍተኛ የክትባት ባለሙያ Via Ministry of Health,Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ዶክተር ካትሪን የተመራ ልኡክ ጋር ተወያዩ። #afargcs: ግንቦት 04 -2015 የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ የተመራ ልኡክ ጋር በመልሶ ግንባታና መልሶ የማቋቋም ስራዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የልዑካን ቡድኑ ጋር የመንግስታቱ ድርጅት ለክልላችን በመልሶ ግንባታ እና መልሶ የማቋቋም ስራዎችን የመደገፍ እቅድ ዙሪያ ላይ ውጤታማ ውይይት ማካሄዳቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ ገልፀዋል። በጦርነት ወቅትም ሆነ እስካሁንም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአፋር ክልል ላደረጉት ሰብአዊ ድጋፍ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።
إظهار الكل...
01:41
Video unavailableShow in Telegram
Qafarak Qaadâ muziyeem Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Qaada kee Turiizim Biirok Qaadâ muziyeem Amay gufne edde aba! #Qaada Kee Turiizim Biiro
إظهار الكل...
10.73 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.