cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❥ለእስልምናህ ቦታ ስጥ ❥

https://t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ለ ጥያቄ @Hayatbintkedir

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 041
المشتركون
-224 ساعات
+3317 أيام
+18430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
▪️لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ ✅ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ  ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡ 📚ሱረቱል ሀሽር 21) t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx
إظهار الكل...
👍 1
▪️لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ ✅ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ  ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡ 📚ሱረቱል ሀሽር 21) t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx
إظهار الكل...
إظهار الكل...
እውቀትን ከኡለማዎች መውሰድ (1).mp32.21 MB
👍 1
Repost from ፈዋኢድ
Photo unavailable
🎤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ⭐️ኡሙ ዓብዱረህማን ኦንላይን የሴቶች መድረሳ ⚡️የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአንን ለመማር ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባችሁ ሃገር ውስጥም ይሁን ከሃገር ውጪ ባላችሁበት ሆናችሁ በቀላል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ መድረሳችን ኡሙ ዓብዱረህማን 2ተኛውን ዙር ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ⚡️ ያሉን የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከታች ባለው ዩዘር ኔም አማካኝነት ዛሬውኑ ምዝገባውን ያካሂዱ፡፡ ✨ማሳሰቢያ:- ይህ መድረሳችን ሁሉንም የእድሜ ክልል ያማከለ ነው፡፡ 💫የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች :- 1, ሂፍዝ እና ሙራጀአ 2,ቁራንን በነዘር ማስኸተም 3,ከአሊፍ ጀምሮ ቃኢዳን ማስጨረስ 💥 ለበለጠ መረጃ:- 0907136729 ላይ ይደውሉ፡፡ ለመመዝገብ👇👇👇 @rahmimujahid
إظهار الكل...
2
☞ *�የጠዋት ዚክር* _اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَحْيَانَا بَعْدَ مَا أَمَاتَنَا وَإِلَيْهِ النُّشُوْر_ِ                     *ትርጉሙ*⇓� � _▲ሕይወታችንን በከፊል ከገደለ በኋላ ነፋስ ለዘራብን እንድንነቃ ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው መመለሻም ወደርሱ ነው።_ _اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ عَافَانِيْ فِيْ جَسَدِيْ، وَرَدَّ عَلَيَّ رُوْحِيْ، وَأَذِنَ لِيْ بِذِكْرِه_ِ               *ትርጉሙ*⇓� _▲አካላዊ ጤንነት ለለገሠኝ ነፍሴንም ለመለሰልኝ እንዳወሳውም ለፈቀደልኝ አላህ ምስጋና ይገባው_። t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx
إظهار الكل...
👍 4
😍😄😌😉 🛜    ጀ🛜      መ🛜          ረ  ✅ 🖋ኪታብ ፦ የመልካም ሚስት ባህሪ 🎤አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ደርሱ የሚተላለፍበት ሊንክ🤪 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
إظهار الكل...
#ትንሽ_ስለ_መውሊድ___!! ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ በዚህ አጭር ፅሁፍ የነብዩ መውሊድ ተብሎ የሚከበረው በዓል እውነታው ምን እንደሆነ ለመውሊድ አክባሪዎች እየጠየቅን እና ምላሻቸውን እያየን መውሊድ ቢድዓ መሆኑን እንገልፅላቸዋለን። ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ #መረጃ_ካመጡ_ጥሩ፡                   #መረጃ_ካላመጡ_አፈሩ፡ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻     #ጥያቄያችን___?? ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ ድንን እንደማወቅ ተውሒድና ሱና፡ መውሊድ እያላችሁ ንጉስ፣ከረም፣ዳና፡ ጥመት ከምትሰብኩ በሾንኬ በአና፡ በጥቅሳ በእንጆር ደግሞም በቦረና፡ በሉስኪ ንገሩን እኛም እናክብረው፡ ኢስላም ከፈቀደው አብረን እንኑረው፡ ካልፈቀደው ደግሞ ይቅር እናስቀረው፡ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ #ጥያቄያችን!?? እውነት የነብዩ ወዳጂ ከሆናችሁ!? በሉ መረጃ አምጡ እስኪ እንይላችሁ!? መውሊድ አውጡ ብሎ ማን ነው ያዘዛችሁ!? በየትኛው ኪታብ ማን ፈቀደላችሁ!? ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ መሀይማኖችን፤          በሀይማኖት ሽፋን ከምታታልሉ፡ የማይሆንን ነገር፤      ይሆናል በማለት ህዝብ ከምትበሉ፡ ለሆዳችሁ ብቻ ሁሌ እያሰባችሁ፡ የሌለን ቢዲዐ ሱና ነው ካላችሁ፡ አምጡልን መረጃ ይሔው እንስማችሁ፡ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ አገር ላገር መሮጥ ሙስበሀ እየያዙ፡ በርዘንጂ እና ራምሳ እየወዘወዙ፡ በሽርክ ስንኞች ዑማውን ከማጥመም፡ ከሱና እያሶጡ በቢድአ ከማስታመም፡ የመውሊድ ጥመቱን ብትተውት አውቃችሁ፡ በሁለቱም ሀገር ትጠቀማላችሁ፡ መውሊዱን አንተውም እምቢየው ካላችሁ፡ #ጠየቅን_መልሱ፤ የመውሊድ ትዕዛዝ ከማን መጣላችሁ!? ሀቅን ማገኘት ነው አጭሩ አቋማችን፡ እውነትን ማድረስ ነው ለየዋህ ህዝባችን፡ በሉ መረጃ አምጡ? ይነው ጥያቄያችን??? ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ #____🖍#ጥያቄያችን!?? ......🖊️መውሊድ ማክበር ወንጀል ነው? #ወይስ_ዒባዳ_ነው? "#ወንጀል_ነው" ካላችሁ ወንጀል መስራት አይቻልም።   "#ዒባዳ_ነው" ካላችሁ ደግሞ ➻ዒባዳ መሆኑ ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አውቀውታል? ወይስ አላወቁትም? .....🖋 "አላወቁትም"ካላችሁ ➻ነብዩን በአላዋቂነት መጠርጠር ነውና ከእስልምና ትወጣላችሁ። 🖊"አውቀውታል" ካላችሁ ደግሞ ➻ነብዩ ሙሐመድ መውሊድን እንድናከብር አስተላልፈውልናል ወይስ አላስተላለፉልንም❓ ...🖊 "አላስተላለፉልንም" ካላችሁ ➻ነብዩ የወረደላቸውን መልዕክት አያስተላልፉም ነበር" የሚል ግንዛቤ ይሰጣልና አሁንም ከእስልምና ትወጣላችሁ። ....🖋 "አስተላልፈውልናል" ካላችሁ ደግሞ ➻እውነተኞች ከኾናችሁ መረጃችሁን አምጡ እንላችኋለን። ...#መልስ_ከመውሊድ_መሪዶች..        #ጥያቄያችንን_በስርአት_መልሱ_አለቀ። 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ #እውነታው_ግን_መውሊድማለት_!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ❶ቁርኣን ያልወረደበት፤ ❷ነብዩ ሙሐመድ ያላዘዙበት፤ ❸ሰሐቦች ያልሰሩት፤ ❹የሰሐቦች ተከታይ ያላስተላለፉት፤ ➻በእስልምና ላይ የተጨመረ አዲስ መጤ (ቢድዓ) ለሆነ ነገር ከየትም መረጃ ሊያመጡለት አይችሉም። ➻ባየነው መሰረት መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ ሁለት ሰዎች የማይጨቃጨቁበት ግልፅ የሆነ ጉዳይ ነውና ሁሉንም ሙስሊሞች አላህን ፈርተው ከዚህ ተግባር ሊቆጠቡ ይገባቸዋል እንላለን የዚህች አለምን መቅሰፍትም ሆነ የመጭውን አለም መከራ ይጠነቀቁ ዘንድ ሀቅን በመረጃ ይከተሉ። ➻አላህ ማንን በምን ሰበብ ሂዳያ ሊሰጠው እንደ ሚችል አይታወቅምና አንተም አንችም እኔም ሳንሰስት ይህንን ፅሁፍ ለሙስሊም ወገኖቻችን እናስተላልፍላቸው እላለሁ። አሏህ ሀቅን በሀቅነቱ አሳይቶ የምንከተለው ጥመትን በጥመትነቱ አሳይቶ የምንርቀው ያድርገን አሚን።✅ t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx
إظهار الكل...
👍 4
00:18
Video unavailable
👉 ነብያችን ላይ ሰላትና ሰለዋት ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም 👉 በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ቢሆንም በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
إظهار الكل...
7.91 KB
👍 15 1
✍ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ " ማንኛዋም ሽቶ ተቅብታ ወደ መስጂድ የወጣች ሴት መልሳ እስክትታጠብ ድረስ ሰላቷ ተቀባይነት የለውም " 📚  [ አልባኒ ሰሂህ ብለውታል ] 👉 ልብ በይ እህቴ መስጂድ ለሰላት  ብለሽ ወጥተሽ ሽቶ በመቀባትሽ ሰላትሽ ተቀባይነት አያገኝም ከተባለ ፤ ለሌላ ሀጃሽ ሽቶ ተቀባብተሽ ስትወጪ እንዴት ሊሆን ነው ቅጣቱ ?! አስቢበት !!! አስቡበት✔️✔️ t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx
إظهار الكل...
👍 10🎉 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.