cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

DA-SUPPORT

Educational Channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 439
المشتركون
+324 ساعات
+2117 أيام
+41830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን፡-04/01/2017 ዓ.ም ማስታወቂያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ጉዳዩ፡- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል መጽሐፍ ሽያጭ ይመለከታል፡፡ ከላይ በርዕሰ ጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው ለ2017 ዓ.ም የመንግስት የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ስለመጣ ከመስከረም 6 እስከ መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ.ም እየመጣችሁ እንድትገዙ በትህትና እንገልጻለን፡፡ የአከፋፈል ዘዴ፡ ባንክ ትራንስፈርና ቪዛ ካርድ ብቻ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ:- 1000170308364 አንበሳ ባንክ :- 00112406369-93 ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን፡-29/12/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ጉዳዩ፡- ከአፀደ ሕጻናት እስከ 8ኛ ክፍል መጽሐፍ ሽያጭ ይመለከታል፡፡ ከላይ በርዕሰ ጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው ለ2017 ዓ.ም የመንግስት መማሪያ መጽሐፍ ስለመጣ ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እየመጣችሁ እንድትገዙ ከዚህ በፊት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ወላጆች መጽሐፍ ያልገዛችሁ ስላላችሁ አሁንም የመጨረሻ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን ስለሆነና ከተጠቀሰው ቀን በኃላ ምንም አይነት የመጻሕፍት ሽያጭ የማንቀበል መሆኑ በትህትና እንገልጻለን፡፡ የአከፋፈል ዘዴ፡ ባንክ ትራንስፈርና ቪዛ ካርድ ብቻ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ:- 1000170308364 አንበሳ ባንክ :-00112406369-93 ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን፡-25/12/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ጉዳዩ፡- ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል መጽሐፍ ሽያጭ ይመለከታል፡፡ ከላይ በርዕሰ ጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው ለ2017 ዓ.ም የመንግስት መማሪያ መጽሐፍ ስለመጣ ከነሐሴ 27 እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል በተጠቀሰው ቀን ብቻ ፋይናንስ ቢሮ እየመጣችሁ እንድትገዙ በትህትና እንገልጻለን፡፡ የአከፋፈል ዘዴ፡ ባንክ ትራንስፈርና ቪዛ ካርድ ብቻ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ :-1000170308364 አንበሳ ባንክ:- 00112406369-93 ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ
إظهار الكل...
ቀን፡-23/12/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለተከበራችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ ጉዳዩ፡- ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል መጽሐፍ ሽያጭ ይመለከታል፡፡ ከላይ በርዕሰ ጉዳዩ ለመግለጽ እንደተሞከረው ለ2017 ዓ.ም የመንግስት መማሪያ መጽሐፍ ስለመጣ ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል በተጠቀሰው ቀን ብቻ ፋይናንስ ቢሮ እየመጣችሁ እንድትገዙ በትህትና እንገልጻለን፡፡ የአከፋፈል ዘዴ፡ ባንክ ትራንስፈርና ቪዛ ካርድ ብቻ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ 1000170308364 አንበሳ ባንክ 00112406369-93 ከሰላምታ ጋር ት/ቤቱ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.