cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኢንሴኖ አነስ ቢን ማሊክ መስጂድ ጀማዓ

በቢድዓ ወይም በስህተት ካዘዙህ ወደ ሌላ ሐገር ሽሽ ዲንህን ይዘህ አጥብቀህ ያዘው ዲን ነው ካፒታል ንብረት የዲንህ መበላሸት እሱ ነው ትልቁ ክስረት 📚ምንጭ- نُونية القحطانِي @Mudesir05

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
895
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

muqbel-fatwa2211.mp33.57 KB
#ክፍል_4 የቀሲሙ ጠቢብ፣ የዑነይዛው ኸጢብ! #መልካም_ንባብ! 👇እዚህ ይገኛል👇 https://t.me/ensenoanasmesjid/1368
إظهار الكل...
የሸይኽ ዑሰይሚን ረድ በሙስጠፋ ማሕሙድ ላይ ሸይኽ ዑሰይሚን ከግብፃዊው ፈላሲፋ ሙስጠፋ ማሕሙድ ስሙን ጠርተው ሲያስጠነቅቁ ካነሱዋቸው ነጥቦች : – – በዚህ አጋጣሚ በቴሌቪዥን ከሚመጣ ሙስጠፋ ማሕሙድ አስጠነቅቃችኋለሁ – ለሱ ቁርኣንን በዘመኑ ግንዛቤ የፈሰረበት ኪታብ አለው – ላ ኢላህ ኢልለላህን በጀህሚዮች አተረጓጎም ይተረጉማል – ላ መውጁደ ኢልለላህ ይላል ይህ የወህደተል ውጁድ ባልተቤቶች አተረጓጎም ነው – የጀህሚዮችን መዝሀብ ተቅሪር ሊያደርግ ይፈልጋል – ይህ ሰው ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኛ ኩፍር ተሸጋግሯል – ጠማማ ነው ተጠንቀቁት ከሱም አስጠንቅቁ 🔹ኢኽዋኖች ምን ትሉ ይሆን ሸይኽ ዑሰይሚን የሰው ስም አያነሱም ነበር እያላችሁ ስታራግቡ የነበራችሁት ። አሁንስ ነው እሳቸውም መድኸልይና ጃምይ ናቸው https://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
AUDIO-2023-10-05-07-07-31.mp34.15 KB
ደቂቃ 27፡22 MB 2.9 ብቻ #ስለረመዷን የተደረገ ሙሐደራ! ርዕስ፦ ጠቅለል ያሉ ምክሮች! 🎙 #በሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ[ሀፊዘሁላህ] ______ ኧ ምነው? Download አድርገህ ለማዳመጥ ምን ጎደለ? (ሀ) ስልክህ ብር የለውም (ሀ) ልብህ ፍላጎት የለውም አሏህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
إظهار الكل...
ጠቅለል ያሉ ምክሮች ስለ ረመዷን!.mp32.94 MB
👆👆👆 የሸይኽ አሕመድ አል-ሀጅሪይ ለሸይኽ ሑሰይን አስ-ሲልጢይ የሰጡት ምስክርነትና በሸይኹ ሰዎች እንዲጠቀሙባቸው ማነሳሳታቸው 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
የሸይኽ አሕመድ አል-ሀጅሪይ .mp31.37 MB
እንደዚህ አይነት አስተማማኝ እና እምነት የሚጣልበት መድረክ ማግኘቱ በጣም የተለየ ነው፣የዚህ የወርቅ ካፒታልትድ ኩባንያ ልጥፍ እስካገኝ ድረስ ከረጅም ጊዜ በፊት ስፈልግ ነበር። ከ24 ሰአት በኋላ የ500 ዶላር ቢትኮይን ሙከራ እሰጣቸዋለሁ $5000 ቢትኮይን አገኘሁ በነፃነት ወደ Bitcoin ቦርሳዬ የኔ ትርፍ ሁላችሁም ለተሻለ ገቢያችሁ እንድትሞክሩ እመክራችኋለሁ። ለበለጠ መረጃ ከፈለጉ እኔን ማግኘት ይችላሉ።
إظهار الكل...
✔️አድስ ሙሓደራስለ ተዉሂድ ና ሽርኽ የኣንዳን አንቢያዖች ና ሰለፎች ከተዉሂድ ጋር የነበራቸዉ ታሪክ ተዳሶበታል ✅በፎንቆ በመካዕላ በአልፉርቋን መስጅድ የተደረገ ሙሓደራ 🎙በሸይኽ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁሏሁ ወረዓሁ ====================== https://t.me/+__Bdq6iqz5IwMjhk
إظهار الكل...
ሽርኽ_ና_ተዉሂድ_የዉስን_ሰለፎች_ታሪኽ.mp321.46 MB
አዲስ ሙሓደራ 🔈 #እድሎችን መጠቀም 🔗 የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት⤵️ https://t.me/ensenoanasmesjid/5602 🔶 ለአዳማ ሰለፊያዎች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ የተሰጠ ሙሓደራ 🎙በኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁላህ 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉን 👇👇👇 🌐 https://t.me/ensenoanasmesjid
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.