cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ አርትስ™

★ እንኳን ወደ Ethio Art's™ ቻናል በሰላም መጡ ! ⁹‑⁹‑፩፮ 🔱 »በዚህ ቻናል 💭 🎯 የተመረጡ እና አዲስ አስተማሪ ታሪኮች 📚🎙 🎯 የጥበብ ስራዎች 🎭 🎷 🎯 አዝናኝ ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች 😂🤣 🎯 እንዲሁም አስደናቂ እውነታዎች 😱 የምታገኙበት ብቸኛው ቻናል ነው :: 🔰 Join official channel : https://t.me/Ethio_ArtsEnt

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 901
المشتركون
-224 ساعات
-137 أيام
-7030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ የአለማችን በእድሜ ትንሹ አባት እንግሊዛዊው Sean Stuart  ይባላል። በ 11 አመቱ የልጅ አባት መሆን ችሏል። ልጁን የወለደውም ከጎረቤታቸው ልጅ ነው። @Ethio_ArtsEnt @Ethio_ArtsEnt
إظهار الكل...
👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
#moonbix Best Airdrop Forever !! ✅|| ይህ ሁላችንም የምናውቀው እና የዝነኛው የባይናንስ ፕሮጀክት ነው። ✅|| የተሻለ ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም። ✅|| ቀድሞ የጀመረ 100% ተጠቃሚ ይሆናል። አሁኑኑ ብትጀምሩት ደግሞ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ። ለመጀመር ➡️ https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5643810834&startapp=ref_5643810834&utm_medium=web_share_copy
إظهار الكل...
👍 1 1👏 1
🟣ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።...አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል። ...የአና ማስታወሻ There are many who think you don't know, because they believe in talking, but they don't have what they say.  But don't believe it by talking.Live what you want to talk about and then your life will be broken and people will talk to you without saying a word. ... Anna's note ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ መልካም ምሽት ተመኘሁ 🙏 -Share with love ❣️         
إظهار الكل...
2👍 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
📌 ይህን ያውቃሉ !? 🤔 ጥናቶች እንደሚያሳዩት አንድ ለአቅመ አዳም የደረሰ ወንድ በ 2 ሳምንት ውስጥ ብቻ የሚያመነጨው ዘር በመሬት ላይ ያሉ መውለድ የሚችሉ ሴቶችን ሁሉ ማስረገዝ ይችላል !!
إظهار الكل...
👍 1😱 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
# ይህን ያውቃሉ?😎 👉 ደጋግመን ከማንበብ ይልቅ እየጮህን ከተናገርን ያንን ነገር የማስታወስ አቅማችን በ50% ይጨምራል። ይህ ሲባል ሁሉንም ነገር እየቀወጣቹሁ ተናገሩ አይደለም😃😃😃
إظهار الكل...
👍 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተዋወቋት የአለማችን ፈርጣማዋ ሴት Nataliya Kuznetsova ሩሳዊት BODY BULDER ናት 💪 wow 😳😳😳 @Ethio_Arts01 @Ethio_Arts01
إظهار الكل...
😱 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
😳ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ሰው ''Randy Gardner'' የሚባል ሲሆን እንቅልፍ ለምኔ በማለት እንደ አውሮፖውያን አቆጣጠር በ1996 ዓ.ም ለ264 ሰአት ወይም ለ 11 ቀናት ያህል ሳይተኛ በማሳለፍ የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ  ስሙን ማስፈር ችሎ ነበር !! በሉ ደህና ደሩ ! 🥱❤ @Ethio_addis01
إظهار الكل...
👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ያውቁ ኖሯል?🤔❓ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ቢያንስ 3 አመታትን ሽንት ቤት ውስጥ ሆኖ ያሳልፋል ! 🙂 @Ethio_addis01 @Ethio_addis01
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ውሻ ተዋወቁት Gunther ይባላል ዜግነቱም ጀርመናዊ ሲሆን ወደ 500 million$ የሚገመት ሀብት ያለው ባለጸጋ ዉሻ ነዉ የሚገርመው ደሞ ይሄ ውሻ  Netflix ላይ Gunther Million የሚል ተከታታይ ዶክመንተሪ በ 2023 ተሰርቶለታል @Ethio_addis01 @Eth_Addis1 group
إظهار الكل...
👍 1😁 1
00:21
Video unavailableShow in Telegram
አሁን የምትሰሙት "kazakh" የሚባል በካዛኪስታን የሚነገር ቋንቋ ሲሆን ቋንቋውን ለመልመድ ከ9 እስከ 12 ወር ያስፈልጋል🥵 🥶ያለችውን አልነግራችሁም 😂😁
إظهار الكل...
10.11 KB
😁 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.