cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💎ሀያእ💎ለሴት ልጅ ልዩ ውበቷነው💎

በሀያእሺ ንግስት ሁኝ ሀያእ ውበት ነው https://t.me/+2tvwUhwXlm5hNjdk

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
200
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በዲን መንገድ ላይ የምናገኛቸው ጓደኞቻችን ከስጋ ዘመድ በላይ ናቸው አላህ ይጠብቃቹ ለናንተ ትልቅ ቦታ አለኝ ውድ ጓደኞቼ አላህ ይጠብቃቹ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኒቃብ እስከ ከፈናችን ድረስ ይቀጥላል....... አንች ለአላህ ብለሺ ንያሺን አሳምረሺ በኢኽላስ  የለበሺውን ኒቃብ ወሏሒ የፈለገ ነገር ይደራረብ  ይራብሺ ፣ይጥማሺ፣ ብዙ በደሎች ይድረሱብሺ አታወልቂውም ። ምክንያቱም የለበሺው ለአዱኒያ ጥቅማ ጥቅም ለጠፊ ነገሮች ስላልሆነ። የለበሺው  አላህን ታዝዥ   የጀነት መግቢያ ስበብ ይሆነኛል ብለሺ ስለሆነ። የለበሺው አታወልቂውም። ግን ከመልበስሽ በፊት ለምን እደምትለብሽ ማን እዳዘዘሺ  እስከመቸ እደምትለብሺው፣ ከኒቃብ መልበስ ጋር የሚመጡ ከባባድ ፊትናወች ለመወጣት በመጀመሪያ አስበሺበት ጌታሺን ለምነሺ ፣ኢኽላስሺን አስተካክለሺ መሆን አለበት። ሁላችንንም አላህ ይሰትረን የጌታችንን ትዛዝ የምንተገብር ያድርገን!! =https://t.me/as_selefiy
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሚጠብቀኝ በሰማይ እስካለ ድረስ የሚጎዳኝ በምድር ላይ ምንም የለም። ~።    فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا አንተ በጥበቃችን ስር ነህ       
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሚጠብቀኝ በሰማይ እስካለ ድረስ የሚጎዳኝ በምድር ላይ ምንም የለም። ~።    فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا   አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡       
إظهار الكل...
✍ ልብ በ6 ነገሮች ትበላሻለች   ➖➖➖➖➖➖➖➖         ❶📩ኢልም (እውቀት) ኖሮት አለመተግበር ❷📩ስራን ያለ ኢኽላስ መስራት ❸📩የአላህን ቀደር ( ዉሳኔ ) አለመውደድ ❹📩 ተውበትን በመከጀል ሀጢያትን መዳፈር ❺📩የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ) እየበሉ አለማመስገን ❻📩የሞተን ሠው እየቀበሩ አለማስተንተን አሏህ ይጠብቀን!!
إظهار الكل...
💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደስታን ከሰው መጠበቅ የለብንም የእኛን ደስታ ከአላህ ጋር እራሳችን ነን መፍጠር ያለብን!!ሰወች መተው እስኪሚያስደስቱን ወይም የደስታችን ምንጭ እስከሚሆኑ መጠበቅ የለብንም
إظهار الكل...
ሰአት ደርሷል ኦላይን ያላችሁ ኑ ተጠርታችኋል ሊንኳን በመጫ ጎራ በሉ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
السلام عليكم ورحمة اللة وبركاتة 🎉በአላህ ፍቃድ  ሰኞ የአንዲት እህታችን የሺኝት ፕሮግራም ይኖረናል ። ➧ በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፋ ወንድሞች 🎙ወንድም  አቡ ያሲር ርዕስ [ የድረሱልኝ ጥሪ  استغثا] 🎙ወንድም  አቡ ማሂር ርዕስ [ቢዳአ ማለት ምንማለት ነው  ما هي البدعة فى الدين] 🎙ወንድም አቡ ነሚር ርዕስ [ በድን ላይ መፅናት ምክንያቱأسباب الثبات على الدين] 🎙ወንድም አቡ ሙስአብ ርእስ [በሰአቱ ይነገራል] 🎦 ስርጭት ሰዓት : 3:00 (በኢትዮ) 🏢ቦታ : አህሉ-ተውሂድ ኦንላይን ተማሪዎች አዳራሽ ⏹ፕሮግራሙን ሌሎች እህቶችን አድ በማድረግ እናንተም እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል!!! ግሩፑ ያልገባችሁ ሊንክ ▣ https://t.me/+qDdOqQPbNvFiZmE0
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.