Inspire Ethiopia
Certified Professional Life Coaches የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
إظهار المزيد156 603
المشتركون
-3324 ساعات
-2657 أيام
-2 21130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
የእግዚአብሔር ጥበቃ !
ትላንትና ማታ ቤተክርስትያን ቁጭ ብለን አባትና ልጅ አጠገባችን መጥተዉ ገና ቁጭ እንዳሉ ልጅ አባቷ እቅፍ ዉስጥ ሆና “አባዬ ወክ እንዉጣ” እያለች ታስቸግራለች
አባት ማስቸገሯን መቀጠሏ ስለረበሸዉ እዛዉ አካባቢ እንድትንቀሳቀስ ይለቃታል ልጅ ገና ከመለቀቋ ፊት ለፊቷ ወዳገኘችው መንገድ ሩጫዋን ቀጠለች
ይሄንን ያየ አባት ልጁ ሳታየዉ ከኃላዋ ይከተላት ጀመረ እንዳትወድቅበት ሊይዛት ፣ እንዳትጠፋ ሊጠብቃት ፣ ፍላጐቷን ሳይነፍጋት እንድትራመድ ፈቅዶ እያደረግኩልሽ ነዉ ሳይል በሚችለዉ ሁሉ አለላት
በጣም ርቃ ባይደርስባት እንኳን ፊት ለፊቷ ያሉትን ሰዎች ያዙልኝ ይላል እንጂ ተስፋ ቆርጦ አይተዋትም
ታድያ የፈጠረን ለእኛ ሲል ራሱን መስዋዕት ያደረገልን የሰማዩ አባታችን እማ እንዴት እየጠበቀን ይሆን ?
እንኳን አደረሳችሁ !
ስላልተዉከን ተመስገን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
🙏 1735👍 547👏 182
Photo unavailableShow in Telegram
🔹 ይህ ስልጠና ለፍቅር ግንኙነት ተብሎ ይዘጋጅ እንጂ ብዙዎች ከቤተሰብ ፣ ከጓደኛ እና ከስራ ባልደረባቸዉ ጋር ያላቸዉንም ግንኙነት አስተካክሎላቸዋል !
👍 46👏 7
💎 ከሰልጣኞችን አንደበት
➡️ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ስልጠናዉ ይጀምራል !
ለመመዝገብ
☎️ +251944314544 ይደዉሉ
@LCD_TrainingInstitute ይፃፉልን
❗️ የዚህ ዓመት የመጨረሻዉ ዙር ስለሆነ አሁኑኑ ይወስኑ ፤ ያስፈልጋቸዋል ብለዉ ለሚያስቡት ያጋሩ እናመሠግናለን 🙏
Nouvel enregistrement 283.m4a1.42 MB
👍 101👏 16🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቤተሰቦች 🙌 ነገ ምሽት በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ !
በፍቅር ህይወታችሁ ትክክለኛ እና ዘላቂ ለውጥ ማምጣት የምትፈልጉ ሰዎች ብቻ በሰዓቱ ተገኙ !
በ @LCD_Training_Institute የቴሌግራም ቻናል !
መልካም ምሽት ለሁላችሁም 🙏
👍 234🙏 41👏 16
Photo unavailableShow in Telegram
👉 የማህበራዊ ሃላፊነትዎን መወጣት ፈልገዋል? የአዎንታዊ ለውጥ አባል ሆነው የስራ ልምድ ማግኘትስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያ ዩዝ አሶሴሽን በጀመረው የአንድ ወር ፕሮጀክት ላይ በነጻ በመመዝገብና የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን በመሥራት የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ በምላሹም #የአባልነት_እድል ፣ #የድጋፍ_ደብዳቤ ፣ #ሰርተፊኬት እንዲሁም ለስራ ቅጥር የሚያግዝ #የስራ_ልምድ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ!
👉 ውስን ቀናት እና ቦታ ብቻ ስላሉን በፍጥነት ለበጎ ፈቃደኛነት ይመዝገቡ!
ሊንኩን በመጫን አሁን ይመዝገቡ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeT8ksbpWalrFAZRMpDHhNWBd_SLauEwNMe0IxFqlf9eq_uYg/viewform?usp=sf_link
👍 90🙏 14👏 11
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም በዓል ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
👍 434🙏 173👏 59
Photo unavailableShow in Telegram
ብሩህ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
👍 466🙏 106👏 62
Photo unavailableShow in Telegram
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
🙏 400👍 179👏 64
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.