cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio tech

❤ማንኛዉንም የtech ነገሮች እዚህ ያገኛሉ❤ ❤ማንኛዉም የpcሆነ የandroid አፖፖች ይፖሰታሉ❤ ❤እኛን በመከታተል እዉቀትዎን ያሳድጉ❤ ማንኛዉም የtech ጥያቄ ካለዎት በ @ethiotechc12 የድርሱን 🎅ፎቶዎን ወደ Cartoon እንቀይራለን ፎቶዎን በዚ ይላኩልን @ANUEL_AA1

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
244
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🚨ጥያቄ ካለዎት🚨 📌@Channelami_bot 🚨Application 💽 ከፈለጉ🚨 📌https://t.me/habshanapp 🚨Game 🎮 ከፈለጉ🚨 📌 https://t.me/habshanapp 🚨አስተያየትዎን📨 ለመስጠት🚨 📌@Channelami_bot ●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●●◇●●● 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
إظهار الكل...
ሀበሻን Apps

✳️ ሰላም እንኳን ወደ ሐበሻን Apps በሰላም መጡ በዚህ ቻናል Tech ነክ ነገሮችን፡ ◽️ ስለ Android App መረጃዎች ◽️ የዌብሳይት ጥቆማዎች ◽️ የኮምፒውተር ትምህርቶች ◽️ በቪዲዮ የተደገፉ ስልጠናዎች ◽️ ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ።

Photo unavailableShow in Telegram
#JFF😂🤣 #YouTube_Dislike👎 🦋#Share🦋 👩‍💻
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📌ሶሻል ሚድያዎች ላይ በተደጋጋሚ እያየነው ስላለነው #Vsat📡 ተብሎ ስለሚጠራው እቃ ምንላችሁ አለን። #ይጠብቁን... 🦋#Share🦋 https://t.me/Ethiotechc
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#Vsat 📌Vsat(Very Small Aperture Terminal) ምንድነው?🤔 ✅መሬት ላይ ባለ #Station አማካይነት ድምፃችን እንዲሁም ቪድዩ የመሳሰሉትን #በሳተላይት መላላክ የምንችልባት አነስ ያለች Device ናት። 📌ለምን ይጠቅማል? ✅በሳተላይት አማካይነት ማንኛውንም ዳታ ያለማንም የቴሌኮም ድርጅቶች፣ መንግስት አስፈላጊነት መላላክ ያስችለናል። ✅በአብዛኛው የሚጠቅመው ለወታደራዊ ግልጋሎት ሲሆን በሀጋራችን በትምህርት ቤቶችና በሆስፒታሎች ውስጥም ለቲቪ ግልጋሎት በስፋት ሲውል ይታያል። ✅ስልኮችን ያለምንም ክፍያ (ያለቴሌ ጣልቃ ገብነት) ወደፈለግነው የአለም ክፍል ስልክ መደወል📲 ያስችለናል... በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ሱማሌዎች በስፋት ያሉበት ሰፈር😜 ⚠️በአጠቃላይ እቃው ለበጎ ከተጠቀምንበት በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ የዛኑ ያህል ህገወጥ ስራ ሲሰራበት ከተያዘ በህግ ሚያስጠይቅ እቃ ነው። 🦋#Share🦋 https://t.me/Ethiotechc
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
😡የሀገራችን ድርጅቶች ትልቁ ችግር... 🦋#Share🦋 https://t.me/Ethiotechc
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📄ዩቲዩብ ለቪድዩ ባለቤቶች ስነልቦና ሲባል የቪድዩዎችን #Dislike መጠን ከተመልካቾች ሊደብቅ ነው። 📌Dislike በተኑ እንዳለ ይቆያል። 🦋#Share🦋 https://t.me/Ethiotechc
إظهار الكل...
📌ፌስቡክ ለጊዜው መስራት አቁሟል በምን ምክንያት እንደተቋረጠ ገና አልታወቀም። ⚠️አስቸኳይ ምትፈልጉ #VPN መጠቀም ትችላላችሁ። #Share
إظهار الكل...
✳️ ሰላም ውድ የ Ethio tech ቻናል ተከታታዮች ዛሬ Android ስልክን Root ማረግ ጥቅምን በጥቂቱ ልንገራቹሁ። 1⃣. Androidን Root ስታርጉ root ስታረጉ ማንኛውንም የ Android system modify ማረግ ትችላላችው። ይሄን ES file explorerን በመጫን system ሙን modify ማረግ ይችላሉ። 2⃣. WiFi ን በስልካችን hack ማረግ እንችላለን። አብዛኛው እንደ ምታዉቁት Wifi Hacking app ኣች root መደረግ ስለሚፈልጉ አይሰሩም root ካረግን ይሰራሉ። አንደዚውም የ ሌሎችን wifi connection disable በተመሳሳይ wifi ማረግ ና hack ማረግ ይቸላል። 3⃣. ሌላው bloat ware ን ከሰልካችን remove ማረግ እንቸላለን። bloat ware ምንላቸው ስልክ ውስጥ የሚገኙ ልናጠፈቸው የማንችል app ሲሆኑ ግን root ካረግን remove ማረግ እንችላለን። 4⃣. Linux OSን በ Android ስልካችን run ማረግ እንችላለን። 5⃣. እንደዚውም የandroid phone ኣችንን processing speed መጨመር ፦ ለምሳሌ android ሰልካችን 1.2 GHz processor አስከ 1.5 GHz processor ማሳደግ እንችላለን። ማሰጠንቀቂያ risk አለው:: 🔜ጉዳቱን ደሞ በቀጣይ አቀርባለሁ።🔗 ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እንዳትረሱ
إظهار الكل...
😪በራሳችሁም ሆነ በምፈልጉት ሰው Sticker ማሰራት ምትፈልጉ በ Add እንሰራለን 1 sticker 🥷 5 MEMBER 2 sticker 🥷 10 MEMBER 3 sticker 🥷 15 MEMBER 4 '' '' 🥷 20 '' '' . . . . . . ከፈለጉ @KINGXXTENTACION #ያናግሩኝ 😴😴
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🟥ቢትንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ😤 ተቸግረዋል❓ ✔️✔️100% SURE/ እረግጠኛ የሆነ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል❓ 😁አይጨነቁ ይህ ሁላ በአንድ ላይ የሚያገኙበት እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ👇 🟢በየቀኑ የተረጋገጡ ከ 5- 70 ODD🔥🔥 ድረስ ያላቸውን 100% የተረጋገጡ የጨዋታዎችን ትኬት በየቀኑ ከኛ መግኘት ይችላሉ✅ JOIN የሚለው በመጫን ይቀላቀሉ✔️ 👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
Free tips👌
Join
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.