cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ebstv worldwide📡️

Welcome to EBS TV WORLDWIDE Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates. Don’t forget to share it with your friends. @ebstvworldwidebot @EbswhatsnewBot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
39 098
المشتركون
-224 ساعات
-587 أيام
-26530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡ "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!" EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) :

https://iptv.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on:

https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM Follow us on: tiktok

https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Facebook:

https://bit.ly/2s439TS

Telegram:

https://t.me/ebstvworldwide

Website:

https://ebstv.tv

ሜድሮክ ዓመቱን በስኬት አጠናቅቂያለሁ ብሏል ፤ኩባንያውን ለሥኬት ላበቁ 430 ትጉ ሠራተኞቹ እስከ 500 ሺህ ብር ሸልሟል፡፡ የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ መላ ሠራተኞቹንና አመራሮችን ያመሰገኑም ሲሆን በቅርቡ ወደሀገሬ እመጣለሁ ብለዋል፡፡ ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇 https://youtu.be/0FGRysS86Rs
إظهار الكل...
430 ሠራተኞች እስከ 500 ሺህ ብር ተበርክቶላቸዋል /Ethio Business/

ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods. EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) :

https://live.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on:

https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok

https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Facebook:

https://bit.ly/2s439TS

Telegram:

https://t.me/ebstvworldwide

Website:

https://ebstv.tv

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር በራስ ገንዘብ ለመገበያየት ስምምነት እያረገች ነው፤ከሰሞኑም ከቻይና በጋር የከረንሲ ስዋፕ ተስማምታለች፡፡ኢትዮጵያ ከዚህ ስምምነት ምን ታተርፋለች የሁለቱ ሀገራት ነጋዴዎች ምን ይጠቀማሉ በሚሉትና ስለከረንሲ ስዋፕ ምንነትን በተመለከተ ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ https://youtu.be/2V4rYbm1U20
إظهار الكل...
በቀላሉ ከቻይና ዕቃ ለማስመጣት…/Ethio Business/

ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods. EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) :

https://live.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on:

https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok

https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Facebook:

https://bit.ly/2s439TS

Telegram:

https://t.me/ebstvworldwide

Website:

https://ebstv.tv

إظهار الكل...
የምግብ አለመፈጨት (Dyspepsia) እና የጨጓራ ባክቴሪያ (H-Pylori) /New Life

በወቅታዊ ልዩ ጥንቅር;- የምግብ አለመፈጨት (Dyspepsia) ምግብ በአግባቡ ካልተፈጨ ህመም ነው ሚሆነው፡፡ የምግብ አለመፈጨት ምንነት ፣ መንስኤዎቹን ፣ ምርመራው ፣ ህክምናውን እና መከላከያውን ከ ተመልካቾች አስተያየት ጋር እንዲሁም የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት ፣ የአንጀት እና የጨጓራ ሰብ እስፔሻሊስት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ። የጨጓራ ባክቴሪ (H-Pylori) እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የንጹህ ውሃ እና ምግብ እጥረት ባለባቸው ሃገራት የጨጓራ ባክቴሪያ በስፋት ይገኛል። በመሆኑም የጨጓራ ባክቴሪ መንስኤዎች ፤ መፍትሔዎቹን ፤ ህክምናውን እና መከላከያ መንገዶችን በተመለከተ የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የአንጀት እና የጨጓራ ሰብ እስፔሻሊስት አጠር ያለ ማብራሪያ ሰተውበታል ። Digestive Health: A Complete Guide Join us for a comprehensive look at digestive problems. Our experts discuss causes, treatments, and prevention, focusing on regions like Ethiopia. Improve your digestive health today! አዲስ ሕይወት ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ . የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል። New Life is a compelling television program dedicated to exploring diverse health issues, with a particular focus on medical conditions. We bring public awareness to medical and patient concerns and other health topics through insightful discussions and expert analysis. Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health and well-being. EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) :

https://live.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on:

https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ #ebs #new_life Follow us on: tiktok

https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Facebook:

https://bit.ly/2s439TS

Telegram:

https://t.me/ebstvworldwide

Website:

https://ebstv.tv

إظهار الكل...
የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሽኝት ፣መስከረም 08, 2017 What's New Sep 18, 2024

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) :

https://live.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on:

https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ #ebs #EBS_What's_New Follow us on: tiktok

https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Facebook:

https://bit.ly/2s439TS

Telegram:

https://t.me/ebstvworldwide

Website:

https://ebstv.tv

የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዜና መጽሄታችን ምሽት 1:30 ላይ በቴሌቪዥን መስኮት የተለያዩ መረጃዎችን የሚያደርሳችሁ ይሆናል። በምሽት ዜናዎቻችን  በዋናነት ቴሌኮም በ1 ቢሊዮን ዶላር የማስፋፍያ ስራ ጉዳይ፤  የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰለሰጠው መግለጫ፤  የፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የቀብር ሥነሥርዓት በተመለከተ እንዲሁም ሌሎች ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያጠናከርናቸውን መረጃዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን። Telegram EBS NEWS: https://t.me/ebstvnews
إظهار الكل...
EBSTV NEWS

Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#EBS #EBSTVSPORT #Shortcode_SMS_7696_WN https://t.me/ebstvnews
إظهار الكل...
👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#EBS #EBSTVNEWS #Shortcode_SMS_7696_WN https://t.me/ebstvnews
إظهار الكل...
👌 6👏 2
የኢቢኤስ የእኩለ ቀን ዜና በቀጥታ ለመከታተል ይህን የዜና ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/ebstvnews
إظهار الكل...
EBSTV NEWS

Welcome to EBS TV NEWS Telegram! We have daily news brief, interesting videos and breaking news updates, Sport. Don’t forget to share it with your friends.

https://t.me/ebstvworldwide

Inbox - @EbswhatsnewBot

1
إظهار الكل...
"ሼፍ የሰራሁትን ሲያሳየኝ በጣም ነው ያፈርኩት..." //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ሄኖክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው። "Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking." EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) :

https://live.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on:

https://linktr.ee/ebstelevision

#ኢቢኤስ #ebs #mirtu_gebeta Follow us on: tiktok

https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Facebook:

https://bit.ly/2s439TS

Telegram:

https://t.me/ebstvworldwide

Website:

https://ebstv.tv

👍 8👏 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.