cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

General Wingate Polytechnic college-Official channel

ራዕይ:- በ2022 በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መሆን። በአይሶ 9001፡2015 የጥራት አመራር ስርዓት ሰርቲፋይድ የሆነ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 919
المشتركون
+4424 ساعات
+1827 أيام
+28930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሐሙስ፡- መስከረም 9 ቀን 2016 ዓ.ም                #ማስታወቂያ   ለኮሌጃችን የውስጥ ሰራተኞች እና  ለውጪ የተቋማችን አጋር  ማኅበረሰብ በሙሉ የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተቋማዊዩ የግል ኢንተርፕራይዝ ያደለባቸውን 9 #በሬዎች በከፍተኛ ጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚው ማህበረሰብ ለመሸጥ አቅዷል፡፡ ስለሆነም በተዘጋጀው ጥቂት የመሸጫ ቀናት ውስጥ ፈጥነው በመምጣት የመረጡትን ሰንጋ በበሬዎቹ ፎቶ ላይ በተለጠፈው የዋጋ ዝርዝር መሰረት ከፍለው መውሰድ የሚችሉ መሆኑን ስንገልጽልዎት በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ለመስቀል በዓል፣ ለተለያዩ ዝግጅቶች ወይም የስጋ አምሮቶን ቁርጥ ለማድረግ ካሰቡ ወደየትም አይሂዱ፤ የስጋ ፍላጎቶን ለማርካት እኛ ጋር ኑ  አስር ጊዜ ለክተው አንድ ጊዜ ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም ይላል የኮሌጁ ተቋማዊዩ የግል ኢንተርፕራይዝ፡፡ ቀንበር ያልተጫነባቸውና ጅራፍ ያላረፈባቸው የእርድ ቅልብ ሰንጋዎቻችንን መርጠው ለመግዛት ከፈለጉ #አድራሻ፡-   ቦታ - ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ              ስልክ - 0991824160                   የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
إظهار الكل...
👍 8👎 4
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 29 3👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
ዕሁድ፦ መስከረም 5 ቀን 2017 ዓ.ም ለኮሌጃችን የእስልምና እምነት ተከታይ ሠራተኞች፣  ሠልጣኞች  እና አጋሮቻችን በሙሉ እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣ የዕድገት እና የበጎነት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን።                                        የጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
إظهار الكل...
26👍 17👎 5
إظهار الكل...

👌 4👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.