cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 320
المشتركون
+224 ساعات
+17 أيام
-3430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ውድ የትምህርት ቤታችን የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን የፊታችን እሁድ ማለትም 12/01/2017 አ.ም ከተማሪዎቻችን ወላጆች ጋር ውይይት ስለሚኖር በእለቱ ጠዋት 2:30 እንድትገኙ እናሳስባለን። 👉ጥብቅ ማስታወሻ:- ውይይቱ የሚከናወነው በመምህራን በየሴክሽኑ በክፍል ውስጥ በመሆኑ የመምህራን በሰአቱ መገኘት በእጅጉ አስፈላጊ ነው። በመሆኑም ማርፈድና መቅረት አይፈቀድም።
إظهار الكل...
🪐መደበኛ የትምህርት በሬዲዮ መርሀ ግብር የፊታችን ሰኞ መስከረም 13 ዓ.ም ይጀምራል ።
إظهار الكل...
Repost from N/a
ማስታወቂያ ለራእይ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ ሰላም እንዴት ናችሁ እስካሁን በተለያዩ ምክንያት ቁጠባ ማህበሩ የስራ መጓተት የነበረበት ቢሆንም በ2017 ዓ/ም አሁን ላያ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡ በመሆኑም ለአባላቱ የቁጠባ ደብተር ስለታተመ በሁለቱም ተቋማት ያላችሁ የማህበሩ አባላት የመመዝገቢያ እና የአንድ እጣ ክፍያ የከፈላችሁ አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ከቀን 10/01/2017 - 15/01/2017 ባሉት ቀናቶች መውሰድ ትችላላችሁ ፡፡ የመመዝገቢያ እና የአንድ እጣ ያልከፈላችሁ በማህበሩ አካውንት ብሩን በማስገባት ደረሰኝ ይዛችሁ በመምጣት ደብተሩን መውሰድ ትችላላችሁ ፡፡
إظهار الكل...
ሠላም ሁሉም ትምህርት ቤቶች ነገ የትምህርት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ፕሮግራም በመዘጋጀት ለተማሪዎች ደብተርና የትምህርት ቁሳቁስ በመስጠት የችቦ ቅብብሎሽ በማድረግ እንድታስ ጀምሩ ይሁን። ማሳሰቢያ:- ሁሉም ፕሮግራም በሚዲያ እና ሶሻል ሚዲያ በማስደገፍ እያስተዋወቃችሁ እንድት ሰሩ ይሁን።
إظهار الكل...
👍 2
👆👆👆👆👆 ✅ሰነዶች ⭐️አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ምዘና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 3/20169.9 ረቂቅ መመሪያ ⭐️የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራር ሙያዊ የስነ-ምግባር፤የዲሲፕሊን አፈጻጸምና ቅሬታ አቀራረብ መመሪያ ቁጥር 161/2016 ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የአራትዮሽ ስምምነት መፈራረሚያ ቅፅ ⭐️ከ1ኛ -8ኛ ክፍል የአራትዮሽ ስምምነት መፈራረሚያ ቅፅ.docx
إظهار الكل...
4_5985842160329561910.pdf6.71 KB
4_5967613627635602686.pdf3.41 KB
ከ1ኛ_8ኛ_ክፍል_የአራትዮሽ_ስምምነት_መፈራረሚያ_ቅፅ.docx0.74 KB
👍 2
👉👉በቀን 03/01/2017ዓ.ም በነበረው በት/ቤቱ ሰብሰባ ላይ ላልተገኛችሁ መ/ራን በሙሉ፦ ✍በ6/01/2017ዓ.ም ያልተገኛችሁበትን ህጋዊ ማስረጃ እንድታቀርቡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።
إظهار الكل...
🙏🙏ሰላም ጤናይስጥልኝ የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን መ/ራን በሙሉ 🙏🙏 ✍የ2017ዓ.ም ሰኛ /06/01/17ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራው የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት በማድረግ በስራ ሰዓታችሁ እንድት ገኙ በማለት እናሳስባለን። ✍ ማሳሰቢያ : መቅረትም ሆነ ማርፈድ በጥብቅ የተከለከለነው።።
إظهار الكل...
👍 2
ሠላም ✋✋ ✍️የመወሊድ በዓል እሁድ ስለሆነ ሰኞ በ6/01/17 ዓ.ም ትምህርት በደማቅ ሁኔታ በሁሉም ት/ቤቶች የማስጀመሪያ ፕሮግራም መከናወን አለበት። ✍️ በእለቱ የተማሪዎች ዉይይት በወረዱት አጀንዳዎች ላይ በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት በሁሉም ት/ቤቶች ዉይይት መካሄድ አለበት ። ✍️ሰኞ በ6/01/2017 ከሰዓት 8:00 ሁሉም የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ዋና ር/መምህራንና የመማር ማስተማር ም/ር/መምህራን ጋር ዉይይት መድረክ ስላለ ት/ት ቢሮ 12ኛ ፎቅ በሰዓቱ እንድትገኙ ። ✍️ለተማሪዎች ለትምህርት ማስጀመሪያ በተነጋገርነዉ መሰረት ደብተር መሰራጨት አለበት። ✍️ የወላጆች ዉይይትም ቀጣይ ሳምንት መስከረም 11 እና 12 በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት መደረግ አለበት።
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✍✍ጥብቅ ማሳሳቢያ ።:_ ስማችሁ ከዚህ በላይየተለጠፈው መ/ራን እናንተ አቴንዳንስ በመፈረም ብቻመውጣት እና በስብሰባ ስርዓት ላይ ግድፈት የፈጠራችሁ መሆኑን እየገለፅን በማናለብኝነት ስብሰባን አቋርጣችሁ ማንንም ሳታስፈቅዱ የወጣችሁ መሆኑን ስንገልፅ በቀቋሙ ህግና መመሪያው መሠረት ተጠያቂ እንደምትሆኑ እናሳውቃለን።።
إظهار الكل...
👍 3👎 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.