cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኛ ቼልሲ

እንኳን ደህና መጡ! ✅ | ትኩስ ትኩስ ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ | የዝውውር ዜናዎች እና የውል ዕድሳቶች የሚመዘገብበት ✅ | ስለተጫዋቾች ቁጥራዊ መረጃ እና ዳሰሳ የሚቀርብበት አሪፍ ነገር ስለምናቀርብ ተቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉን!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
3 199
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ሮም ኤመርሰንን ለማዘዋወር ከቼልሲ ጋር ንግግር አድርገዋል። ቼልሲ አሁንም ቢሆን ኤመርሰንን በ 25 ሚሊዮን ፓውንድ ለመሸጥ ቆርጧል፡፡ © SkySports Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
00:05
Video unavailable
🎥 || ራይስ እና ማውንት 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 😁 Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
4.82 KB
Photo unavailable
ቼልሲ ከ18 አመቱ ፈረንሳዊ የሬኔስ አማካይ ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ጋር ድርድር ላይ ሲሆኑ ካምቪንጋ እስከ 2022 ድረስ ከሬኔስ ጋር የሚያቆይ ኮንትራት አለው፡፡ © Le Parisien Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
Photo unavailable
📸 || በነገው ዕለት ጣልያን ከስፔን ለምታደርገው የግማሽ ፍፃሜ ፍልሚያ የመሀል ሜዳው ኮከብ ጆርጂንሆ ለንደን ደርሷል። Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
Photo unavailable
ቼልሲ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሞሮኮአዊውን ተጫዋች ሀኪም ዚየክን ለመሸጥ እንዳላቀዱ ታማኙ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል። Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
Photo unavailable
አይረሴ ከሆኑ የቀድሞ ተጫዋቾቻችን መካከል አንዱ የሆነው ጃንፍራንኮ ዞላ በዛሬው ዕለት 55ተኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል። 🏟 229 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ⚽️ 59 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎች 🅰️ 42 የፕሪሚየር ሊግ አሲስቶች መልካም ልደት! 🎂 Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
Photo unavailable
ለአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜውን ከተቀላቀሉ ቡድኖቾ ውስጥ አራቱም ጋር የቼልሲ ተጫዋቾች ይገኛሉ፦ 🇮🇹 ጆርጂንሆ እና ኤመርሰን 🇪🇸 አዝፒሊኬታ 🇩🇰 ክርስቲንሰን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማውንት ፣ ቺልዌል ፣ ጄምስ Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
Photo unavailable
እ.አ.አ በ2019 ልክ በዛሬዋ ቀን የሰማያዊዎቹ ሌጀንድ ፍራንክ ላምፓርድ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ። 💙 Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
Photo unavailable
📸 || የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
Photo unavailable
📸 || ሜሰን ማውንት Share - @YegnaChelsea - Share
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.