cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹

ምንም አይነት መፅሀፍ ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣሎታለን፡ በሚያስገርም "ከ10-50%" በሆነ የዋጋ ቅናሽ ሞክረው ይዩን በአገልግሎታችን ይደሰታሉ Free delivery @Guramaylebooks @Guramayelie 0912319263

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
13 878
المشتركون
-1224 ساعات
-547 أيام
-39930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ2017 ህይወታችሁ ላይ ጥሩ ለውጥ እንድታሳዩ የሚያደርጉ ምርጥ ምርጥ መጽሐፍትን እያዘጋጀንላችሁ እንገኛለን በቅርቡ ለገበያ ይቀርባሉ!!!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን!!!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Coming soon!!!
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

Photo unavailableShow in Telegram
" ምን ሆኛለሁ ? " መጽሐፍ በሥነ-ልቡና ባለሙያዋ ትዕግስት ዋልተንጉስ እና በጋዜጠኛ እና ደራሲ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ የተዘጋጀ ዋና ትከረቱን ሥነ- ልቡና ላይ  አድርጎ የተዘጋጀ በተለይዩ ሰዎች ሕይወት ልምዶችና አጋጣሚዎች ታሪክ የዳበረና የባለሙያ የመፍትሔ ሐሳቦች የያዘ ጠቃሚ መጽሐፍ ነው :: መሸጫ ዋጋ 450 ብር።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
" ዛሬ ቅዳሜ አይደለም " በተሰኘው መጽሐፍ ተወዳጅነትን ያተረፈው ናትናኤል ቀረዓለም አሁን ደግሞ " ትናንት እመጣለሁ " የተሰኘ ሁለተኛ የድርሰት መጽሐፉን  ለንባብ አብቅቷል ። የፍቅር አምላክ የለመለመ የወይራ ቅጠል ይዞ ይመጣ የሚሆን ቁራ አልላከም። የፈጠረውን አያጠፋ፣ ያጠፋውን አይፈጥር ሆኖ ኖሮ ነበርና። ትመለከተው ያልሆነችውን ቁራ ግን ትናፍቃለች። የፍቅር አምላክ ቁራን ይልከው ቢሆን አይመለስ ይሆን መታሰቡ ያንገበግባታል። ለፍርድ፣ ለኩነኔ መቸኮሉን ትኮንናለች። አብዝታ ትከራከርለት ዘንድ ትሻለች። በአንድም በእሷ ይመሰል አታስብ ድፍረትን ታጣለች። አትመለከት የሆነችውን አትመለከት፣ አትናፍቀው ይሳናታል። ማረፊያ ያጣች ነፍሷን የሆነ ይመስላታልና ትመለከተው ያልሆነችውን ቁራ ትናፍቃለች። "ትናንት እመጣለሁ"
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.