cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Wsth yalewn jegnaw Mannethn Awtaw

All of Life ከብረት ዝገት ከሰው ስህተት አይተፋም እናም አስተያየት ሀሳብ ካሎት 👇👇👇ይህን ተጭነው ይምከሩን ይገስፁን @YHEFMHNN

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
126
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በተፈጥሮ የበላይ እና የበታች የሚባል ነገር የለም ። ትንሿ ሳር ሰማይ ካለው ትልቅ ኮከብ ጋር እኩል ዎጋ አላት ። በተፈጥሮ የስልጣን ተዋረድ የለም ፤ ማንም የበታች ማንም የበላይ አይደለም ፤ ሁሉም ራሱን ነው ። አንዳንድ ዛፎች ረጃጅም፣ሌሎች ደግሞ አጫጭሮች ናቸው ። ይህ ማለት ግን ረጅሙ ዛፍ ታላቅ፣የበላይ ነው ፣ እንደዚሁም ትንሹ ዛፍ የበታች ነው ማለት አይደለም። በተፈጥሮ የሰዎች የስልጣን ተዋረድ የሚባል ነገር የለም @abdulwahidH @abdulwahidH
إظهار الكل...
አንድን ነገር እንከን-የለሽ ልታደርጉት ብትሞክሩ እንኳ እንደያዘ ይኖራል። በተፈጥሮአዊ ደንብ ብታደርጉት ግን እንከን-የለሽ መሆኑ የግድ ነው። ተፈጥሮ እንከን አልባ ነች፤ጥረት ግን ጐዶሎ ነው።ስለዚህ ማንኛውም ነገር ከመጠኑ በላይ በምታደርጉበት ጊዜ ሁሉ ጥፋት እየፈፀማችሁ ነው። @abdulwahidH @abdulwahidH @abdulwahidH
إظهار الكل...
🌞 ሰበብ አታብዛ! ከእንቅልፍ መነሳት ካለብህ አሁኑኑ ተነስ አልጋ ውስጥ እየተገላበጥክ ምንም አትፈጥርም። መስራት ያለብህ ነገር ካለ ተነስና ስራ፤ መሄድ ያለብህ ቦታ ካለ በኋላ እሄዳለው አትበል። ዛሬን ሳትጨርስ ነገን እንዳትጀምር! ለዛሬ ያሰብካቸውን ሁሉ መፈፀም አለብህ። አለበለዚያ ሰበብ ስታበዛ ባልህበት እየረገጥክ ቆመህ ትቀራለህ! ለምክንያትና ሰበብ ቦታ የማትሰጥ ከሆነ በህይወት ስኬት ረጅም ርቀት ትጓዛለህ። ሰበብን ለሰነፎች ተውላቸው ያንተ ፀባይ አይደለም ወዳጄ! Join @abdulwahidH @abdulwahidH
إظهار الكل...
💞 ሰብአዊነት ሊወለድ የሚችለው ከፍቅር ልብ ነው!" 💕በፍቅር በተሞላ ልብ መኖር እጅግ አስፈላጊ ነው።የፍቅር አመለካከት ሁላችንም ውስጥ ሊኖር ይገባል።ሰብአዊነት ሊወለድ የሚችለው ከፍቅር ልብ ነው፤በፍቅር ልብ ውስጥ ጥልቅ የደስታ ስሜት ይኖራል። 💗ትንሽ ፍቅር ለሰው ከለገሷችሁ በኃላ የሚሰማችሁ የሀሴት ስሜት አስተውላችሁ ታውቁታላችሁ? መስፈርት በሌለው ፍቅር(unconditional love) ወስጥ ሆናችሁ የሚኖረውን ሰላም አስተውላችሁ ታውቃላችሁ? 💕ንፁህ ፍቅር ሊኖር የሚችለው በምክንያቶችና በመሥፈርቶች ካልታጀበ ብቻ ነው፤በሁኔታ የሚወሰን ፍቅር (conditional love) ፍቅር አይደለም የማታውቁትን ሰው መንገድ ላይ ፊት ለፊት ፈገግታውን ተመልክታችሁ የሚሰማችሁን ደስታ አስተውላችሁታል? 💗የወደቀን ስታነሱ የደከመን ስትረዱ የታመመን አበባ ስታበረክቱና ስጠይቁ የሚሰማችሁ የደስታ ስሜት ወሰን የለውም፤ ይህን የምታደርጉት አባታችሁ ወይም እናታችሁ ስለሆኑ አይደለም በሰውነት የምታበረክቱት ስጦታ ለእናንተ በተራው ታላቅ ደስታና እርካታና ስለሚያበረክት እንጂ። ለዚህም ነው "ሰብአዊነት ሊወለድ የሚችለው ከፍቅር ልብ ነው የምላችሁ።" @abdulwahidH @abdulwahidH
إظهار الكل...
አንድ በእውነቱ አንድ ከባድ የፍልስፍና ችግር አለ ፣ ያ ደግሞ ራስን ማጥፋት ነው” - አልበርት ካሙስ Join and share our official channel @abdulwahidH @abdulwahidH @abdulwahidH For comment :-@S_a_m_i1 @S_a_m_i1
إظهار الكل...
"ታላላቅ እና ምሳሌ የሆኑ ነገሮች በሙሉ የተሰሩት፣ በነፃነት ስራቸውን በሚሰሩ ግለሰቦች ነው።" Join and share our channel 👉@abdulwahidH👈 👉 @abdulwahidH👈 👉 @abdulwahidH👈
إظهار الكل...
"ለሰላም እና የምክንያት አሸናፊነት የምንቆረቆር ሰወች በሙሉ፣ ምክንያታዊነት እና ቅንነት በፖለቲካ ሜዳ ውስጥ ተፅዕኖአቸው ምን ያህል ትንሽ እንደሆነ መረዳት አለብን።" #አልበርት_አንስታይን Join and share our channel 👉@abdulwahidH👈 👉 @abdulwahidH👈 👉 @abdulwahidH👈 For comment :- @S_a_m_i1
إظهار الكل...
Join and share our channel 👉@abdulwahidH👈
إظهار الكل...
"በዚህ ዓለም ላይ ሁለት ነገሮች ብቻ ህልቆመሳፍርት(infinite)ናቸው።የሰው ልጅ ድድብና ሁለንተናዊው ዐለም ግን ሁለንተናዊው ዓለም ህልቆመሳፍርት ነው ብዬ ልደመድም አልችልም" #አልበርት_አነስታይን
إظهار الكل...
😔 1
👍
👎
😡
"ልክ እንደ ቦታ አውታር (Dimension) ሁሉ፣ በግዜ አውታር ላይም እንደፈለጋቹሁ ወደፊትና ወደኋላ ለመመላለስ አንድ ነገር ብቻ ያስፈልጋቹሀል፤ ከብርሀን ፍጥነት በላይ መጓዝ ብቻ!" #አልበርት_አነስታይን
إظهار الكل...
😳
😢
👍 1
🙊 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.