cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Lidu memes™ 🇪🇹

💫LIDU MEMES💫 ከ ሜም የጥራት ቁጥጥር😂እና ከ iOS የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው እና ማንም ያላየው የ ሜም ቻናል እንኳን በደህና መጡ. . .ፈገግ ለማለት ከ ፈለጉ join ይበሉ። . . Share @Lidumemes Share . .for any comment👉 @Lidumemesbot . .Admin👉DM📩 @Lidu_firmino

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
136
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🚫VERY IMPORTANT!!!🚫 This msg is for everyone . If u find any child crying on the road showing his/her address on a piece of paper and asking u 2 take him/her to that address, please if u're so sympathetic, take that child 2 d Police Station and don't take him/her to that address. It is a new way of gang Stealing, Raping & Kidnapping. Pls, forward 2 all Ur loved ones. One msg from u may save a life or property. Plz circulate. Let us b security conscious. 4wrded as received
إظهار الكل...
إظهار الكل...
JET TUBE ⚡️

🔊 Welcome to my Channel 🌟Some funny stuff going on 😂 Join or die trying For any comment and cross thing hmu through ↙ _/ ﹋\_ ( ҂ `_´) < , ︻ ╦╤─ ҉. @M_MEMAW 🚩 addmin 👉 @Usernameofneba 💫 👉 @LAST_HERO🔥 👉 @Legendsneverdie13 💃

Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Plz vote
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Mike Beyene: 🙏🙏🙏 እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት 💭 💭 💭ስለዚህ ነገር አስብ 🤔🤔🤔 በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት😴😩 ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም🎬🎬🎬 ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን 📖📖 ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን 📚 📚 ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር ☀️ የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ 📵 ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት 🛐 ስፍራዎች ⛪️ አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች 🔊🍷 ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን 😎👨‍💼??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን??? ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ??? ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ‍♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️ እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶 እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈 እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
إظهار الكل...
Join ClipClaps now to get $1 reward!https://website.cc.lerjin.com/i/3473377388
إظهار الكل...
ClipClaps -- The Secret Community of FUN

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የ ቻናላችን ሜምበሮች ይሄ ቻናል ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት ከተቆረጠ ወደ 3 ወር ሞላው እናም አሁን ሊመልስ ስለሆነ የእናንተን አስተያየት እንፈልጋለን። anonymous poll እንዲመለስ እንፈልጋለን 😜 – 7 👍👍👍👍👍👍👍 100% በጭራሽ እንዲመለስ አንፈልግም ▫️ 0% 👥 7 people voted so far.
إظهار الكل...
እንዲመለስ እንፈልጋለን 😜 – 7
በጭራሽ እንዲመለስ አንፈልግም
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.