cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
817
المشتركون
-124 ساعات
-67 أيام
-2430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ራስህን ማንም የማይፈልገው ተራ ፍጥረት አድርገህ አትገምት። በእርግጠኝነት የምነግርህ ማንም ሰው ላያስታውስህ ይችላል። የፈጠረህ አላህ ግን በየቀኑ «ባርያዬን በምን ሁኔታ አገኛችሁት?» እያለ መላኢካዎቹን ይጠይቃል።  አላህ ስለ አንተ ለመጠየቅ የስራህ ጥሩነት ወይም መጥፎነት አያግደውም። መጥፎ ስራ ብቻ ብተሰራ እንኳን እኔን ረስቶኛል ብሎ ፈፅሞ ችላ አይልህም። መልካም ከሚሰራው እኩል በየቀኑ ሁኔታህን ይጠይቃል። ታዲያ የሚያኖርህና የሚረዝቅህ አላህ በዚህ ልክ አስፈላጊ ሆነህ ከተከታተለህ ሌላው ችላ ቢልህ ምን ይቀርብሃል? ይልቅ እሱ እንደሚያስታውስህ አንተም በየቀኑ አስታውሰህ አመስግነው። وَلَقَدۡ خَلَقۡنَا فَوۡقَكُمۡ سَبۡعَ طَرَآئِقَ وَمَا كُنَّا عَنِ ٱلۡخَلۡقِ غَٰفِلِينَ  «በእርግጥም ከበላያችሁ ሰባትን ሰማያት ፈጠርን። ከፍጥረቶቹም ዘንጊዎች አይደለንም።» (ሙዕሚኑን 17)
إظهار الكل...
✍     ብልጭታ………    አንድም ዱንያ ከአኼራ የሚያስበልጥ ሰው የለም; ወይ ኢማኑ ወይም ዐቅሉ ላይ ጉድለት ቢኖርበት እንጂ!! ⭕️ኢማኑ የደከመው፦   የዱንያ ተወጋጅነት እና የአኼራ ዘውታሪነት እውን ብሎ አያምንም። ⭕️ዐቅሉ የደከመው፦   የዱንያ ተወጋጅነት እና የአኼራ ዘውታሪነት ያምናል፤ ግን ባመነው ለመስራት ዐቅሉ አይፈቅድለትም። 👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
إظهار الكل...
🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

👍 1
📮እንደ ወንፊት አትሁኑ። 📮 ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል። 👉በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ‼️      [ፉደይል ኢብኑ ኢያድ]
إظهار الكل...
የአሳር መስጂድ ደርሶች

📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗

https://telegram.me/asarders

ሐሳብ አስተያየት @imamushamil

✍በእስልምና ውስጥ መሰረት የሌለው ነገር ምንግዜም በሙስሊሞች መካከል ጭቅጭቅን ይፈጥራል።
إظهار الكل...
✍     ክፉ የሆኑ የቢድዐ ግንዛቤዎች……… 🪑ሸይህ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸው የሚከተለውን ብለዋል፦ 1ኛ, ይህንን የአላህ ንግግር ውሸት ነው የሚል ግንዛቤ ይሰጣል፦ 📖{ﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﺃَﻛْﻤَﻠْﺖُ ﻟَﻜُﻢْ ﺩِﻳﻨَﻜُﻢْ} {በዛሬው ቀን ዲናችሁን ሞላሁላችሁ።} አንድ ቢድዐ የፈጠረ የሆነ ሰው "ይህ ነገር ከዲን ነው" ሲል; "ይህ ነገር ከመፈጠሩ በፊት ዲን ሙሉ አልነበረም" የሚል ግንዛቤ ይሰጣል። 2ኛ, ሸሪዐን ማነወርን ያስገነዝባል፦ "ቢድዐ የፈጠረው ሰውዬ ቢድዐውን ፈጥሮ ሞላው እንጂ ሸሪዐው ጎደሎ ነበር" የሚል ግንዛቤ ይሰጣል። 3ኛ, እነዝያ ይህንን ቢድዐ ሳይሰሩ የሞቱ ሙስሊሞችን ማነወር ያስገነዝባል፦ "ይህንን ቢድዐ ሳይሰሩ የሞቱ ሙስሊሞች ዲናቸው ጎደሎ ነበር አሁን ነው የተሟላው" የሚል ግንዛቤ ይሰጣል። ይህ ደግሞ አደጋ ነው። 4ኛ, ከቢድዐ አደጋዎች አንዱ፦   በአንድ ቢድዐ የተጠመደ የሆነ ሰው የግድ ከአንድ ሱና ይርቃል። ልክ ከፊል ሰለፎች እንዳሉት "ሰዎችን አንዲትንም ቢድዐ አይፈጥሩም በእሷ ልክ ሌላ ሱና ቢጥሉ እንጂ" 5ኛ, ቢድዐ የግድ ኡማን ትፋርቃለች፦    ምክንያቱም እነኚህ ሙብተዲዎች እነርሱ ሐቅ ላይ እንደሆኑና ከእነርሱ ውጪ ያለው ጥመት ላይ እንደ ሆነ ያምናሉ። የሐቅ ባልተቤቶች ደግሞ አይ እናንተ ናችሁ ጥመት ላይ ያላችሁ ይሏቸዋል። በዚህ ጊዜ የግድ መለያየት ይመጣል።           ﺷﺮﺡ ﺍﻟﻌﻘﻴﺪﺓ ﺍﻟﻮﺍﺳﻄﻴﺔ صـ ( 316) 2 ) 】 እነዚህ ከፊል የቢድዐ አደጋዎች ሲሆኑ ያልተጠቀሱት ከእነዚህ የበዙ ናቸው። 👇  👇  👇  👇  👇  👇  👇 https://t.me/enkuwoch
إظهار الكل...
🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

✍     ከሱፍይ ጋ ተቀምጠህ ስለ መውሊድ ቢድዐነት የማውራት ምሳሌው;   ከሚስትህ ጋ ተቀምጠህ ሁለት 3 ስለ ማግባት እንደማውራት ነው። ይላል አንዱ 👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
إظهار الكل...
🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

 «فما رأيت يوماً قط كان أقبح ولا أظلم من يوم مات فيه صلى الله عليه وسلم» «ረሱል ከሞቱበት ቀን በበለጠ የከፋ እና የጨለመ ቀን አይቼ አላውቅም።» ይላል የነብዩﷺ ዱንያን ተሰናብተው እስኪሄዱ ድረስ ሲንከባከባቸው እና ሲኻድማቸው የነበረው ቅልቁ ሰሓብይ አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ ስራውን ይውደድለት። ታድያ፦   ረሱልﷺ በሞቱበት በዛሬው ቀን "ልደታቸው" እያሉ የሚጨፍሩት ውዴታቸውን ነው ወይስ ጠላትነታቸው የሚገልፁት??? 👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
إظهار الكل...
🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

✍    ስለ  መውሊድ አራቱ አኢማዎች ምን ብለዋል?? 👌ኢማሙ አሕመድ፣ 👌ኢማሙ ሻፊዒይ፣ 👌ኢማሙ ማሊክ እና 👌አቡ ኸኒፋ        ስለ መውሊድ ምን ብለዋል?!ኢማሙ አሕመድ               ምንም አላሉም። ✍ኢማሙ ሻፊዒይ             ምንም አላሉም። ✍ኢማሙ ማሊክ            ምንም አላሉም። ✍ አቡ ኸኒፋ              ምንም አላሉም።   አራቱም ኣኢማዎች ስለ መውሊድ ምንም አላሉም።  ምክንያቱም፦ 👇 👉በዘመናቸው መውሊድ አልነበረም።። 🌻ነብዩ ﷺ አላዘዙበትም። 🌻ሰሓባዎች አላከበሩትም። 🌻ታቢዒዮች አላከበሩትም። 🌻የታቢዒዮች ተከታይ አላከበሩትም። 🌻አራቱም ኣኢማዎች አያውቁትም። ታድያ ከየት መጣ❓ማን ጀመረው❓መቼ ጀመረው❓ለምን ጀመረው❓   በበላጭነት ከተመሰከረላቸው ክፍለ ዘመናት በኋላ ዘግይተው የመጡ "ዑበይዲዪን" ወይም "ፋጢሚዪን" የሚባሉት የፈጠሩት አዲስ ፈጠራ ነው። ለዚህም ፈጠራ ምክንያታቸው "ክርስቲያኖች የዒሳን ልደት ሲያከብሩ እኛ የረሱልﷺ ልደት እንዴት አናከብርም?" በሚል ነበር።   🌻 እስልምና ደግሞ በቁርኣንና በሓዲስ ድንጋጌ የሚመራ እምነት እንጂ በሰዎች ራዕይ የሚመራ ተቋም አይደለም። ✍📜አቡ ሙስሊም ቢን ጋቼኖ 👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
إظهار الكل...
ወዳጄ አሏህ ብሎ ማለት እኮ ለኛ በጣም ከማዘኑ የተነሳ ለኛ የሚጠቅመን የሚመስለን ነገር ግን እኛን እንደሚጎዳን ስለሚያውቅ በጥበቡ ያንን በር ይዘጋብንና፤በእዝነቱ ሺህ በርን ይከፍትልናል። ✍አቡ ሙስሊም ቢን ጋቼኖ 👇👇👇👇👇 https://t.me/enkuwoch
إظهار الكل...
🏝🏖የብርቅዬ ሰለፊዮች🏝እና ዕንቁ እንስቶች🏝ቻናል 🛣

🏝📡📝Abu muslim📲☎🏝 🏝ሰለፊያ ሴት ሁሌም ውብነች።🏝 ✍️ጧሊበተል ዕልም ስትሆን ይበልጥ ታምራለች። 🏝የምድር ኮከብም ነች🌹 🌹የኢስላም ዩኒቨሪስቲም ነች🌱 🏝በሀያእ ምድርን ያሰዋበችም ነች🏝 🌹በዲኑዋ ጠንካራም ነች🎋 🍀የፋሽን ተከታይ አይደለችም።🌷 🌹ለጌተዋ ያደረች፣ሀዲስን የጠማች ራሱዋን የሰተረች፣ባሉዋን ያከበረች ዕንቁ ና ልዩ የአሏህ ባሪያ ናች። 🌱

የመውሊድ ማምታቻ ሹብሀዎች ....? ሙብተዲዕ ማለት አይጥ ማለት  ነዉ! 🎙በኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ t.me/Darutewhide
إظهار الكل...
መውሊድ.mp33.96 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.