cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

This is FBC's official Telegram channel. For more updates please visit www.fanabc.com

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
197 636
المشتركون
+17324 ساعات
+8837 أيام
+2 76930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
የአፍሪካ አዳራሽ እድሳት

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

👏 6👍 2
إظهار الكل...
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በቅርብ ወዳጆቻቸው አንደበት

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች ተያዙ አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ13 ሺህ 305 ዩሮ በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው 80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች በጋምቤላ ከተማ መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ህግ-ወጥ መድሐኒቶቹ የተያዙት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ማዕከል ኢንተለጀንስ ዋና መምሪያ ከጋምቤላ ክልል ፖሊስ የመረጃ አበላት ጋር ለሁለት ወር ባደረገው ክትትል ነው ተብሏል፡፡ በዚህም ሕገ-ወጥ መድሃኒቶች እና… https://www.fanabc.com/archives/262845
إظهار الكل...
👍 13👏 2
إظهار الكل...
የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የሽኝት ሥነ-ስርዓት በሚሊኒየም አዳራሽ

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

1
የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በማልታና ለንደን ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐበሻቪው ከማልታ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በማልታ ለመጀመሪያ ጊዜ፤ በካናዳ ደግሞ ለ5ተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ሊያካሂድ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ በማልታ አፊኒ፣ ዓባይ ወይስ ቬጋስ እና ዝምታዬ የተሰኙ ፊልሞችን በሴንት ጀምስ ካሻሊየር ሲኒማ ከጥቅምት አንድ እስከ ጥቅምት 3፤ 2017 ዓ.ም ለእይታ እንደሚቀርብ ተነግሯል፡፡ በተመሳሳይ በለንደን ላምባዲናና አፊኒን በሪትዝ ሲኒማ ከጥቅምት 8 እስከ 10 እንደሚያሳይ ተጠቁሟል፡፡ ፊልሞቹ ለሀገራቱ ዜጎች፣ ለዘርፉ ባለሙያዎችና ለዳያስፖራው ማህበረሰብ አባላት እንዲሁም ጥሪ ለተደረገላቸው እንግዶች ለእይታ የሚቀርቡ መሆኑም ነው የተገለጸው። ሥነ-ስርዓቱ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከሀገራቸው ኪነ-ጥበብ ጋር ለማገናኘት ከሚፈጥረው ዕድል እንዲሁም ለኢንዱስትሪው ዕድገት ከሚኖረው ፋይዳ ባለፈ በዲፕሎማሲው... https://www.fanabc.com/archives/262839
إظهار الكل...
👍 9👏 3💩 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕዉቅናና ሽልማት መርሐ-ግብር አካሄደ አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ። ታምራት ቶላ በማራቶን ብቸኛ ወርቅ በማስገኘቱ 2 ሚሊየን ብር ሲሸለም፥ በውድድሩ የብር ሜዳሊያ ያስገኙት ትዕግሥት አሰፋ፣ ፅጌ ድጉማና በሪሁ አረጋዊ እያንዳንዳቸው 1 ሚሊየን ብር ተበርክቶላቸዋል። በውድድሩ አንድ ወርቅ እና አንድ ብር… https://www.fanabc.com/archives/262838
إظهار الكل...
😁 7👍 4 4💩 1
01:42
Video unavailableShow in Telegram
ተናፋቂውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #ፋናላምሮት የምዕራፍ 18 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል
إظهار الكل...
My Video.mp4100.41 MB
👍 7
በ57 ሚሊየን ዶላር እየታደሰ የሚገኘው የአፍሪካ አዳራሽ ሕንፃ በጥቅምት ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተባለ አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የአፍሪካ አዳራሽ ሕንፃ እድሳት ስራ ተጠናቆ በጥቅምት ወር አጋማሽ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ። በኮሚሽኑ የአፍሪካ አዳራሽ አስተዳደር ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አንቶንዮ ሕንፃውን ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ባስጎበኙበት ወቅት እንደገለጹት፥ የእድሳት ስራው ሕንጻው ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ዘመኑን የዋጀ ገጽታ እንዲላበስ አስችሏል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽኑን በአዲስ አበባ የተመሰረተው በፈረንጆቹ 1961 ሲሆን፥ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የድርጅቱ ሕንፃ 62 ዓመታትን አስቆጥሯል። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የቻርተር ፊርማን ጨምሮ በርካታ አፍሪካዊ ኩነቶች የተካሄዱበት ታሪካዊው ሕንፃ፥... https://www.fanabc.com/archives/262829
إظهار الكل...
👍 36 11👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ግንኙነትይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ በኩባ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አየለ ሊሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ ቫልዴስ ሜሳ አቅርበዋል። አምባሳደር አየለ ከፕሬዚዳንትሣህለወርቅ ዘውዴ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ የመልካም ምኞት መልዕክት ለኩባ ሪፐብሊክ… https://www.fanabc.com/archives/262823
إظهار الكل...
👍 21 15
Photo unavailableShow in Telegram
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ። የኢጋድ ፅህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገፁ÷ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲሱ የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን መሆናውን ስንገልፅ ኩራት ይሰማናል ብሏል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለራዕይ መሪነት በቀጠናው ቱሪዝምን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረውም አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም የጠቅላይ ሚኒስትሩ አመራር በኢጋድ አባል ሀገራት ዘንድ የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማምጣት፣ ቅርሶችን እና አካባቢን ለመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ አስገንዝቧል፡፡
إظهار الكل...
👍 74 27😁 12👏 10🤬 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.