cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇ https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0 ሰብስክራይብ ያድርጉ➴ https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 417
المشتركون
+1324 ساعات
+1157 أيام
+30230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

➙ “ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ለነሲሃ ቲቪ ተፃፈው የተባለው “በመውሊድ ስንጨፍር በካሜራ ቅረፁን” አይነት ደብዳቤ አሳዛኝም አስተማሪም ነው። https://t.me/Mistre_ahbashe 👉አሳዛኙ በሱና ማማ ከፍ ካሉ በኋላ ወድቆ ለሙብተዲዕ መሳለቂያ መሆን እጀግ ያሳዝናል። እነ አጅሬ "ነሲሃዎች" ከዚህ በፊትም በርካታ የተጠለፉባቸው ወጥመዶች በደብዳቤ የጀመሩ ናቸው። ከሱፊዮችና መሰሎቻቸው ጋር በተለያዩ የሙጃመላ መድረኮች ላይ ስለሚተዋወቁ ነው የተናቁት ። “ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” እንደሚባለው ነው። በሱና ላይ የነበራቸው አቋም እንደቀለጠ ከጀይላን ጀምሮ ወዳጅም ጠላትም ነገራቸው ። ከዚህም በከፋ ጉዳይ እንደለመዱት እንተባበር ይሉ ይሆናል። 👉አስተማሪው አቋም በወረደ ልክ በጠላት መደፈርና ውርደት ይመጣል ።የአላህ እርዳታም ይርቃል። عَنْ ثَوْبَانَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " يُوشِكُ الْأُمَمُ أَنْ تَدَاعَى عَلَيْكُمْ كَمَا تَدَاعَى الْأَكَلَةُ إِلَى قَصْعَتِهَا ". فَقَالَ قَائِلٌ : وَمِنْ قِلَّةٍ نَحْنُ يَوْمَئِذٍ ؟ قَالَ : " بَلْ أَنْتُمْ يَوْمَئِذٍ كَثِيرٌ، وَلَكِنَّكُمْ غُثَاءٌ كَغُثَاءِ السَّيْلِ، وَلَيَنْزِعَنَّ اللَّهُ مِنْ صُدُورِ عَدُوِّكُمُ الْمَهَابَةَ مِنْكُمْ، وَلَيَقْذِفَنَّ اللَّهُ فِي قُلُوبِكُمُ الْوَهْنَ ". فَقَالَ قَائِلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا الْوَهْنُ ؟ قَالَ : " حُبُّ الدُّنْيَا وَكَرَاهِيَةُ الْمَوْتِ ". أخرجه أبو داود (4297) وصححه الألباني ሰውባን አሉ ፥ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)አሉ፦" የጥመት ህዝቦች (ለጥቃት) ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ ፤ ልክ በላተኞች ተሻምተው ወደ ሚበሉት ማዕድ እንደሚጠራሩት ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ያኔ በቁጥር አናሳ በመሆናችን ነውን ? ነቢዩ (ﷺ) አሉ ፦ " እንዲያውም የኔ ብዙ ናችሁ ፤ ነገር ግን እንደ ጎርፍ ግሳንግስ ደካማ ናችሁ ፤ አላህም በእርግጥ ከጠላቶቻችሁ ልብ ውስጥ ለእናንተ የነበራቸውን ክብር  ነቅሎ ያስወጣል ፤ አላህም በእርግጥ በልባችሁ ውስጥ ውርደትን ይጥልበታል ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ከምን የመጣ ውርደት ነው ? ነቢዩም (ﷺ) አሉ ፦ "የዱንያ ውዴታ እና ሞትን መጥላት (አኺራን መርሳት) ።” ⓶ ለጠላት ማባበያና ማቀራረቢያ አንዴ በር የከፈተ ዲኑን እና ክብሩን ለአደጋ አጋልጧል። ከዕብ ኢብኑ ማሊክ ከገሳን ንጉስ የመጣለትን ማባበያ ደብዳቤ ምን ነበር ያደረገው  ⁉️ ✍  ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ) http://t.me/Abuhemewiya https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
إظهار الكل...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

👍 6
🔹ወደ አላህ በሚደረገው ዳዕዋ ፣ እንዲሁም ከሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት መቸ ነው የምንለዝበው ፣ መቸ ነው የምንጠነክረው?  ፈዲለቲ አሽሸይኽ ዶክተር ረቢዕ ብን ሃዲ ኡመይር አልመድኸሊ - ሀፊዞሁሏህ - መልስ:- የዳዕዋ መሰረቱ ለዘብታ ፣ እዝነት ፣ ጥበብ ነው። ይህ ነው መሰረቱ። ስለዚህ - ባረከሏሁ ፊክ - የሚቃወም ታገኛለህ ፣ ሀቅን የማይቀበል ፣በእርሱ ላይ ሁጃ ታቆማለህ (መረጃውን ታደርሳለህ)፣  ይቃወማል ፣ በዚህ ጊዜ ረድ ትጠቀማለህ (ምላሽ ትሰጣለህ)፣ ባለስልጣን ከሆንክ ይህ በሰይፍ ስርአት ለማስያዝ ቀስቃሽ ይሆናል። ብልሹነትን በማሰራጨት የሚዘወትር ከሆነ ወደ መገደል ይደረሳል። ከተለያየ መዝሀብ የዚህ ብልሹነት ከሽፍታ የከበደ ነው የሚል እይታ ያላቸው ኡለሞች አሉ። ይህ ይመከራል ፣ ሁጃ ይቆምለታል (ማስረጃው እንዲደርሰው ይደረጋል)። እምቢ ካለ ፣  የሸሪአ ዳኛ ወደ ቅጣት ይሄዳል። (ቅጣቱ) በእስር ሊሆን ይችላል። ከአገር በማባረር ሊሆን ይችላል። በመግደል ሊሆን ይችላል። በጀህም ብን ሶፍዋን ፣ በሌላውም ላይ ፣ በቢሽር አልሚሪሲ - ባረከሏሁ ፊክ - በሌሎችም ላይ - ባረከሏሁ ፊክ - ሞት ነው የወሰኑት። ከእነርሱ መካከል ጀዕድ ብን ዲርሀም ይገኝበታል።  ይህ የኡለሞች ብይን ነው ፣ በእምቢተኛ ላይ ቢድዓውን ዘወትር በሚያሰራጨት  ላይ ፣ አላህ ጠቅሞት ከተመለሰ ይህ ተፈላጊ ነው። (الحث على المودة والإأتلاغ) https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
إظهار الكل...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

👍 3
🔹ወደ አላህ በሚደረገው ዳዕዋ ፣ እንዲሁም ከሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት መቸ ነው የምንለዝበው ፣ መቸ ነው የምንጠነክረው?  ፈዲለቲ አሽሸይኽ ዶክተር ረቢዕ ብን ሃዲ ኡመይር አልመድኸሊ - ሀፊዞሁሏህ - መልስ:- የዳዕዋ መሰረቱ ለዘብታ ፣ እዝነት ፣ ጥበብ ነው። ይህ ነው መሰረቱ። ስለዚህ - ባረከሏሁ ፊክ - የሚቃወም ታገኛለህ ፣ ሀቅን የማይቀበል ፣በእርሱ ላይ ሁጃ ታቆማለህ (መረጃውን ታደርሳለህ)፣  ይቃወማል ፣ በዚህ ጊዜ ረድ ትጠቀማለህ (ምላሽ ትሰጣለህ)፣ ባለስልጣን ከሆንክ ይህ በሰይፍ ስርአት ለማስያዝ ቀስቃሽ ይሆናል። ብልሹነትን በማሰራጨት የሚዘወትር ከሆነ ወደ መገደል ይደረሳል። ከተለያየ መዝሀብ የዚህ ብልሹነት ከሽፍታ የከበደ ነው የሚል እይታ ያላቸው ኡለሞች አሉ። ይህ ይመከራል ፣ ሁጃ ይቆምለታል (ማስረጃው እንዲደርሰው ይደረጋል)። እምቢ ካለ ፣  የሸሪአ ዳኛ ወደ ቅጣት ይሄዳል። (ቅጣቱ) በእስር ሊሆን ይችላል። ከአገር በማባረር ሊሆን ይችላል። በመግደል ሊሆን ይችላል። በጀህም ብን ሶፍዋን ፣ በሌላውም ላይ ፣ በቢሽር አልሚሪሲ - ባረከሏሁ ፊክ - በሌሎችም ላይ - ባረከሏሁ ፊክ - ሞት ነው የወሰኑት። ከእነርሱ መካከል ጀዕድ ብን ዲርሀም ይገኝበታል።  ይህ የኡለሞች ብይን ነው ፣ በእምቢተኛ ላይ ቢድዓውን ዘወትር በሚያሰራጨት  ላይ ፣ አላህ ጠቅሞት ከተመለሰ ይህ ተፈላጊ ነው። (الحث على المودة والإأتلاغ) https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
إظهار الكل...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

متى نستعمل اللين ومتى نستعمل الشدة في الدعوة إلى الله وفي المعاملات مع الناس؟ فضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله الجواب : الأصل في الدعوة اللين والرفق والحكمة، هذا الأصل فيها، فإذا -بارك الله فيك- وجدت من يعاند ولا يقبل الحق وتقيم عليه الحجة ويرفض حينئذٍ تستخدم الرد، وإن كنت سلطانا وهذا داعية فتأدبه بالسيف، وقد يؤدي إلى القتل إذا كان يصر على نشر الفساد، فهناك من العلماء من شتى المذاهب يرون أن هذا أشد فسادا من قطاع الطرق، فهذا يُنصح ثم تقام عليه الحجة، فإن أبى فحينئذٍ يلجأ الحاكم الشرعي إلى عقوبته، قد يكون بالسجن، قد يكون بالنفي قد يكون بالقتل، وقد حكموا على الجهم بن صفوان وعلى غيره وعلى بشر المريسي وعلى -بارك الله فيك- غيرهم- بارك الله فيك- بالقتل، منهم الجعد بن درهم، وهذا حكم العلماء على من يعاند ويصر على نشر بدعته، وإذا نفعه الله وتراجع فهذا هو المطلوب. [الحث على المودة والائتلاف]
إظهار الكل...
📚 اسم الكتاب: صحيح المسلم المؤلف: أبو الحسين مسلم بن الحجاج بن مسلم بن وَرْدٍ النيسابوري (٢٠٦ - ٢٦١)  هجرية باب: باب الدليل على أن من مات على التوحيد دخل الجنة قطعا 🎤  المدرس: د. شيخ حسين بن محمد السلطي تاريخ: ربيع الأول  ١٥، ١٤٤٦ هجرية الموافق سبتمبر ١٨، ٢.٢٤ م في مدرسة الإصلاح https://t.me/medresetulislah https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
إظهار الكل...
صحيح_المسلم_باب_الدليل_على_أن_من_مات_على_التوحيد_دخل_الجنة_18_09.mp311.82 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥያቄ፦ - መውሊድን በተለየ መልኩ እንዲከበር ሽፋን ስጡኝ የሚል መጅሊስ መጅሊሱል አዕላ ወይስ መጅሊሱል አስፈል?? - ነሲሃዎች ማለት ከቢድዓና ከቢድዓ ባለቤቶች የፀዱ ሰለፍዮች ወይስ የለየላቸው በዲን በሰለፍያ ነጋዴዎች?? መልሱን ለራሳችሁ ትቸዋለሁ። __ #ጥንቃቄ - ሽፋን እንዲትሰጡ የሚለው ይሰመርበትና ለቢድዓ ባለቤቶች ሽፋን መስጠት ማለት ቢድዓውን እያዩ እንዳላዩ ማለፍ የሱና ሰዎች በቢድዓ ባለቤቶች ላይ ሲናገሩ በነሱ ላይ ማላገጥ ማጣጣል ወይም ያን ትግል ለማረሳሳት ሰዎችን በሌሎች ነገሮች ቢዚ ማድረግ ሌሎችም ይገኙበታል።     በመሆኑም የቢድዓ ባለቤቶችን የማይዋጋ ተቋም (መርከዝ መድረሳ) ከጠንካራ ተቋሞች በቅርብ ርቀት ተመስርቶ ሱናውን ለማሟሟት የተተከለ መርዝ ተቋም ነው። ስለዚህ የሆነ ተቋም አለ ወይም ተከፈተ ሲባል ተሯሩጠን ከማራገብ ይልቅ  መጀመሪያ ለሱና የሚያደረገው ትግል ቢድዓን ለመዋጋት ያለው አቋም እንደት ነው? እነማን ናቸው የመሰረቱት? አቋማቸው ምንድን ነው? ምን የሚሉ ናቸው? ምን ሲሉ የነበሩ ናቸው? የሚለውን ማጣራት ያስፈልጋል። ካልሆነ በሰለፍያ ተጠግቶ የሚነግድ ሁሉ ጉዳቱ የከፋ እንጅ ጥቅም የለውም። ✍ አብዱረህማን ዑመር t.me/Abdurhman_oumer https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk https://t.me/Mistre_ahbashe
إظهار الكل...
👍 5
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」 ╭┈⟢ 📚 شرح الدروس المهمة لعامة الأمة │ │📚ሸርሑ አድዱሩሱል ሙሂማህ ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑አሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዘሁላህ ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │          📲  ተካፍይ ይሁኑ! │────────── │    📨 መሰል ቂራአት አና ሙሀደራወቸ │ለማሰራት  │ሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ  │              👇👇│👇👇 │     @selfy_app_developer ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇 https://t.me/safya_app ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼ https://t.me/Mistre_ahbashe
إظهار الكل...
የሰለፍዮች App develop

ይህ ቻናል አላማው የሰለፍዮችን ቂራአቶች እና ሙሀደራወች መሰልን በ App ማዘጋጄት ነው

👍 2
شرح صحيح البخاري 🎙 للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله #الحلقة ١٠ 🏢 بمركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/Mistre_ahbashe
إظهار الكل...
ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel

ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

🛜ቀጥታ ተከታተሉ ( ክፍል 28) أمراض القلوب وشفاؤها  ⏭የልብ በሽታዎች እና ፈውሶቻቸው https://t.me/Mustefatemam?livestream=af439feed1ef887230 https://t.me/Mistre_ahbashe
إظهار الكل...
🎤ሙስጠፋ (አቡ ዐብዱረህማን)✍

@በእውቀት መስራትና መናገርን የተገጠመ ታድሏል!!!

የመውሊድ ምግብ መብላት ➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩➧ ⁉️ጥያቄ፦ አንድ ሰው መውሊድ እንደማይቻል እያወቀ ግን በአሉን ሳያከብር ምግቡን ቢበላ ምን ችግር አለው? ↪️ መልስ፦ እንደሚታወቀው በኢስላም ሸሪዓ የመውሊድ በአል የሚባል ነገር አንዳንድ መሀይማን የፈበረኩትና የፈጠሩት እንጅ ከሶሀቦች አንስቶ እስከ ታቢዕዬችም ድረስ የማይታወቅ መጤ ቢድዓ ነው።ለዛም ነው ይህ ቢድአ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዲኑ ሊቃውንቶች በቦታና በጊዜ ሳይገደቡ ሲያጥላሉትና ከሰዎችም ሲያስጠነቅቁት የነበረው። ☑️ ታዲያ በዚህ መጤ በአል ላይ አንዳንዶች ስለ ረሱል - ﷺ - የውልደት ታሪክና በዛ ዙሪያ የተዘጋጁ ግጥሞች በማቅረብ ቢያሳልፉትም አብዛህኞቹ ግን ለዚሁ ቀን ተብሎ ከደሀውም ጭምር ከተለያዩ ሰዎች በግዴታነትም ይሁን በውዴታነት ገንዘብ ሰብስበው ምግብ እያዘጋጁ ለታዳሚው የሚያቀርቡበት ቀን ነው። ታዲያ እዚሁ በአል ላይ በርካታ ሀራም የሆኑ ነገራቶች (ለምሳሌ የወንድና የሴት መቀላቀል ፣ ዘፈኖችና ጭፈራዎች) ከመፈፀማቸውም በላይ ሽርክያቶችም ጭምር (ለምሳሌ ነብዩን - ﷺ - ድረሱልን ማለት ፣ መጣራት ፣ መለመንና ቦታው ላይ በአካል እንደተሳተፉ ማሰብ እና ሌሎችም) በሰፊው የሚስተናገዱበት በአል ነው። ☑️ ታዲያ በዚህ አይነቱ የሽርክ መነሀሪያ ላይ የሚዘጋጀውን ምግብ መመገብም ሆነ ቦታው ላይ መገኘትና መሳተፍ ብሎም በየትማውም ስራ ላይ ማገዝ ቢድዓቸውን ህያው በማድረግ ላይ እንደማገዝና እንደመተባበር ፣  አሏህንም ከማመፅ ጭምር ነው። ምክንያቱም አሏህ እንዲህ ይላልና: "በመልካምና አሏህን በመፍራት ተባበሩም ፣ በወንጀልና በጠላትነት ላይ አትተባበሩም"              ሱረቱል ማኢዳህ፣ 4                  •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗂 ምንጭ📗 አልቢዳያ ወንኒሀያ ለኢብኑ ከሲር ፣ 13 / 137 📘 መጅሙዑል ፈታዊ ለኢብኑ ባዝ ፣ 9/74 📕 አልበያን ለአኽጧኢ በዕዱል ኩታብ ለሸይኽ ፈውዛን ፣ 270-268 📱👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/9128 https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/Mistre_ahbashe
إظهار الكل...
Abu Imran Muhammed Mekonn

የመውሊድ ምግብ መብላት ➪➩➪➩➪➩➪➩➪➩➧ ⁉️ጥያቄ፦ አንድ ሰው መውሊድ እንደማይቻል እያወቀ ግን በአሉን ሳያከብር ምግቡን ቢበላ ምን ችግር አለው? ↪️ መልስ፦ እንደሚታወቀው በኢስላም ሸሪዓ የመውሊድ በአል የሚባል ነገር አንዳንድ መሀይማን የፈበረኩትና የፈጠሩት እንጅ ከሶሀቦች አንስቶ እስከ ታቢዕዬችም ድረስ የማይታወቅ መጤ ቢድዓ ነው።ለዛም ነው ይህ ቢድአ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዲኑ ሊቃውንቶች በቦታና በጊዜ ሳይገደቡ ሲያጥላሉትና ከሰዎችም ሲያስጠነቅቁት የነበረው። ☑️ ታዲያ በዚህ መጤ በአል ላይ አንዳንዶች ስለ ረሱል - ﷺ - የውልደት ታሪክና በዛ ዙሪያ የተዘጋጁ ግጥሞች በማቅረብ ቢያሳልፉትም አብዛህኞቹ ግን ለዚሁ ቀን ተብሎ ከደሀውም ጭምር ከተለያዩ ሰዎች በግዴታነትም ይሁን በውዴታነት ገንዘብ ሰብስበው ምግብ እያዘጋጁ ለታዳሚው የሚያቀርቡበት ቀን ነው። ➩ ታዲያ እዚሁ በአል ላይ በርካታ ሀራም የሆኑ ነገራቶች (ለምሳሌ የወንድና የሴት መቀላቀል ፣ ዘፈኖችና ጭፈራዎች) ከመፈፀማቸውም በላይ ሽርክያቶችም ጭምር (ለምሳሌ ነብዩን - ﷺ - ድረሱልን ማለት ፣ መጣራት ፣ መለመንና ቦታው ላይ በአካል እንደተሳተፉ ማሰብ እና ሌሎችም) በሰፊው የሚስተናገዱበት በአል ነው። ☑️ ታዲያ በዚህ አይነቱ የሽርክ መነሀሪያ ላይ የሚዘጋጀውን ምግብ መመገብም ሆነ ቦታው ላይ መገኘትና መሳተፍ ብሎም በየትማውም ስራ ላይ ማገዝ ቢድዓቸውን ህያው በማድረግ ላይ እንደማገዝና እንደመተባበር ፣  አሏህንም ከማመፅ ጭምር ነው። ምክንያቱም አሏህ እንዲህ ይላልና: "በመልካምና አሏህን በመፍራት ተባበሩም ፣ በወንጀልና በጠላትነት ላይ አትተባበሩም"              ሱረቱል ማኢዳህ፣ 4                  • ┈┈┈┈•✿❁✿• ┈┈┈┈• 🗂 ምንጭ፦ 📗 አልቢዳያ ወንኒሀያ ለኢብኑ ከሲር ፣ 13 /137 📘 መጅሙዑል ፈታዊ…

👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.