cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Jafer Books 📚

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
25 269
المشتركون
+1524 ساعات
+1817 أيام
+51730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
COMING SOON " SAPIENS " BY YUVAL NOAH HARARI *“Sapiens: A Brief History of Humankind”* by Yuval Noah Harari explores the history and impact of Homo sapiens, from the earliest stages of evolution to modern times. The book is divided into four parts, focusing on major revolutions in human history: 1. The Cognitive Revolution (70,000 years ago): Harari explores how humans developed the ability to think and communicate in ways that allowed them to form larger groups, create complex societies, and out-compete other human species like Neanderthals. 2. The Agricultural Revolution (10,000 years ago): This section examines the shift from foraging to farming and how it changed human societies, leading to settled communities, social hierarchies, and the development of civilization. 3. The Unification of Humankind: Harari discusses how empires, religion, money, and writing played crucial roles in unifying large populations under common systems, creating global connections and shared ideologies.
إظهار الكل...
6👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብቻዬን ሆኜ እናቴ ምን አይነት ሰው ልትሆን እንደምትችል፣ ስለ እኔ መወለድ፣ እኔን በመውለዷ ስለተሰማት ስሜት እንዲሁም ስለደረሰባት ጫና ግፍ እያሰብሁ አምርሬ አለቅስ ጀመር። ከመጽሐፉ የውስጥ ገጽ የተወሰጸ መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል :: TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite
إظهار الكل...
👍 4 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
በዳውድ ዑስማን የተዘጋጀው " የኃላፊነት ሽልማት " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል :: ጃዕፈር መጻሕፍት !
إظهار الكل...
👍 3👎 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈው " ጥቁር አዳኝ " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል !! ጃዕፈር መጻሕፍት !
إظهار الكل...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
》አጋዥ መጸሀፍትን በመግዛት ብቻ ቦርሳ ደብተር እና መማርያ መሳርያዎችን ማሸነፍ እንደምትችሉ ስንቶቻቹ ናቹ የምታውቁት? አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ፊት ለፊት ድንቅ ስራ ኮምፕሌክስ ስር በሚገኘዉ አዲሱ ቅርንጫፋችን ከ መስክረም 7 እስከ 20/2017በመምጣት ለራሳችሁም ሆነ ለልጆቻችሁ አጋዥ መጸሀፍትን ስትገዙ ከኛ አሸናፊ የሚያደርጋችሁን የ እጣ ኩፖን ከ 30% ቅናሽ ጋር አብረን እንሰጣቹሃለን: : ከናንተ የሚጠበቀዉ አሸናፊው ይፋ የሚደረግበትን ቀን መጠበቅ ብቻ ነዉ። መልካም እድል! TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite
إظهار الكل...
6👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
እንዲህም ሆነ… ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ፣ የሰው ልጆች ክፋት በምድር ላይ እንደበዛ፣ የልቡ ሐሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ክፉ እንደሆነ ታየ። የፍቅር አምላክ በልቡ አያዝን ዘንድ እሷን መመልከቱ ብቻ በቂ ይሆን ይሆን? የፈጠረውን አያጠፋ፣ ያጠፋውን አይፈጥር ዘንድ እሷን መመልከቱ ብቻ በቂ ይሆን ይሆን? የእሷ ሕይወት እንዲህ ይሆን?... እሷም በትውልዷ በፍቅር ስለፍቅር የኖረች ፍጹም ሰው ትሆን ይሆን? በፍቅር አምላክ ፊት ምድር የተበላሸች፣ ግፍን የተሞላች ሆና ትታይ ነበርና ይህን ታርቅ ዘንድ የተገባች ትሆን ሆና ይሆን? የፍቅር አምላክ “የሁሉ ፍጻሜ ከፊቴ ደርሷል፣ ከእነርሱ የተነሳ ፍቅር ጠልሽታለችና፣ መውደድ ትበደል ሆናአለችና የፈጠርኩትን አላጠፋ፣ ያጠፋሁትን አልፈጥር ዘንድ ከጎፈር እንጨት መርከብን ሥሪ፣ በመርከቢቱም ፍቅርሽን አስፍሪ፣ በውስጥም በውጪም በቅጥራን ለቅልቂያት… ቃልኪዳኔም ከአንቺ ጋር በአንቺ ይሆናል።” ይላት ዘንድ እሷን መመልከቱ ብቻ በቂ ይሆን ይሆን? የታላቁ ቀላይ ምንጮች አይነደሉ ዘንድ… መስኮቶቹ አይከፈቱ ዘንድ… የፍቅር አምላክ እሷን መመልከቱ ብቻ በቂ ይሆን ይሆን? "ትናንት እመጣለሁ"
إظهار الكل...
👍 7 1👌 1
Repost from Gebrela_shewakena
Photo unavailableShow in Telegram
🛑 ተለቀቀ ! ሊንኩ 👉https://youtu.be/HZxX63VoXYY?si=dnKdL1B2xpek6MKY
إظهار الكل...
👎 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ ጉጉት ስትጠብቁዋቸው የነበሩትን እኒህን ሁለት  መጸሀፍት ማለትም ●NEXUS ●HOMO DEUS እንዳስገባን ስንገልጽ በደስታ ነዉ። ቀድመው ለሚመጡ ጥቂት ሰዎች ደሞ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite
إظهار الكل...
👍 17 4🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ ጉጉት ስትጠብቁዋቸው የነበሩትን እኒህን ሁለት  መጸሀፍት ማለትም ●NEXUS ●HOMO DEUS እንዳስገባን ስንገልጽ በደስታ ነዉ። ቀድመው ለሚመጡ ጥቂት ሰዎች ደሞ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite
إظهار الكل...
00:42
Video unavailableShow in Telegram
ለ ልጆ አጋዥ መጸሀፍ ፈልገዉ የት ነው እማገኘዉ ዋጋውስ ብላቹ ዘንድሮ መጨነቅ የለም ጃዕፈር መጽሀፍት ሁሌም በ 20% ቅናሽ የተማሪ አጋዝ መጸሀፍትን ለናንተ እያቀረበ ይገኛለ፣ምን እሱ ብቻ ከ መስክረም 7 እስከ 20/2017 ድረስ  አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ፊት ለፊት ድንቅ ስራ ኮምፕሌክስ ስር በሚገኘዉ አዲሱ ቅርንጫፋችን መጥተው 5 እና ከዛ በላይ አጋዥ መጽሀፍትን ለሚገዙ ሽልማት አዘጋጅተናል። ሽልማቱም 1 ቦርሳ እስከ መማሪያ መሳርያ 2 ደርዘን ደብተር እስከመማርያ መሳሪያዎቹ 3 ደርዘን ደብተር ሲሆን አሸናፊ የሚያደርጋቹህን የ እጣ ኩፖን አብረው ከ ገዛቹት መጸሀፍት ጋር ይወስዳሉ ይህ እድል እንዳያመልጣቹ። ለበለጠ መረጃ +251911932088 +251911125324 TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite
إظهار الكل...
7.73 MB
3👍 2👏 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.