cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሚስባህ ሙሐመድ[ Abu Nuh ]

♦️ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት    ቻነሉን    ይቀላቀሉ ⤵️➘➷➴➘➷➴⤵️ https://t.me/MisbahMohammed https://t.me/MisbahMohammed

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 984
المشتركون
+424 ساعات
-37 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين. https://t.me/MisbahMohammed
إظهار الكل...
018.mp39.17 MB
ተጀምሯል  ገባ ገባ በሉ ባረከላሁፊኩም ➷➘➴➷➘➴➷➘➴➷➘➴ https://t.me/TorraAhlulsunh?videochat=57f9ffb30515b31d8a
إظهار الكل...
📢🕌በጦራ የዳሩል ሐዲስ መስጅድና መድረሳ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ

በመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር ዳሩል ሐዲስ መስጅድና መድረሳ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ ነው !!! በየአቅማችን ለመስጂዱ ሰደቃ በማድረግ ከደዕዋው ጎን እንሁን ➷➘➴➷➘➴➷➘➴➷➘➴ 🕌#የጦራና_አካባቢዋ_ሰለፊዮች_ገጽ ➷➘➴➷➘➴➷➘➴➷➘➴

https://t.me/TorraAhlulsunh

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና
📢 ዛሬ በአላህ ፈቃድ ከሳዑዲ በመጡት እንግዳ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ልዩ ሙሃዶራ አለን 
🕰 ዛሬ እለተ ሐሙስ መስከረም 9/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ከሳዑዲ ዐረቢያ በመጡት እንግዳ የዚያራና የሙሃዶራ ፕሮግራም አላቸው፣ ላልሰማ በፍጥነት አዳርሱ!! እንግዳችን:- الشيخ الدكتور خالد بن محمد الغفيلي - حفظه الله 👉 ሸይኽ ዶ/ር ኻሊድ ቢን ሙሀመድ አል ጉፈይሊይ (ሀፊዘሁላህ) ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 በተጨማሪም ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
إظهار الكل...
🟢“ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” ለነሲሃ ቲቪ ተፃፈ የተባለው “በመውሊድ ስንጨፍር በካሜራ ቅረፁን” አይነት ደብዳቤ አሳዛኝም አስተማሪም ነው። 👉አሳዛኙ በሱና ማማ ከፍ ካሉ በኋላ ወድቆ ለሙብተዲዕ መሳለቂያ መሆን እጀግ ያሳዝናል። እነ አጅሬ "ነሲሃዎች" ከዚህ በፊትም በርካታ የተጠለፉባቸው ወጥመዶች በደብዳቤ የጀመሩ ናቸው። ከሱፊዮችና መሰሎቻቸው ጋር በተለያዩ የሙጃመላ መድረኮች ላይ ስለሚተዋወቁ ነው የተናቁት ። “ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” እንደሚባለው ነው። በሱና ላይ የነበራቸው አቋም እንደቀለጠ ከጀይላን ጀምሮ ወዳጅም ጠላትም ነገራቸው ። ከዚህም በከፋ ጉዳይ እንደለመዱት እንተባበር ይሉ ይሆናል። 👉አስተማሪው 1️⃣አቋም በወረደ ልክ በጠላት መደፈርና ውርደት ይመጣል ።የአላህ እርዳታም ይርቃል። عَنْ ثَوْبَانَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " يُوشِكُ الْأُمَمُ أَنْ تَدَاعَى عَلَيْكُمْ كَمَا تَدَاعَى الْأَكَلَةُ إِلَى قَصْعَتِهَا ". فَقَالَ قَائِلٌ : وَمِنْ قِلَّةٍ نَحْنُ يَوْمَئِذٍ ؟ قَالَ : " بَلْ أَنْتُمْ يَوْمَئِذٍ كَثِيرٌ، وَلَكِنَّكُمْ غُثَاءٌ كَغُثَاءِ السَّيْلِ، وَلَيَنْزِعَنَّ اللَّهُ مِنْ صُدُورِ عَدُوِّكُمُ الْمَهَابَةَ مِنْكُمْ، وَلَيَقْذِفَنَّ اللَّهُ فِي قُلُوبِكُمُ الْوَهْنَ ". فَقَالَ قَائِلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا الْوَهْنُ ؟ قَالَ : " حُبُّ الدُّنْيَا وَكَرَاهِيَةُ الْمَوْتِ ". أخرجه أبو داود (4297) وصححه الألباني ሰውባን አሉ ፥ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)አሉ፦" የጥመት ህዝቦች (ለጥቃት) ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ ፤ ልክ በላተኞች ተሻምተው ወደ ሚበሉት ማዕድ እንደሚጠራሩት ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ያኔ በቁጥር አናሳ በመሆናችን ነውን ? ነቢዩ (ﷺ) አሉ ፦ " እንዲያውም የኔ ብዙ ናችሁ ፤ ነገር ግን እንደ ጎርፍ ግሳንግስ ደካማ ናችሁ ፤ አላህም በእርግጥ ከጠላቶቻችሁ ልብ ውስጥ ለእናንተ የነበራቸውን ክብር  ነቅሎ ያስወጣል ፤ አላህም በእርግጥ በልባችሁ ውስጥ ውርደትን ይጥልበታል ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ከምን የመጣ ውርደት ነው ? ነቢዩም (ﷺ) አሉ ፦ "የዱንያ ውዴታ እና ሞትን መጥላት (አኺራን መርሳት) ።” 2️⃣ለጠላት ማባበያና ማቀራረቢያ አንዴ በር የከፈተ ዲኑን እና ክብሩን ለአደጋ አጋልጧል። ከዕብ ኢብኑ ማሊክ ከገሳን ንጉስ የመጣለትን ማባበያ ደብዳቤ ምን ነበር ያደረገው  ⁉️ ✍  ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ) http://t.me/Abuhemewiya
إظهار الكل...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የመንግስት ስልጣን ለግል ዝንባሌ መገልገያ ማድረግ ይቁም !!! በየትኛውም የመንግስት ተቋማት ውስጥ በሀላፊነት ላይ ያሉ አካላት ያሉበትን ሀላፊነት የተቀበሉት ህዝብን ሊያገለግሉበት መሆኑን መርሳት የለባቸውም ። ምክንያቱም የተቀመጡበት ወንበር መንግስትን ወክለው እንጂ የሆነን ቡድን ወይም ተቋም ወይም ግለሰብን ወክለው አይደለም ። የመንግስትን ስልጣን የግል ዝንባሌያቸውን ወይም አመለካከታቸውን በሌሎች ላይ ለመጫን ማስፈራሪያነት ሊጠቀሙበት አይገባም ። ማንኛውም ዜጋ የዜግነት መብቱ ለሀላፊነታቸው ታማኝ ባልሆኑ አካላት መነፈጉ አሳፋሪ ከመሆኑም በላይ ህዝብ በመንግስት ላይ እምነት እንዳይኖረው ያደርጋል ። በመሆኑም በመንግስት ስልጣን መዋቅር ውስጥ ያሉ አካላት ከላይ እስከታች ሊፈተሹ ይገባል ። ሀገር እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል በሚሉ ፖለቲከኞች እየታመሰች ባለችበት በዚህ ወቅት ከክልል እስከ ቀበሌ የመንግስትን ስልጣን ለግል ስሜታቸው መጠቀሚያ በሚያደርጉ አመራሮች ዜጎች መብታቸው የሚነጠቁና እንዲሸማቀቁ የሚደረጉ ከሆነ እነዚህ አካላት ሀገር በማተራመሱ ስራ ላይ ድርሻ አላቸው ማለት ነውና ሊጤን ይገባል ። ♦️ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት    ቻነሉን    ይቀላቀሉ ⤵️➘➷➴➘➷➴⤵️ https://t.me/MisbahMohammed https://t.me/MisbahMohammed
إظهار الكل...
ሚስባህ ሙሐመድ[ Abu Nuh ]

♦️ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት    ቻነሉን    ይቀላቀሉ ⤵️➘➷➴➘➷➴⤵️

https://t.me/MisbahMohammed

የሀሚድ ሙሳ ዘግናኝ ንግግር መጅሊሱ እዚህ ደረጃ ላይ ነው ያለው ይሄዉ የምስክር ቃል
እሚገርመው ግን
መጅሊስ ላይ ተደምረው መፍትሄ እናመጣለን ስትሉ የነበራቹ የታለ መፍትሄው⁉️ የኢብን መስዑድ ሙሪዶች አሁንስ አትነቁም
መጅሊሱ
ላይ ያሉ ሰዎች እንደኛ ወጣት አደሉም በእድሜ የበሰሉ ናቸው። እንዲ ነው መብሰል⁉️ እኛ ሀቅን እንጂ ሰውን አንከተልም ኩን ሰለፊይ https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra
إظهار الكل...
VID_20240918_165504_457_high_quality.mp37.78 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.