cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዓብዱ ረዛቅ ተማም ሲራጅ (የጉመር)

በአላህ ፍቃድ ለሙስሊሙ ኡማ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኳቸው(በተለያየ መልኩ የሚቀርቡ)ኢስላማዊ ትምህርቶች የማሰራጭበት ቻናል ነው።ስራዬንም አላህ ዘንድ የሚያስወድድ ያድርግልኝ። "መልካም ስራን ያመላከተ የሰሪው ያህል አጅር ያገኛል"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
200
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ነሲሓ_ቲቪ_በ1000 #Challenge 👉በ ሀገራችን #13 ቋንቋዎች ተጠቅሙ ለሙስሊሞች የሩህ ቀለብ እያሰራጨ ያለው ተወዳጁ ቲቪ በተጀመሩ የ2 ቀናት የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ጥሩ መነቃቃት ፈጥሯል በትላንት ማታ በቴሌግራም የላይቭ ፕሮግራም ላይ የነሲሓ ቲቪ #ስራ_አስኪያጅ ኡስታዝ #ኢሊያስ_አወል ከ 1,000,000(አንድ ሚሊየን) እንዳለፈ ጠቁሟል።ለአላህ ሁሉንም ምስጋና የተገባው ነውና። ቲቪው ለሳተላይት ኪራይና ለሰራተኛ ደሞዝ በትንሹ #በወር 1 ሚሊየን #በአመት ከ12 ሚሊየን በላይ እንደሚፈጅበት ይታወቃል በዚህ መልካም አሻራ እራሳችን ቤተሰባችን ወዳጆጃችን እንዲሳተፉ እንረባረብ #_ነሲሓ_ቲቪ_1000 ለመሳተፍ የሚከተሉትን አካውንቶች ይጠቀሙ – ንግድ ባንክ 1000145615929 – ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001 – አቢሲኒያ ባንክ 73169062 – ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638 – ዘምዘም ባንክ 7122 – አዋሽ ባንክ 01410844116300 https://t.me/nesihatvfamily
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሚያዝያ 10/2013 በአይነቱ ለየት ያለ #ታላቅ_የዳእዋ_ፕሮግራም በጉራጌ ዞን በጉመር ፈርጥ #አል_ሒዳያ_መስጂድ #ረመዳን የተከበረው #ታላቁ_እንግዳችን እንዴት ተቀብለነዋል??? #ረመዳን #የሸፐተ_ንቅ_የኸረ_ባዘራንዳ በምር ተቐፐኔ?? በሚል በታዋቂ ዱዐቶች ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል እርሶና ቤተሰቦ ወዳጅ ዘመድ ሳይቀር በአላህ ፍቃድ በተለየ ደስታ እና ትዝታ የሚጭር ታላቅ ፕሮግራም ይዘጋጃል። ከተማ ያላችሁ በደ ቦታው ከዱአቶቹ ጋር አብራችሁ ብትጓዙና ይህንን ምክንያት አድርጋችሁ #ለሁለት_እድል ብትጠቀሙበት 1,በአላህ ፍቃድ ህይወታችሁ ሊቀይር የሚችል #ሸርዒያ_እውቀት 2,በተከበረው #ሱንናዎች #የፈርድ_አጅር በሚያስገኝበት ወር #አባት_እናትህን_ትዘይራለህ #የፕሮግራም_አቅራቢዮች ኡስታዝ #ዐብዱልካፊ_ሙሐመድ ኡስታዝ #ዐብዱረሕማን_አባስ ኡስታዝ #ሐሺም_በሰና ወንድም #ኢብራሒም_ጀማል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሚያዝያ 10/2013 በአይነቱ ለየት ያለ #ታላቅ_የዳእዋ_ፕሮግራም በጉራጌ ዞን በጉመር ፈርጥ #አል_ሒዳያ_መስጂድ #ረመዳን የተከበረው #ታላቁ_እንግዳችን እንዴት ተቀብለነዋል??? #ረመዳን #የሸፐተ_ንቅ_የኸረ_ባዘራንዳ በምር ተቐፐኔ?? በሚል በታዋቂ ዱዐቶች ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል እርሶና ቤተሰቦ ወዳጅ ዘመድ ሳይቀር በአላህ ፍቃድ በተለየ ደስታ እና ትዝታ የሚጭር ታላቅ ፕሮግራም ይዘጋጃል። ከተማ ያላችሁ በደ ቦታው ከዱአቶቹ ጋር አብራችሁ ብትጓዙና ይህንን ምክንያት አድርጋችሁ #ለሁለት_እድል ብትጠቀሙበት 1,በአላህ ፍቃድ ህይወታችሁ ሊቀይር የሚችል #ሸርዒያ_እውቀት 2,በተከበረው #ሱንናዎች #የፈርድ_አጅር በሚያስገኝበት ወር #አባት_እናትህን_ትዘይራለህ #የፕሮግራም_አቅራቢዮች ኡስታዝ #ዐብዱልካፊ_ሙሐመድ ኡስታዝ #ዐብዱረሕማን_አባስ ኡስታዝ #ሐሺም_በሰና ወንድም #ኢብራሒም_ጀማል
إظهار الكل...
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #ታላቅ_የዳእዋ_ፕሮግራም በጉራጌ ዞን በእነሞርና ኤነር ወረዳ በጉንችሬ ከተማ ዙሪያ በቆጨራ ቀበሌ ኑር መስጅድ ቀን  በ3 / 8 / 2013     ሰአት ከጠዋቱ 3: 00 እስከ 10 :00 ተጋባዥ ኡስታዞች ዶክተር #ዐብዱ_ኸይሬ ኡስታዝ #ሱልጣን_ኸድር ኡስታዝ #ዐብዱረህማን_አባስ ኡስታዝ #ዐብዱልካፊ_ሙሐመድ ኡስታዝ #ካሚል_ጁሐር ኡስታዝ #ኢብራሂም_ሙሳ ኡስታዝ #ሐሽም_በሰና ኡስታዝ #ዳውድ_ያሲን ሌሎችም ኡስታዞች የሚገኙበት ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ለእህቶቻችንም ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል የጉንችሬ ወጣቶች ከነሲሓ ቃፊላ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም በጉራጌ ዞን በእነሞርና ኤነር ወረዳ በጉንችሬ ከተማ ዙሪያ በቆጨራ ቀበሌ ኑር መስጅድ ቀን  በ3 / 8 / 2013     ሰአት ከጠዋቱ 3: 00 እስከ 10 :00 ተጋባዥ ኡስታዞች ዶክተር አብዱ ኸይሬ ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር ኡስታዝ አብዱረህማን አባስ ኡስታዝ አብዱል ካፊ ኡስታዝ ካሚል ጁሐር ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ ኡስታዝ ሐሽም በሰና ኡስታዝ ዳውድ ያሲን ሌሎችም ኡስታዞች የሚገኙበት ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ለእህቶቻችንም ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል የጉንችሬ ወጣቶች ከነሲሓ ቃፊላ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም
إظهار الكل...
በሱና ሰዎች መሀከል ያለው አለመግባባት ለምን አልፈታችሁም??ተብሎ #ደሴ ላይ ለተጠየቀው ጥያቄ ምላሽ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሀፊዘሁሏህ
إظهار الكل...
ሸይኽ_ኢልያስ_አሕመድ_በሱና_ሰዎች_መሀከል_አለመግባባት_ለምን_አልፈታችሁም_001.mp36.29 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🎤🎤🎤አዋጅ አዋጅ አዋጅ #ጉራጌን እንደ ሀድያ እና አካባቢው የኩፍር ሀገር ላለመሆን ምንም ዋስትና የለም በጉራጌ ዞን ባደረግናቸው ጥናቶች እስካሁን በዋናነት 6 ወረዳዎች ለኩፍር በከፍተኛ ሁኔታ እየተጋለጡ ነው።በአንድ ጀፎሮ 2 ቤተሰብ፤በአንዳንድ ጀፎረ አንድ አባት አንድ እናት ብቻቸው የቀሩበት፤ከሁለት ቤተሰብ እያንዳንዳቸው 8 ሰው የከፈረበትንም ተመልክተናል።በረመዳን ሳይቀር ያከፈሩበትን አለ። 👌በዚህ አደገኛ አካሄድ ልክ እንደ #ሀድያ አስደንጋጭ መልክቶች ቁጭ ብለን ከምንሰማ እኔ አንተ ሁላችን በጋራ ይህንን ኩፍር ሊዋጋ የሚችል #በሸርዒያ_እውቀት የታጠቀ የሰው ሀይል(ኡስታዝ) ለማምረት ቆርጠን እንነሳ። ✅ለዚህ ዓላማ የተዘጋጀውን ፕሮጀክት መደገፍ በእያንዳንዳችን ላይ ቅንጦት ሳይሆን የነፍስ አድን ጥሪ ነው። ባረከላሁፊኩም ይህንን የተንሰራፋው የኩፍር ጥላ እና የባዕድ አምልዕኮ ለማጥፋት ሁሉንም በጋራ ተባብሮ የተቀመጠውን ፕሮጀክት መሳካት የድርሻውን መወጣት መቻል አለበት 👌ለዚህ ፕሮግራም ማስተባበሪያ የተከፈተው የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/OkebwO4rW5o4NzI0 🎤ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ : ‏« ﻣﻦ ﺩﻝ ﻋﻠﻰ ﺧﻴﺮ ﻓﻠﻪ ﻣﺜﻞ ﺃﺟﺮ ﻓﺎﻋﻠﻪ ‏» መልካምን ነገር ያመላከተ የሰሪው ያህል አጅር ያገኛል።
إظهار الكل...
#የጉራጌ_ዞን_ዳዕዋ_በጋራ_ህያው_እናድርግ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለ፦ የጉራጌ ዞን ዳእዋ ለሚመለከተው በአጠቃላይ የጉራጌ ሕዝብ  በተለያዩ አካባቢዎች  በሚደረጉ የዲን እንቅስቃሴዎች ላይ  ያለው ተሳትፎ  የጎላ እና ያለውም የሙስሊም ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን ይታወቃል ፤ይህም ከመሆኑም ጋር በዞኑ የሚኖረው ማሕበረሰብ ስለዲኑ ያለው ግንዛቤና ለዲኑ እያበረከተ ያለው አስተዋፅኦ አናሳ ከመሆኑም ባሻገር ከጊዜ ወደ ጊዜ በዞኑ የባዕድ አምልኮና የኩፍር ጥላ እያጠላና እየተንሰራፋ ይገኛል። ይህንን የተንሰራፋው የኩፍር ጥላ እና የባዕድ አምልዕኮ ለማጥፋት ሁሉንም በጋራ ተባብሮ የተቀመጠውን ፕሮጀክት መሳካት የድርሻውን መወጣት መቻል አለበት 👌ለዚህ ፕሮግራም ማስተባበሪያ የተከፈተው የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/OkebwO4rW5o4NzI0 🎤ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ : ‏« ﻣﻦ ﺩﻝ ﻋﻠﻰ ﺧﻴﺮ ﻓﻠﻪ ﻣﺜﻞ ﺃﺟﺮ ﻓﺎﻋﻠﻪ ‏» መልካምን ነገር ያመላከተ የሰሪው ያህል አጅር ያገኛል።
إظهار الكل...
📢ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ 👈 የሚመጣው እሁድ አስራ አምስት ቀን 19/07/2013 አ,ል /በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ 44 ፉቻሬ ቀበሌ አዞባድ መድረሳ ታላቅ የዳዕዋ ድግስ ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተ ከነቤተሰቦ እንዲታደሙ በመጠባበቅ ላይ ይገኛ 👉ፕሮግራሙ ምቹ ከስራ ጋር የማይሻማ ነው። 👉ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ሰዓት እሁዱ ጠዋት 3:00ሰዓት ላይ ይጀመራል 👉ፕሮግራሙ አይደለም መቅረት ማርፈድ ሁላ ያስቆጫ ል ምናልባት በማርፈድህ ምክንያት ሂወትህ ሊቀይር የሚችል ነገር ልታጣ ትችላለህ!
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.