cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Abditory🖤

My own brain is to me the most unaccountable of machinery,always buzzing,humming,soaring,roaring,diving and then buried in mud.🥀 For cross and ideas @chesed_29

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
887
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from HOME || ቤት 🏚
THE BOHEMIAN SERIES - ፪ [ አንድ ስለልቤ ~ "ልቤ ግራ አትግባኝ !" ] ሰው የሰበረውን ፥ ሰው ይጠግነዋል ሰይጣን የጣለውን ፥ አምላክ ያነሳዋል የአምናውን መከራ ፥ ዘንድሮ ያስረሳል ግን ከልብ ተኳርፎ ፥ ወዴት ይደረሳል? "ኖርኩኝ" ይላል እንጂ ፥ ግዑዝ ሥጋው ባይሞት ችሎ እንዴት ይኖራል ፥ ሰው ልቡ አስቀይሞት? ፨ ሆድማ ሞኝ ነው ፥ ደለልነው በጎመን ቢታመም ፈወስነው ፥ የእንግሊዝ ጨው ቅመን ስንቱን ደዌ እንዳልሻርን ፥ በጥበብ አክመን አሁን መላ ጠፋን ፥ እኔም ልቤም ታመን! ፨ አይታለል ነገር ፥ በሸማና በሀር የልብን ስለሚያውቅ ፥ ልብም እንደ እግዚሀር "ሰምቶ ይመልሳል" ፥ ብዬ እንኳን ባላምነው "ልቤ ግራ አትግባኝ" ፥ ብዬ ልለምነው! ልቤ ግራ አትግባኝ ! ቀን ፊቱን አዞረ ፥ ተገላበጠብኝ አናቅፎኝ ብወድቅ ፥ ሁሉ አላገጠብኝ ዛሬ ሊወግረኝ ነው ፥ ትላንት ያመለከኝ የእናቴ አንቀልባ እንኳን ፥ ቢያረጅ አሾለከኝ በሁሉም ስሰ`ለች ፥ አንተ ግን አትታክተኝ የገነት ደጆችን ፥ ፍኖት አመላክተኝ! ልቤ ግራ አትግባኝ ! ተጋዳሊ አይደለሁ ፥ ወይ ከሃሊ-ኩሉ ገረድ ፊት የምክድ ፥ እምነተ-ስንኩሉ ሦስቴ የምከዳህ ፥ ጴጥሮስ ነኝ ችኩሉ መልሰኝ እንደአውራው ፥ ብለህ አኩኩሉ አብርድልኝ እንጂ ፥ የክደት ቁጣዬን ከይሁዳ ወገን ፥ አትጣፈው እጣዬን! ልቤ ግራ አትግባኝ ! ሲፍረከረክ አቅሜ ፥ ዓይኔ ሲስለመለም ፊቷ ሲጠቁርብኝ ፥ ስትከፋብኝ ዓለም ሲላቀቅ አንደበት፣ ጣትም ሲጠቋቆም ጉልበት አቅም ሲያንሰው ፥ ዳኛ ፊት ለመቆም ተሟገት ከአምላኬ ፥ ሁንልኝ ዕምባቆም! ልቤ ግራ አትግባኝ ! ጠባቂ መልአክ ፥ ሆነህ ከጎኔ ቁም ከከንፈር መጣጭ ጋር ፥ ጣትህን አትጠቁም ዓቃቢ እንደመሆን ፥ አንተም አትክሰሰኝ ጠበቃ አጣኹ እንጂ ፥ ከሳሽ መች አነሰኝ? ልቤ ግራ አትግባኝ ! ልቤ ሆይ ልብህን ፥ ስለልቤ አባባት ሁነኝ የቅርቤ ሰው ፥ ሁነኝ እናት አባት ሰው ሁሉ ሲገፋኝ ፥ አንተ ተቀበለኝ እንደልጅነቴ ፥ "እሹሩሩ" በለኝ! ልቤ ግራ አትግባኝ ! መንፈሴ ሲታወር ፥ ሥጋዬም ሲረክስ ጆሮዬ አልሰማ ሲል ፥ የሕሊናዬን ክስ በሲኦል መንገድ ላይ ፥ በክደት ሳነክስ የ`ሳት ሰይፍ ሁንና ፥ ከኩብለላ አግደኝ ሸምግለኝ ከአምላኬ ፥ ከፈጣሪ አማልደኝ እግዜር አንተን ወዷል ፥ አንተ እኔን ውደደኝ! ልቤ ግራ አትግባኝ ! የኔ ያልከው ወዳጅ ፥ ሲሸሽህ ቀስ በቀስ ስለሂያጁ ጥፋት ፥ እራስን በመውቀስ ያንተ ያልነበረን ፥ አጣሁ ብሎ ማልቀስ ከማን ተምረህ ነው ፥ የምታሳምመኝ? ምን ባጠፋሁ ባንተ ፥ መታቀፍ የምመኝ? በሰው ታምሜአለሁ ፥ በፍቅርህ አክመኝ! ልቤ ግራ አትግባኝ ! የራስህን ስንጥቅ ፥ በገዛ እጅህ ጠግን አንዳንዴም አሳየኝ ፥ ሰው የመሆን ወግን ከጠላትህ ሳይሆን ፥ ከእኔ ጋራ ወግ'ን! እስራቴን በጥስ ፥ ሆነህ የእሳት ላንቃ ለሥጋዬ ሞቼ ፥ ልቤ ላንተ ልንቃ! ልቤ ግራ አትግባኝ ! እምባህ ልሁን አምባኝ ፥ ሳቅህ ልሁን ሳቀኝ ምነው እንደ ባዳ ፥ አንተም የምትርቀኝ? ተው ብዙ አይቻለሁ ፥ ዓለም ፍዳ አጥግባኝ የሕይወት ይበቃል ፥ ልቤ ግራ አትግባኝ! ፨ ፨ ፨
إظهار الكل...
3
መቼ ልንኖር?
إظهار الكل...
20
Leaving a certain place always comes with a certain grief. Whether it is a person or a place distance always manages to make the heart bleed.
إظهار الكل...
11
00:15
Video unavailableShow in Telegram
🖤
إظهار الكل...
2.45 MB
1
በህመሙ መድረስ እየቻላችሁ ለቀብሩ መሮጥ ትርፍ የለውም! እጆቻችሁ መዘርጋት እየቻሉ አትሰስቱ... መድረስ ከምትችሉበት አትቅሩ....Many want help and someone to lean on till it all passes. You never know ማን ህመሙን ተሸክሞ እንደሚዞር spreading out kindness and a helping hand won't hurt!
إظهار الكل...
23
Photo unavailableShow in Telegram
@youadan teddy
إظهار الكل...
4
We commit a crime against love when we taint its nature and making it conditional.
إظهار الكل...
14
Hello Everyone if anyone wants to work as a remote personal assistant and can fulfil the following job descriptions Dm me @chesed_29 Job Title: Personal Assistant, Remote Responsibilities: - Manage a list of tasks, ideas and routines - Organize, prioritize and schedule these tasks - Check-in and supervise the status of scheduled tasks - Rearrange schedules and priorities based on performance - Remind them of the next task and keep them accountable every hour Requirements: - Be available for contact (telegram) at least once an hour ☀️
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
13
መልክ እንደወረስን ሁሉ we carry so much of the toxic behaviours of our parents and we take so much as a baggage from the way we grew up የማያሳድጋችሁንና ሁልጊዜ እንደ ሰንሰለት እግራችሁ ላይ ታስሮ ወደ ትላንትናችሁ የሚጎትታችሁን ምንም ያክል ቢያማችሁ እየጣላችሁ ተራመዱ!
إظهار الكل...
23
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.