cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መርጌታ አምደ ብርሃን

مشاركات الإعلانات
12 109
المشتركون
-1024 ساعات
-847 أيام
-75630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር 1/ በስም እና በእናት ስም 2/በስም እና በብር ቀለበት 3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው። በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው። በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል። ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው። በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ። በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን። 🌿ስልክ 09 73 81 13 35 🌿
إظهار الكل...
Photo unavailable
አዲሱ አመት የሰላም🌻 የጤና 🌻 የፍቅር🌻 የደስታ🌻 የበረከት🌻  🌻የጤና🌻የአንድነት 🌻የፀሎት 🌻 የምስጋና 🌻የመተሳሰብ 🌻 የጎደለው የሚሞላበት 🌻የከፍታ ዘመን ይሁንልን።  መልካም አዲሰ አመት💚💛❤
إظهار الكل...
#ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ #ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ     #ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? #የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል          #ተጽኖአቸውስ ምንድነው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) #ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል #የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል #የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል #የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል #የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) #የወገብ ሕመም ይፈጥራል #የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል #ክፉ ጠረን  ያመጣል #መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል #ከባድ ላብ ይፈጥራል #ቁርጥማት ያመጣል #እግር ሰብስቦ ይይዛል #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል #ትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት #ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት #ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር  ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት  ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት  ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ  እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___ ለእድ እዳር ለአድናሪፍ  ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ  ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት  ያገለግላል           ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት      ጥበብ ታላቋን ታከብራ 📞📞09 73 81 13 35 ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
إظهار الكل...
Photo unavailable
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን በምን   #ተቸግረዋል ? #በዓይነ ጥላ ?? #በወንድ ዛር ?? #በሴት ዛር  ?? #በገርግር መንፈስ ?? #በዛር ውላጅ  ?? #በቤተሰብ ዛር  ?? #በመተት መንፈስ ?? 👉በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ።      ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ➡️የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት      ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው። ♐️ከትዳር መገርገር ♐️ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ♐️ስራ ለመቀጠር መገርገር ♐️ከውድድር ውጤት ማሳጣት ♐️ትምህርት መገርገር ማስጠላት ♐️ተምሮ ከንቱ ማድረግ ♐️ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ⚛የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ 👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🅿️ገንዘብ ማስጨረስ 🅿️በረከት ማሳጣት 🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት 🅿️ከስራ ማፈናቀል 🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት 🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር 🅿️አላማን መሳት 🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር ✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) ♦️ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት 🅱የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው ❇️ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ❇️ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ ❇️ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት ❇️በቀን 4, 5 ጊዜ ግለወሰመብ ማስፈፀም ❇️ተመሣሣይ  ፆታ ማሳሰብ ❇️ወንዶች ሴተኛ አዳሪ ሳይቀምሱ ቤት አለመግባት ❇️አንዳንዶችን ደግሞ ስሜታቸውን ፈፅሞ ገሎ እራሱ መንፈሱ በህልመ ሌሊት ማስተዳደር 🟣የአዚም መንፈስ ክፋትና ተፅኖ 🔶ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መድፋት 🔶መጽሐፍ ሲገልጡ ሊያነቡ አይን መጨለም ሰመመን መያዝ 🔶ጸሎት ሊፀልዩ ሲጀምሩ ማዛጋት ማንቀላፋት ማስፏሸግ 🔶ጸሎት ሲጀምሩ በሐሳብ መሰረቅ የያዙትን መርሳት ⏭ሾተላይ መንፈስ ነገዱ ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው 🔸ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ 🔸ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ 🔸እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል። 👉የሾተላ መፍትሔ የጠለንጅ ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው ፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት። ፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት መፍትሔ #የቀበርቾ ስሩን #የዕፀ መናሔ ስሩን #የአጋም ስሩን #የጌዜዋ ስሩን በአንድ ሰልቆ አቀላቅሎ ማታ ማታ ከ14 -21 ቀን እየተታጠኑ መተኛት በንፅህና ፫ኛ መፍትሔ #የአርጋጋፎ ቅርፍትና ቅጠል #የዕፀ ኢየሱስ ቅጠል #የወይናግፍት ቅጠል የእፀ ሳቤቅ ቅጠል #የሰባት ሎሚ ፍሬ ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ ቢቻል በሀዲስ እቃ በውሃ ዘፍዝፎ  #ጸሎተ ንድራ ጸሎቱን ጥዋት ጥዋት እየፀለዩ ከ7-14 ቀን መጠመቅ(መታጠብ) በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን ጸሎተ ንድራ ዝውእቱ  ዓይነ ወርቅ ወልሳነ ሰብእ ወእንዘ የሀውር እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ጸሎቱን ወደላይ ገባብለው ያገኙታል #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር እያደረጉ ያዳርሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል #09 73 8113 35 ይደውሉ እናመሰግናለን
إظهار الكل...
Photo unavailable
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ። ዛሬ አንድ ለየት ያለ ጥበብ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። ❤#ዓይነጥላ ምንድነው ? ተፅኖውስ ምንድነው ? መቸም በዚህ ችግር የማይሰቃይ የለምና ትጠቀሙበት ዘንድ ጥበቡን እንሆ። ❤#የዓይነ ጥላ ተፅኖው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) ✅ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) ✅የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል ✅የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል ✅የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል ✅የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል ✅የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል ✅የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) ✅የወገብ ሕመም ይፈጥራል ↪የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል ↪ክፉ ጠረን ያመጣል ↪መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል ↪ከባድ ላብ ይፈጥራል ↪ቁርጥማት ያመጣል ↪እግር ሰብስቦ ይይዛል ↪ሕልመ ሌሊት ያመጣል ↪ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል ↪ትዳር ማስጠላት 💠ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት 💠ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) 💠ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት 💠ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት 💠ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት 💠ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል 💠የበታችነት ስሜት መሰማት 💠ሀገር ለሀገር ማዞር 💠የምግብ ፍላጎት መዝጋት 💠ማክሳት (ማቅጨጭ) 💠ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት #ማጮህ #በሕልም ማስጨነቅ #ጥርስ ማንቀራጨጭ #በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ፣ድመት፣በሬ፣አንበሳ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ ጸሎት እነሆ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ሰብእ የአብ ስሙ ያብሸልሽል የወልድ ስሙ ያብሸልሽል የመንፈስ ቅዱስ ስሙ ያብሸልሽል ። ያአብ ስሙ በለስ የወልድ ስሙ በለስ የመንፈስ ቅዱስ ስሙ ቅብአ በለስ ። በዕፀ ቆጵሮስ ወቴወድሮስ አንተ ዓይነት ወዓይነ ጥላ ውፃእ አለህ ቃለ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እምላእለ ገብርከ እገሌ ....... ክርስቶስ አምላኪየ በምራቅከ ቅዱስ ከሠትከ አዕይንተ እውራን ወበቃልከ ይትፌወሱ ድውያን ለዛቲ ነፍስ ህምምት ወጥውቅት ፈውስ ወአውጽእ ለዝንቱ ዓይነት ወዓይነ ጥላ እምላእለ ገብርከ እገሌ...... አንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ሰብእ እራሕቅ እምላእሌየ በሳዶር በአላዶር በዳናት በአዴራ በሮዳስ በአምስቱ ቅንዋተ መስቀሉ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ረሀቅ ወሰስል እምላእሌየ ለገብርከ እገሌ ገቢር #በ49 ዘቢብ አዘጋጅቶ ለሰባት ቀን በሰባት በሰባቱ ላይ ሰባት ሰባት ጊዜ እየፀለዩ ሰባት ቀን የፀለዩበትን ዘቢብ መብላት ለሰባት ቀን በባዶ ሆድ በንፅህና መፀለይ መፀለይ ለማይችል ሰው እየፀለዩ ማብላት ነው ። ይህ ጸሎት ትክክለኛ የሊቃውንት አባቶቻችን የአይነ ጥላ ማስለቀቂያ ወሳኝ መፍትሔ ነው የችግሩ ተጠቂዎች ብትጠቀሙት ለውጡን በአጭር ቀን ማየት ትችላላችሁ በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር በማድረግ ታጋሯቸው ዘንድ ምኞቴ ነው መልካም ስራ ለራስ ነው። 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ 🔴 የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 📞09 73 81 13 35 በስራ ሰዓት ይደውሉ
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 📞09 73 81 13 35
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.