cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Biblical Marriage

በቻናላችን 👉 🌷ጋብቻ ምንድነው?🌷 👉 ❤️ማንን ላግባ?❤️ 👉 😳ፖርኖግራፊና መዘዙ😳 🚩 የፍቅር ታሪኮች 💝 የርቀት ፍቅር አጋር ቻናል:- @Nazrawi_tube ለአስተያየት 👉 @Biblicalmarriage_bot 0910337074 🔵ቅድስና ለእግዚአብሔር🔵

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 861
المشتركون
+224 ساعات
-227 أيام
-5330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
➟በተወዳጁ ቻናል ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? ➥ሺዎች በየዕለቱ በሚጎበኙት በዚህ ተወዳጁ ቻናል ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም ቻናላችሁን የምታስተዋውቁበት ታላቅ እድል እነሆ ቀረበላችሁ💯 ያግኙን ➠ @AbrishEl ☎️ 0910337074 @Biblicalmarriage @Biblicalmarriage_bot
إظهار الكل...
02:04
Video unavailableShow in Telegram
49.22 MB
በትዳር ውስጥ ግጭት ወይም አለመግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉት ምክንያቶች ውስጥ በብዛት የሚስተዋለው የትኛው ናው ብለው ያምናሉ?Anonymous voting
  • የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት
  • የኢኮኖሚ ወይም የገንዘብ ችግር
  • ግብረስጋ ግንኙነት እንደፈለጉት ሆኖ አለመገኘት
  • የልጅ አለመውለድ
  • አለመተማመን
0 votes
በትዳራችሁ ምን ያክል ደስተኛ ናችሁ??Anonymous voting
  • በጣም ደስተኛ ነኝ
  • ደስተኛ ነኝ ብዙም ባይሆን
  • ምንም ደስተኛ አይደለሁም
0 votes
ነገ ጥሩ የትዳር አጋር ሊሆን የሚችል ፍቅረኛ ለምትፈልጉ በሙሉ! የበጎ ስጦታ ሁሉ ባለቤቱ እግዚአብሔር እንጂ "ማርክ ዙከርበርግ" አይደለምና በፌስቡክ እና በተለያዩ ሚዲያዎች ፊት ከምትመላለሱ በእግዚአብሔር ፊት ተመላለሱ ተብላችኋል! ❤️@Biblicalmarriage❤️ ❤️@Biblicalmarriage_bot❤️
إظهار الكل...
🔥 31👍 16👏 8 4🥰 3
👍
የተሸወደ አፍቃሪና የሚልኮል መመሳሰል!! በነበረው አገልግሎት ትጉህ ታማኝ በሰዓት ቀድሞ የሚገኝ የሚፀልይና በነፃነት ጌታን የሚያመልክ የነበረ አንድ ሰው ልክ የተቃራኒ ፃታ ፍቅር ሲጀምር ከአገልግሎቱ ይልቅ ለ"ፍቅርኛው" ቦታ የሚሰጥ፣ በፊት በነፃነትና ባልተያዘ መልኩ ያመልክና ይዘምር የነበረ እሷ ጉባዔው ውስጥ በመኖሯ ብቻ ተለቆ ማምለክ ካቃተው፣ በፊት ለፀሎትና ለቃል ንባብ ይተጋ የነበረው በካፌና በስልክ ወሬ ከተጠመደ.... እመነኝ ይሄ ሰው #ተሸውዷል! ንጉስ ዳዊት'ኮ ንጉስ ሆኖ ሳለ እንደዛ ጨርቁን አስጥሎ ያስፈነጠዘው አሁን ላለበት ስፍራ አድራሹ ማን እንደሆነ በሚገባ ስላወቀና ስለተረዳ ነው። አይገርምም አሁን ላይ ያለ የተሸወደ አፍቃሪ ያፈቀራት ሰው #ሚልኮል ሆናበት ከመስመር አውጥታዋለች። በፊት በጌታ ፊት ራስህን ክብርህን ጥለህ እየተንከባለልክ ንፍጥ በንፍጥ ሆነህ በእንባ ታመልከው የነበርክ ፍቅር በሚባል ሁነት ሚልኮል የሆነችብህ ፍቅረኛ ስላለች ያን ልምምድህን ትቀይረውና Protocol ብቻ ሆነህ ትቀራለህ። ዘላለማዊ የሆነውን መንፈሳዊ ህይወት ጊዜያዊ በሆነውና ስትሞት በሚቆመው ትቀይራለህ? ስማኝ! ስማኝ! ፍቅረኛህ በማክበር የምታገለግለውን ጌታ በሚገባ ልታሳውቃትና ልታከብርልህ ይገባል እንጂ ልክ እሷ ወደ ህይወትህ ስትመጣ እይታህን ከለመድከውና ጌታ ከሚወደው ምልልስህ ላይ አንስተህ እሷን ለማስደሰት እሷ ላይ ካደረከው 10001% ተሸውደሀል እያልኩህ ነው። ጌታ ከፍቅረኛም ከሚስትም ከልጆችም ከስራም ይበልጣል! አትሸወድ እናንተ ምን ትላላችሁ? ❤️ @Biblicalmarriage❤️ ❤️ @Biblicalmarriage_bot❤️
إظهار الكل...
👍 15 11
❤️
👍
Photo unavailableShow in Telegram
በበኩሌ ከምሽቱ 3:00 በኋላ የሚኖር የስልክ ወሬ ሂአልስማማም! በተለይ "እንፋቀራለን" በሚሉ ተቃራኒዎች መካከል የሚኖረው ንግግር በአብዛኛው የስጋ ሀሳብ ላይ ያተኮረ ስለሚሆን ወዳልተገባ ነገር ለመሄድ መንገድ ጠራጊ ነው። ሄሀ በእንቅልፍ በተከበበ የተስለመለመ ድምፅ የሚሰማው አካል የስጋ መሻቱ ሊያይል ይችላል። በዚህም መሀል ነው የምታፈቅሪኝና የምታምኚኝ ከሆነ ፎቶሽን( Private part ተጠቅሶ) ላኪልኝ የሚል ቦንብ ጥያቄ የሚከተለው። በመጀመሪያው ቀን ላይሆን ይችላል በተደጋገመ ቁጥር ግን ነገሮች እውን እየሆኑ ይሄዳሉ። "አፍቃሪሽ" አፍቃሪህ በምን ታውቅሀለች? ፍቅረኛዬ ከ 3:00 በኋላ ቃል ታነባለች፣ትፀልያለች፣መዝሙር ትሰማለች፣ተኝታለች፡ በአጠቃላይ ከጌታ ጋር ህብረት እያደረገች ስለሆነ አልረብሻትም ብሎ ያከብርልሻል ወይስ በፈለኩ ሰዓት እንደፈለኩ አገኛታለሁ እንደውም ፀሎትም ላይ ከሆነች አቋርጣ ለኔ ጊዜ ትሰጣለች ብሎ ያስባል/ታስባለች? በነገራችን ላይ በዚህ ጊዜ አብዛኛው "ተፋቃሪ" ለእግዚአብሔር ከሚሰጠው ጊዜ ይልቅ ነገ ታግባው አታግባው እርግጠኛ ላልሆነችበት ሰው ጊዜዋን ትሰጣለች። አገልግሎት ቀርታ ካፌ ልታገኛት ትችላለህ። ወደዋናው ሀሳቤ ስመለስ ሌሊት ላይ ስልክ የምትደዋወሉ ሰዎች ግዴላችሁም ይቅርባችሁ። የሌሊትን የስልክ ወሬ ሰይጣንም የራስህም ስጋ አይቃወምህም። እስቲ ወሬ ያቁምና ለፀሎት ተንበርከክ! በቅፅበት ነው እንቅልፍ ጓዙን ጭኖ የሚመጣው። #WHY? እናንተ ምን ትላላችሁ? ❤️@Biblicalmarriage❤️
إظهار الكل...
29👍 10❤‍🔥 2👏 1
إظهار الكل...
Biblical Marriage

በቻናላችን 👉 🌷ጋብቻ ምንድነው?🌷 👉 ❤️ማንን ላግባ?❤️ 👉 😳ፖርኖግራፊና መዘዙ😳 🚩 የፍቅር ታሪኮች 💝 የርቀት ፍቅር አጋር ቻናል:- @Nazrawi_tube ለአስተያየት 👉 @Biblicalmarriage_bot 0910337074 🔵ቅድስና ለእግዚአብሔር🔵

👏 4 1
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 3
إظهار الكل...
Introducing Hamster Kombat (HMSTR) on Binance Launchpool and Super Earn! | Binance Support

This is a general announcement. Products and services referred to here may not be available in your region. IMPORTANT: Binance will be the first platform to list the token mentioned herein, with tr...

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.