cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ የስራ ማስታዎቂያ Ethio Vacancy

አዳዲስ ለተመራቂና ስራ ለማሻሻል የስራ ማስታወቂያወችን በማይታመን ፍጥነት እጃችሁ ላይ ይደርሳል የስራ ማስታወቂያዎችን የሚያገኙበት ምርጥ Channel https://t.me/ethiovacancynet

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
13 593
المشتركون
-724 ساعات
-457 أيام
-41330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#አገዉ_ምድር_ጠቅላላ_ሆስፒታል ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሞያዎችን ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል!! ለሌሎችም እንዲደርስ #ሼር አድርጉልን!! 👉 አመልካቾች የበለጠ መረጃ ከፈለጋችሁ የሆስፒታሉን ባለቤት ዶ/ር Ayenew Simachew ማነጋገር ይችላሉ!! #እንጅባራ!!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ እንዳያልፋችሁ
إظهار الكل...
👍 2
የትምህርት ቤት አመራርነት የውድድር ማስታወቂያ ==================== ነሃሴ/22/2016 ዓ.ም (የመስቃን ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የመስቃን ወረዳ ት/ቤቶች ፅ/ቤት የትምህርት ሥርዓቱን በሠለጠነና የተሻለ የሙያ ብቃት ባለው የሰው ሀይል ለመምራትና የተጠያቂነት ስርዓት ለማስፈን በአዲስ መልክ የትምህርት ቤት አመራር ማለትም ( 22 ምክትል ርዕሳነ መምህራን፣ 60 ዋና ርዕሳነ መምህራንና 6 ሱፐርቫይዘር) በአጠቃላይ ባሉን የመወዳደሪያ ክፍት መደቦች 88 የሰው ሃይል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የውድድር ማስታወቂያው በማውጣት ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ምዝገባው ከነሐሴ 20 እስከ 24/2016 ዓም ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን መስፈርቱን የምታሟሉ መምህራንና የሚመለከታችሁ ሁሉ መስቃን ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም እንድትመዘገቡ እያስታወቅን የውድድር ማስታወቂያው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
إظهار الكل...
👍 4
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከታች ሥማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ለፈተና የተጠራችሁ ስለሆነ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ከታች ሥማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ለፈተና የተጠራችሁ ስለሆነ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
إظهار الكل...
Addis media network የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል እንዳያመልጣችሁ!
إظهار الكل...
👍 1
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ------- እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
إظهار الكل...
👍 2
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.