የቢላል ኮካ መስጂድና መድረሳ ጀመአ የበጎ–አድራጎት ማህበር
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
355
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
👉 በቢላል ኮካ መስጂድ የተደረገ
🕌 የጁምአ ኹጥባ
👂 ሞትን እናስታውስ
👉 በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን
T.me/dawudyassin
ሞትን እናስታውስ.m4a33.90 MB
በዒድ ዋዜማ ለሚስኪንና አቅመ ደካሞች ድጋፈ ተደረገ።
አለተ እሮብ 04/09/2013 የ1442 አ.ሂ የዒደል ፊጥር በአል ምክንያት ተደርጎ ከሙስሊሙ ኡማ በአደራ መልክ በተሰበሰበው የዘካተል ፊጥር ገንዘብ የቢላል ኮካ መስጂድና መድራሳ በጎ አድራጎት ከነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት - Nesiha Charity & Development Organization ጋር በመተባባር በተደረገ ፕሮግራም ከ51 ኩንታል ዱቄት በላይ በአካባቢው ለሚገኙ ሚስኪኖች፣የቲሞች፣አቅመ ደካሞች እና ሙሳፊሮች አድርሷል አልሀምዱሊላህ
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.