cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Taxation in Ethiopia™

🔎 #ታክስ #በ_ኢትዮጵያ 🔍 #Ethiopian #Tax_Law ማክሰኞና ቅዳሜ ምሽት3:00ሰዓት Saturday & Tuesday 9:00PM ጠቃሚ የታክስ 🔖 #መረጃ #Info 🔖 #ጥቆማ 🔖 #ዕውቀት_ሰጪ ለሚጠቅማቸው ያጋሩ Share 4 #friends መረጃ አድራሽ የግል ቻናል ነው። This is a personal channel. ለጥያቄዎ #for_questions 👇 @ConsultTaxEt

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 000
المشتركون
+624 ساعات
+357 أيام
+12830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማስተካከያ አተገባበር በምሳሌ ሲቃኝ **** ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማስተካከያ ለቀጣይ 4 ዓመታት በየሶስት ወር ተከፋፍሎ በ16 ጊዜ ተግባራዊ እንደሚደረግ ይታወቃል፡፡ ይህም አነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን የሚጠቀሙ ደንበኞችን እንዳይጎዳ፣ አሁናዊ የኑሮ ደረጃን ያገናዘበና ድጎማን መሰረት ያደረገ ማስተካከያ በመሆኑ ነው፡፡ ይህ የታሪፍ ማስተካከያ የመኖሪያ ቤት፣ ንግድ ተቋማት፣ ዝቅተኛ ኢንዱስትሪ፣ ከፍተኛ ኢንዱስትሪ እንዲሁም የመንገድ መብራት ተጠቃሚ ደንበኞች በሚል የተከፋፈለ ነው፡፡ የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚዎችን በተመለከተ ሰባት እርከኖች ያሉት ሲሆን፤ እንደ አጠቃቀማቸው መሰረት ያደረገ ድጎማ ተደርጎበታል፡፡ በዚህም ከ0 እስከ 200 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀሙ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች የድጎማው ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ለአብነት በአገራችን ካሉ የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎች ውስጥ 75 በመቶ የሚደርሱት ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ካሉት አጠቃላይ ደንበኞች ደግሞ ግማሽ የሚሆኑት በወር 50 ኪሎዋት ሰዓት እና ከዚያ በታች የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ እንደ አጠቃቀም ደረጃ ካየነው በወር እስከ 100 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀመው ደግሞ ቁጥሩ 65 በመቶ ድርሻ አለው፡፡ ከፍ አድርገን እስከ 200 ኪሎዋት ሰዓት በወር ኤሌክትሪክ የሚጠቀመውን ብንመለከት ከአጠቃላይ የተቋሙ ደንበኛ እስከ 80 በመቶ ይደርሳል፡፡ በተሻሻለው ታሪፍ ለምሳሌ የመጀመሪያው እርከን ማለትም እስከ 50 ኪሎዋት ሰዓት በወር የሚጠቀሙ የተቋሙ ግማሽ የሚሆኑ ደንበኞች 75 በመቶ የተደጎመ ታሪፍ ነው አሁንም እንዲከፍሉ የሚደረጉት፡፡ ✅ በወር እስከ 50 ኪዋሰ የሚጠቀሙ ደንበኞች ድጎማ ሳይደረግላቸው በትክክለኛው የታሪፍ ቀመር እንዲከፍሉ ቢደረግ ለአንድ ኪሎዋት ሰዓት 6.01 ብር ይከፍሉ ነበር፡፡ ድጎማ በመደረጉ ለአንድ ኪሎዋት ሰዓት በዚህ በያዝነው መስከረም ወር 0.35 ብር እንዲከፍሉ ተደርጓል፡፡ ይህም ከነባሩ 0.27 ታሪፍ ያለው 12 ሳንቲም ብልጫ ብቻ ነው፡፡ ✅ በተመሳሳይ ከ51 እስከ 100 ኪሎዋት ሰዓት ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ቀድሞ ይከፍሉት ከነበረው 0.77 ብር ታሪፍ በዚህ ወር በ1 ኪሎዋት ሰዓት የሚከፍሉት 0.95 ብር ነው፡፡ ይህም ጭማሪው 2 ሳንቲም ነው፡፡ ከ101 እስከ 200 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀሙ ደንበኞች ደግሞ 1.63 ብር የነበረው፤ አሁን 1.89 ብር በመክፈል 26 ሳንቲም ጭማሪ ብቻ ይከፍላሉ፡፡ ✅ ተጨማሪ ማሳያ ለመጥቀስ በአንድ ወር ውስጥ 50 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀም አንድ ደንበኛ ድጎማ ባይደረግለት ኖሮ በአጠቃላይ ትግበራው በአማካይ ይከፍል የነበረው የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሒሳብ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ብር 311 (50 ኪዋሰ *6.01+10.24=310.74) ይሆን ነበር፡፡ ሆኖም ድጎማ በመደረጉ 59.74 ይከፍላል ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ደንበኛው ለተጠቀመው 50 ኪዋሰ ብር 251 በተቋሙ ይሸፈናል ማለት ነው፡፡ የያዝነው የመስከረም ወር ወርሃዊ ፍጆታ እንኳን በምሳሌ እንመልከት፡- 👉 50 ኪሎዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሆነ አንድ ደንበኛ በነሃሴ ወር ይከፍለው የነበረው 24 ብር ታሪፍ፤ በአዲሱ መስተካከያ ሚከፍለው 28 ብር ይሆናል፡፡ ጭማሪውም 4 ብር ነው፡፡ 👉 በተመሳሳይ አንድ 200 ኪሎዋት ሰዓት በወር የሚጠቀም ደንበኛ በቀድሞ ታሪፍ (200*1.63+42 = 368 ብር) ይከፍል የነበረ፤ በዚህ ወር (200*1.89x42.95 = 420.95 ብር) ይከፍላል፡፡ ልዩነቱም 52.95 ብር ብቻ ነው፡፡ በዚህ ማሳያ መሰረት ማንኛውም የተቋማችን የመኖሪያ ቤት ደንበኛ በሚያርፍበት እርከን ውስጥ የሚገኘውን የታሪፍ መጠን በተጠቀመው ኪሎዋት ሰዓት መሰረት በማስላት ወርሃዊ የፍጆታ መጠኑን ማወቅ ይችላል፡፡ የዚህ ወር የአገልግሎት ክፍያ (ለድህረ ክፍያ) ከ50 ኪሎዋት ሰዓት በታች 10.24 ብር እንዲሁም ከዚያ በላይ ለሚጠቀሙት ደግሞ 42.95 ብር ነው፡፡ ሆኖም ሰሞኑ ይህንን እውነታ ባፈነገጠ መልኩ የተዛባ መረጃዎችን የሚያሰራጩ ጥቂት መገናኛ ብዙናንና የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ተጠቃሚውን እያሳሳቱ በመሆኑ፤ ክቡራን ደንበኞቻችን ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉና ትክክለኛውን መረጃ ከተቋማችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ እናሳውቃለን፡፡ * ምንጭ፥ ሙሉ መረጃው የተገኘው ከ Home of Ethiopian tax laws ገፅ ነው እናመሰግናለን🙏🏾 #ቫት_Vat #ጥቆማ_Tip #ቫት_ነፃ_VAT_Free @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
👍 4
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1006/2016 VAT Free Directive #መመሪያ_Directive #ቫት_Vat #አማርኛ_English #ጥቆማ_Tip @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
VAT Directive 1006.pdf3.02 KB
Photo unavailableShow in Telegram
*** ምንጭ፥ የገቢዎች ሚኒስቴር ገፅ🙏🏾 #ጥቆማ_Tip #ታክስ_ይግባኝ #tax_appeal #ቅሬታ_Appeal #ማብራሪያ_Explanation @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
*** ምንጭ፥ የገቢዎች ሚኒስቴር ገፅ🙏🏾 #ጥቆማ_Tip #ታክስ_ይግባኝ #tax_appeal #ቅሬታ_Appeal #ማብራሪያ_Explanation @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በነጻ ይደውሉ! Call center - Free @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
5
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዲስ ዓመት 2017 ሃገራችን ሠላም የምትሆንበት ይሁንልን!
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዲስ ዓመት 2017
إظهار الكل...
ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ እና የውሀ ፍጆታ መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1021/2016 #ቫት_Vat #VAT_Free @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
5👍 4
#IFRS_Ethiopia_D3S1 #Impairment_of_Non_Financial @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
6. IFRS Ethiopia D3S1 Impairment of Non-Financial Assets6.pptx2.74 MB
#IFRS_Ethiopia_D3S4 #Income_Taxes @Taxation_in_Ethiopia
إظهار الكل...
8. IFRS Ethiopia D3S4 Income Taxes 8.pptx2.95 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.