cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

Have A Lifetime Experience With Us! Everybody Has A Desire To Do Something Memorable in life, Then Let us Explore it Together on Travel and Hiking Events! It is About Finding Your Satisfying Moments! Call :- +251968676677 / +251901962546

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 546
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-127 أيام
-1430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ቅናሹ ለመጠቀም 2ቀናት ብቻ ቀርተውታል በቅናሹ ፈጥነው ይጠቀሙ!!! #የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር _ከእርድ_ስነ_ ስርአት_አከባበር_ጋር #ከመስከረም ፲፭ - ፲፰[ ከ15- 18/ 2017ዓ.ም ] ☞🌼 የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-12,563.00ብር በሰው ከመስከረም 10 በፊት ለሚከፍሉ ሲሆን [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ 11,350.00ብር በሰው ] ❗️⚠ ያለን ቦታ 70% የተያዘ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ! ኑ አብረን እንጓዝ እንጎብኝም! 🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!   ☎ Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌻 Celebration of Meskel With Us In Dorze Village Arbaminch ☛ Tour Duration :-  From Sep. 25 - 28 / 2024 [ መስከረም 15 - 18 / 2017 ]  ☛  💸 Price :-  14,780 Birr / Person if You Book Until September 20, You will get 15% Discount - 12,563.00Birr/ Person [ 11,350.00Birr/ person  if you are Coming 2 or more than in a group] ☛ Day 1 -  Addis Ababa To Arbaminch Via Hawassa ☛  Day 3 -  Arba Minch To Dorez Village To Celebrate Mesqel with the Community and Camping Nights ☛ Day 2 - Morning Hiking at Chencha, Trekking to forty Spring forest, swimming on the natural pool and Back to Arbaminch ☛  Day 4 - Drive Back to Addis Via Wolita 🌻 📝 Note ፦ The Price include... 1. Two way Transportation 2. 3Nigths Rooms Fee 3. Lunch & Dinner on the Holiday Ceremony 4. Cultural lunch and Drink in the Dorze tribes village 5. All entrance fee in the sight & Village 6. Local guide, Park Entrance and Scouts fee 7. Cultural Dance and ceremony  ☎ Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🌻 ዮ መስቀላ የመስቀል በአል በዶርዜ መንደር ከአርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት ጋር በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ! #የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር #ከመስከረም ፲፭- ፲፰[ ከ15- 18/ 2017ዓ.ም ] ☞🌼 የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-14,780.00ብር በሰው 😱 ከመስከረም 10 በፊት ለሚከፍሉ 15% ቅናሽ { 12,563.00} ሲኖረው 👍 [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ  11,350.00ብር ] 🌼 የጉብኝት ግዜ ወደ :- አርባ ምንጭ እና ዶርዜ መንደር ከባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የመስቀል በአል አከባበራቸው ጋር √🌼 ☞ የጉብኝት ዋጋው - 1.  የመስቀል በዓል ሙሉ ወጪ ከዶርዜ ማህበረሰብ ማክበሪያ፣ 2. የፖርክ እና የመንደሮች መግቢያ ክፍያን፣ 3. የ3ቀን የሆቴል አዳር ክፍያን፣ 4. የአስጎብኚ እና የእስካውት ክፍያን፣ 5. የትራንስፖርት የደርሶ መልስ ጉዞ ክፍያን፣ 6. የበዓሉ ቀን ምሳ እና እራት ክፍያን፣ 7. የባህላዊ መጠጦች እና ምግቦች ክፍያን የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!! ☎ Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዘመናት ሁሉ ባለቤት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም እና በጤና አሸጋግረራችሁ! 💚💛❤️ መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት! 💚💛❤️ ካምፕ ኢን አስጎብኚ #ዘመነ_ፍስሃ #ዘመነ_ደስታ #ዘመነ_ስኬት #ዘመነ_ጉብኝት ተመኝተንላችኋል! Happy  Ethiopian New Year!
إظهار الكل...
🙏 7👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ክረምት 🦓#የተለያዩ_የጉብኝት_ጥቅሎች #በኃይሌ_ሆቴሎች_እና_ሪዞልቶች 🦓 ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር ለራስዎ፣ ለወዳጆችዎ፣ ለቤተሰብዎ፣ ለሰራተኞችዎ እንዲሁም ከደምበኞችዎ የሚሆን ልዩ የጉብኝት ጥቅል ቅሎች በሁሉም ኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች መዳረሻዎች ላይ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 🐊  ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር ከኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች ጋር በመተባበር በሳምንቱ ቀናት እና በየሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በልዩ ዝግጅት የጉብኝት ጉዞ ጥቅሎች አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።🐊 #የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ! 🎯 Are Wondering To Have A Trip's For your self, Your Families, Your Employees? #CampInn_Tour_And_Event_Organizer in Collaborates With #Haile_Hotels_and_Resorts Present To You & To Your Beloved Once On Weekdays & A Weekend Trip Packages Like Never Before! Haile Resort - Batu - Ziway Haile Resort Arbaminch Haile Resort - Gondar Haile - Haile Resort Soddo - Hawassa Haile Resort - Adama and Yaya African village in all Haile's Resorts Destinations    [ Have A Lifetime Experience With Us! ✈️🚶‍👣 🚌  ] Join Us - https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel And  https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour ☎ Call  and Book ፦ +251968676677 /  +251901962546
إظهار الكل...
👍 4
Hello Dear Are you Looking For Refreshment?  Then #Campinn_Tour is Waiting your requests with a plenty Varieties of trip Packages on Different Destinations In bound & Out bound Trip Packages which take place in every fifteen days. We had a nice time at @Wonchi Creater lake For @Ethiopian_Railways_Corporation Employees Retreat Trip Program. Thanks For Choosing Us! የኢትዬጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አመታዊ የሰራተኞት የጉብኝት መርሃግብርን በእኛ አስተናጋጅነት ወደ ወንጪ ሀይቅ ያደረግነው የጉዞ ጉብኝት በጥሩ ሁናቴ እና በአይረሴ  አብሮነት አሳልፈን መጥተናል።  እኛን ስለመረጣችሁ እንዲሁም እድሉን ስለሰጣችሁን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። #Have_A_Lifetime_Experience_With_Us! #የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ! Call For More Info :- +251968676677 / +251901962546 Join Us -  https://t.me/CampInn / https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel And  https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ! በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! #የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ! #HAVE_A_LIFETIME_EXPERIENCE_WITH_US !
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሳምንቱ መጨረሻ ልዩ የመዝናኛና የጉብኝት ጉዞ ወደ ሀይሌ ሪዞርት ዝዋይ / ባቱ #TRIP_PACKAGE_TO_HAILE_ZIWAY / BATU RESORT Available Weekly on Weekend & Week Days! 👉 When፦ Every Week for 2 & 3 Days 👉 💸 Price ፦ Call & Get it        🌴 ☛ :- Things to visit :- 1. The Oval Shaped Island with old monastery ziway lake  2. Lake Langano and Abitya Shala park 3. Green landscape Flower farms, Wine farms and Cultural houses 4. Beautiful Endemic Birds and Hippopotamus Bay 5. Cultural, Historical and Natural place 6. Place of Zay peoples were to live 7. Wildlife at the Park          🌴 ☛ Things to do፦ 1. 🚶 Trekking about 3.5 km 👣 2.  🐾 wild life at lakes & park 3. 🚣 Boat trip 4. 🚿 Hot spring water shower 5. 🏸 Funny Games and Exercises 6. 🦩 Bird & Ostrich watching 7. 🏊‍♂ Swimming 8. ⛪️ Visit to the Old Monastery 9. 🦛 Watching Hippopotamus Bay 10. 🐟 Eating Delicious Fish 11. 🍷 Wine test at the place of fabricatin 12. 🎻 Live performance 13. 🎣 Fishing ☎ Book ፦ +251 968 67 66 77 / +251 901 96 25 46 /  +251 956 79 79 79
إظهار الكل...
👍 1 1
We had a Good time at @Bokoji Great run which is organized by Us and @greatethrun, in having Hiking, Camping and Running events there. #HAVE_A_LIFETIME_EXPERIENCE_WITH_US #Campinn_Hiking_and_Tour #Camping_Trip #Daytrip #Land_of_origin #Ethiopian_Hiking_Association #Exploring_Ethiopia #Hiking_trekking_Ethiopia Telegram  t.me/CampInn And FB - https://www.facebook.com/CampInnHiking And https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel And https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
إظهار الكل...
👍 2 1
01:02
Video unavailableShow in Telegram
ካምፕ ኢን አስጎብኚ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የ2016 ዓ.ም ሩጫ ያዘጋጀ ሲሆን የበቆጂ ሩጫ ጥቅል ሁለትስ ምን ምን ያካትታል?🤔 ጥቅል አንድ ላይ እንደነበሩት 👇 ከአዲስ አበባ ደርሶ መልስ 🚐 የአንድ ቀን ምሽት በአንድ ድንኳን (single tent) 🏕 የቅዳሜ ቁርስ እና ራት ተሸፍኖ 🥘 የእሁድ ቁርስ እና ምሳ ተሸፍኖ 12 ኪ.ሜ ሩጫ ከሩጫ ቲሸርት እና ሜዳልያ ሩጫ ላጠናቀቀ 🏅 ሁሉንም ያካተተ 💸 3,600 ብር በሰው Registration Now Contact info 📞 +251901962546 / +251 116 635 757 #Campinn #Camping #Trip #Hiking #GreatEthiopianrun #Greatbokojirun #Bokoji
إظهار الكل...
21.71 MB
👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.