cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሕግ አገልግሎት - Legal Services

ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
126 425
المشتركون
-2624 ساعات
+447 أيام
+1 70030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የፍትሐብሄር ሕግ መፅሀፍ ❗ 📚 በአማርኛ እና በአንግሊዘኛ የፍትሐ-ብሄር ሕግ የግል ሕግ (Private Laws) አካል ሲሆን ከገንዘብ እና ገንዘብ ነክ ጉዳዮች ጋር ተያያዥነት ያለው የሕግ ማዕቀፍ ነው:: ፍትሐ-ብሄር ሕግ የሚያካትታቸው ሕጎች በዋናነት ፤ የቤተሰብ ህግ፣ የውርስ ህግ፣ የውል ህግ፣ የንብረት ህግ፣ እና ከውል ውጪ ሀላፊነት ህግ ናቸው፡፡ ማውጫ 👇 የውርስ ሕግ የንብረት ሕግ ከገፅ 174 - 238 ከገፅ 238 - 360 የውል ሕግ ከውል ውጪ ኃላፊነት ከገፅ 360 - 425 ከገፅ 425 - 457 ስለ ውክልና ከገፅ 457 - 478 ይቀላቀሉን 👉 Click 👉 t.me/tebekasamuel 👉 t.me/tebekasamuel አዲስ አበባ ኢትዮጵያ #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma Civil code #civilcode @SAMUELGIRMA
إظهار الكل...
Civill Proceduer Code (amharic).pdf13.57 MB
Civil Procedure Code (English).pdf8.47 MB
Civil Code (English).pdf20.55 MB
Civil Code (Amharic).pdf14.77 MB
👍 61 8🤯 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 49 6😱 2
212110.pdf9.82 KB
የሰ.መ.ቁ 239711 የሰ.መ.ቁ 23141.pdf7.23 KB
191393.pdf9.62 KB
235829.pdf8.91 KB
237423.pdf1.26 MB
👍 58 14🤯 1
23👍 17👏 4🤯 2😱 1
በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 26 ስር እንደተደነገገው አምስት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የተሰጠን ትርጉም በተለያዩ ምክንያቶች ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት እንዲታይ እንደሚደረግ እና በዚህ መልኩ የሚሰጠው የህግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በማናቸውም ደረጃ ለሚገኝ የፌደራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅ እንደሚሆን ተመልክቷል፡፡ በዚህ መሰረት ባሳለፍነው በጀት አመት ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት ውሳኔ የተሰጠባቸውን ጉዳዮች አጭር መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
إظهار الكل...
👍 24 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከውል ውጭ ኃላፊነት በኢትዮጵያ የፍትሐብሔር ሕግ አንቀጽ 2027 ላይ እንደተመለከተው ከሦስት ምንጮች ሊመጣ ይችላል፡፡
إظهار الكل...
👍 53 16🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
46👍 39🤯 4👏 3
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ዘመን 🇪🇹 @SAMUEL_GIRMA
إظهار الكل...
Proc_No_872_2007_የቅጅና_ተዛማጅ_መብቶች_ጥበቃ_አዋጅን_ለማሻሻል_የወጣ_አዋጅ.pdf7.72 MB
👍 37 11
proc-no-410-2004-copyright-and-neighboring-rights-protection.pdf1.84 MB
👍 33 6😱 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.