cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Agena construction & industrial college-አገና ኮሌጅ

[email protected]

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
627
المشتركون
-124 ساعات
+27 أيام
+1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ለትምህርትና ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
إظهار الكل...
**የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ* ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና(COC) አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ በ2016 በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት የምዝገባ ፕሮግራም መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሙሉ በሙሉ ስራ እስከሚጀምር ድረስ የምዝገባ ፕሮግራሙ እስከ መስከረም 11/2016 ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
إظهار الكل...
ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና(COC) አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ በ2016 በጀት ዓመት ለ2ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት የምዝገባ ፕሮግራም ከነሀሴ 15/2015 ጀምሮ ይጀምራል።በመሆኑም የምዘና አገልግሎት ለማግኘት መመዝገብ የምትፈልጉ መደበኛ/የግል ተመዛኞች በሙሉ የሚከተሉትን መረጃዎች በሟሟላት መቅረብ ይጠበቅባችኋል:- #1. የዲግሪ/ዲፕሎማ ሰርተፊኬት ኮፒ እና ኦርጅናል #2. ማንነታችሁ የሚገልጽ የታደሰ መታወቂያ እና ሁለት/2/ ጉርድ ፎቶ-ግራፍ #3. ከደረጃ-1 በላይ ተመዛኞች ከምዘና ደረጃው በታች ያሉ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት #4. ለብቃት ምዘናው የተፈቀደ ክፍያ ብር በንግድ ባንክ አካውንት ቁ. የተከፈለበት ደረሰኝ በምዝገባ ወቅት ማሟላት ግዴታ ነው። ✍️ማሳሰቢያ:- በምዘናው ዕለት ተመዛኞች የሚከተሉትን ጉዳዮች በጥንቃቄ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል:- #1. ከኮሌጁ የተሰጠ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ስሊፕ #2. ማንነታችሁን በግልጽ የሚገልፅ የቀበሌ/የኮሌጁ መታወቂያ #3. አንድ 4X3 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ መሉ ስምና የሙያ ዓይነትና ደረጃ የተጻፈበት #4. በዕለቱ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የኮሌጁ ጊቢ ውስጥ ተፈትሾ መግባት #5. ምንም ዓይነት ልብስ ወይም ሌሎች ቁሶች በቦርሳ ይዞ መግባት የተከለከለ ነው!! #6. ለሌሎች ተመዛኞች ተክቶ መመዘን:ሰነድ ማጭበርበር ወይም ሌላ መንኛው የምዘና አሰራር መጣስ በወንጀል የሚያስቀጣ መሆኑን መረዳት እና ተገቢውን መመሪያ መተግበር ያስፈልጋል።
إظهار الكل...
ነሐሴ9/2015 ዓም ድጋፍ ለሚሹ ህፃናትና አረጋዊያን የትምህርት ቁሳቁ ፡ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ በክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማድረጉን የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ አስታወቀ ። ኮሌጁ በቅርቡ ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ቤት መገንባት መጀመሩን የሚታወቅ ሲሆን በዚህ በጀት ዓመት ብቻ ከ225 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ አቅዶ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሆነም ተጠቁሟል። ተቋሙ በተግባር የሰለጠነ አምራች ሀይል በማፍራትና ችግር ፈቺ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማምረት እንዲሁም በማስተዋወቅ ለወረዳው/ከተማው ማህበረሰብ በተለያየ መልኩ እያገለገለ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለት ከተለያዩ ቀበሌዎች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት በተለየው መሰረት በዚህ በክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ25 የተቸገሩ ወላጅ አጥ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ፡ ለ15 አረጋውያን የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ፡ ለ4 የተቸገሩ አረጋዊያን የአልባሳት ድጋፍ ተደርጎል፡፡ እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/agenacollege2007
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከተጠቀሰው ሙያና ደረጃ ውጪ ምዘና አይሰጥም!!
إظهار الكل...
*እጅግ በጣም አስቸኳይ* ለሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘና(COC) አገልግሎት የተመዘገባችሁ ሙሉ የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ የ1ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና አገልግሎት ከነሐሴ 6-7/2015 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል፡፡ ✍️ማሳሰቢያ:- በምዘናው ዕለት ተመዛኞች የሚከተሉትን ጉዳዮች በጥንቃቄ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል:- #1. ከኮሌጁ የተሰጠ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ስሊፕ #2. ማንነታችሁን በግልጽ የሚገልፅ የቀበሌ/የኮሌጁ መታወቂያ #3. አንድ 4X3 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ መሉ ስምና የሙያ ዓይነትና ደረጃ የተጻፈበት #4. በዕለቱ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የኮሌጁ ጊቢ ውስጥ  ተፈትሾ መግባት #5. ምንም ዓይነት ልብስ ወይም ሌሎች ቁሶች በቦርሳ ይዞ መግባት የተከለከለ ነው!! #6. ለሌሎች ተመዛኞች ተክቶ መመዘን:ሰነድ ማጭበርበር ወይም ሌላ ማንኛው የምዘና አሰራር መጣስ በወንጀል የሚያስቀጣ መሆኑን መረዳት እና ተገቢውን መመሪያ መተግበር ያስፈልጋል።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.