cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ግጥም 🇪🇹

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ ግጥም እና የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏 👏👏👏👏👏👏 ግጥሞቻችሁን ለመላክ እንዲሁም ለአስተያየት ይችን ይጠቀሙ @kidus15👍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ @kidapoimgroups

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 241
المشتركون
+524 ساؚات
+97 أيام
+730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️ እኛ ያንተ ጥበብ እጅ ስራዎችህ የዋህ ቅን ደጋጎች ### የሚመጣው ሁሉ እንዳሻው ሚመራን የእረኛችን በጎች ### ሀገር እያለችን ሀገር ለናፈቀን ምንኖር በስጋት #### የስደትን ገፈት የረሀብን ፅዋ መራራ ምንጋት ### ባለቀን ሹመኛው ሲገፋን ሲጋፋ ለንግስናው መንበር ### በጊዜ መነፅር መስኮት እያሳዩን የምናውቀውን በር ### ለተቀማጭ ሁሉ የኛ ሩቅ ሰማይ እየቀረባቸው ### ተረት እንቆቅልህ ተስፋ ብቻ ቢሆን ወትሮም ቀለባቸው ### ሙሴን በመናፈቅ ሸክላ ሰሪ ሁነን እየበላን በገል ### ከፈርኦን ሀሳብ ሮጠን ለማምለጥ ደርሶ ምንታገል ### እሺ ከማለት ውጭ አማራጭ ያጣን ህዝብ ሁሌ እያስቀሱን ### የተወጋ ይሁን ወይም ያልተወጋ ግራ ለተጋባን ምን እንዳቀመሱን ### ከመንገድ አጋማሽ መመለስ ርቆን መሄድ ስለፈራን ### እንደ ሰብአ ሰገል የዳዊትን ኮከብ ላከው እንዲመራን
إظهار الكل...
❤ 2🔥 2👍 1
إظهار الكل...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

إظهار الكل...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

👍 1
Invite your friends and get bonuses for each invited friend! 🎁 Your referral link: https://t.me/avagoldcoin_bot?start=d543c36a82c8f4d10b6d
إظهار الكل...
AVACOIN

Gold is where you find it.

إظهار الكل...
Join DOGS

Get rewarded with the most Telegram-native memecoin

https://t.me/monorixbot?start=1319237633 🎁 500,000 Monorix ($MRX) as a first-time gift
إظهار الكل...
monorix

Monorix

ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️✍️ ግጥም ጥሞሽ """""""""" የሆነ ጊዜ ላይ የዘነበው ዝናብ በላዬ ላይ ሲወርድ እግሬ አውጪኝ አልኩና ወደ ቤቴ መጣው ### የረጠበ ልብሴን ውልቅልቅ አድርጌ ድንገት ውጥት ስል ገመድ ላይ ላሰጣው ### ገመድ አልነበረም,,,,,, የት ገባ እያልኩኝ አለመጠለሌ ዳርጎኝ እንድፀፀት ### ጆሮዬ ሹክ ሲል ደጋግሞ ተሰማኝ የሚያቃስት ድምፀት ### በድርጊቴ ሁሉ እየተበሳጨው ስራገመው ቀኔን ### አንዲት ጎረቤቴ መታነቋን ተወች ብታየኝ እርቃኔን #### ታዲያ በዚህ መሀል ገርሞን ተሳስቀን ተግባብተን የዛን ቀን ዙሩን አከረርን ### ከመግባባት በላይ ከመዋደድ አልፎ በጣም ተፋቀርን ### ያ,ሁሉ ቢሆንም እኔ ግን ጨነቀኝ ሰጋሁኝ ይልቅስ ### ከኔ ስትጣላ ኮሽ ባለ ቁጥር ቆይ ብትታነቅስ ### ብዬ ስለሰጋው ### የከፈትኩላትን የልቤን መግቢያ በር ቶሎ ብዬ ዘጋው
إظهار الكل...
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_MLkqdFWShj Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
إظهار الكل...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ @@@ እግዜር ቁራና ሰው ✍️✍️✍️✍️ በሰለለ ዋይታ በሚያላዝን ድምፀት በዛ ቁጣ ዘመን ድርቁ ባየለበት #### ጠኔ ያጠነናት አቅም የጣች ህፃን ከትቢያ ላይ ወድቃ ድረሱልኝ በሚል ከሞት ጋር ተናንቃ ### ቀድሞ እያስተጋባ ልክ እንደ ማሚቱ የኮሽታው ደወል ያነቃው ድምፀቱ ### አልሾምከኝ በላቤ አላጭድ አልዘራ ፀንተህ የምትቀልብ እልፍ እውር አሞራ በጨቅላዋ ህልፈት የኔን ህይወት ዝራ! ### እያለ ሚለምን,,, የራበው ጥምብ አንሳ ከዳተኛ ቁራ ### ሌላው የሰው ፍጡር ትዕይንቱን ለመቅረፅ ደቅኖ ካሜራ ### አየው አንድ ምስል ውስጥን ሚያብሰለስል #### ጥምብ አንሳው ለሆዱ ህፃኗም ለነፍሷ ፎቶ አንሺው ለዝና ርሀቧን ጉርስ አርጎ በንዋይ ሊሸጠው ### እኔ ምልህ እግዜር ባምሳልህ አንፀህ ሰውን ከፈጠርከው ### በውሃ ሙላት ዘመን የከዳውን ቁራ ከታመነህ ሰው ዘንድ በምን አምነህ ላከው? 😪😪😪😪😪 ልንጋ ያለች ምድር (ያሬዳዊ ግጥም) ከሚለው መድብል ላይ የተወሰደ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.