cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

"!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

ወቅታዊ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
785
المشتركون
-124 ساعات
-97 أيام
-3030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ከፖለቲካ ጋር የተጣበቀ እምነትና ባህል አገዛዙ ሲወድቅ አብሮ ይወድቃል
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በሊባኖስ ያላችሁ እህቶቻችን ጥንቃቄ እንዳይለያችሁ።መከካለኛው ምሥራቅ የቀውስ ቀጠና ሆኖአልና።
إظهار الكل...
1.16 MB
😢 1
00:58
Video unavailable
ንግግር በማሳመር ሕዝብን ማታለል።ይህ ከእናንተ አይጠበቅም ሕዝብን ባትፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ።እውነት ለመናገር እንደ አቡነ አብርሃም ይህችን ቤተ ክርስቲያን የበደለ አለ?
إظهار الكل...
2.55 MB
👍 1👌 1
አዕምሮ ነስቶናል የሰው ልጅ እየተራበ ለሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ሥራ በርካታ ገንዘብ ስናፈስ፣ ምዕመናን መከራ እያዩ ካህናት እየተሰቃዩ እየተራቡ ንዋያተ ቅድሳት በመግዛት ክርስትና ስም ለማስጠራት የምንሮጠው ሩጫ ምን እንደምናደርግ ያወቅን አይመስለኝም። የሕንጻ ፉክክር ያለ ነው የሚመስለው። ምነው ባለው በጸደቅንበት? "ለቤተ ክርስቲያን ከመስጠት ለድሃ መስጠት ይበልጣል" መጽሐፈ ሐዊ ንዋይ ካሳሁን
إظهار الكل...
1
እንደ ቀደምት አባቶቻችን ኦርቶዶክሳዊነትን ከሰብአዊነት ያዋሃደ ትግል ማድረግ ግድ የሆነበት ዘመን ላይ ነን።በዚህ ዘመን ያልተገለጠ ጨውነታችን መቼ ሊገለጥ?
إظهار الكل...
1
Photo unavailable
መርጦ ማልቀስ! በሶማሌ ክልል ዋርዴር ከተማ ትናንት መስጊድ ላይ በደረሰ ጥቃት በትንሹ ስድስት ሰው ተገሏል ነገር ግን አንድም የሙስሊም አንቂ ወይም የእምነቱ መሪ አላወገዘም ምክንያቱም ገዳዩም ሙስሊም ሊሆን ስለሚችል አንድም ፓለቲካዊ ትርፍ ስለሌለው ነገር ግን ሌላ ክልል ቢሆን በተለይ ደግሞ አማራ ክልል ቢሆን አደለም ጥቃት ደርሶ እና 6 ሰው ሙቶ አደለም ገና ጥቃት ሊደርስ ነበር ብለው አደባባዩን በጭሆት ይሞሉታም ምክንያቱም ግልፅ ነው አንዱ የኦርቶዶክስ ጥላቻ ሲሆን ሁለተኛውም ለዘመናት የተሰራው የአማራ ጥላቻ በአጥቃላይ ፓለቲካ እንጅ ለእምነታቸው አስበው አደለም።
إظهار الكل...
👍 4
Nigeria: Muslims attack churches, abduct pastor and 30 others “As for the captives, the amir [ruler] has the choice of taking the most beneficial action of four possibilities: the first to put them to death by cutting their necks; the second, to enslave them and apply the laws of slavery regarding their sale and manumission; the third, to ransom them in exchange for goods… https://jihadwatch.org/2024/09/nigeria-muslims-attack-churches-abduct-pastor-and-30-others
إظهار الكل...
Nigeria: Muslims attack churches, abduct pastor and 30 others

“As for the captives, the amir [ruler] has the choice of taking the most beneficial action of four possibilities: the first to put them to death by cutting their necks; the second, to enslave them...

Photo unavailable
ታስራለች..! “ልማት ሀገር ሲያፈርስ በአይኔ አየሁ” በሚል ከሳምንት በፊት የከተበችው ደራሲና ዳይሬክተር አዜብ ወርቁ ታስራለች። 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደታሰረች የቅርብ ቤተሰብ መረጃውን አድርሶኛል:ዠ። አዜብ ያየችውንና የተሰማትን ስላካፈለችን ወንጀል ተደርጎ ነው የታሰረችው።
إظهار الكل...
😱 3
የዘሩትን ማጨድ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ፈረስ ሆነው እያገለገሉ ትውልዱን በዘረኝነት በክለው ኢትዮጵያን እያፈረረሷት ያሉ ህወህትና ኦነግ የዘሩትን እያጨዱ ነው።ዘረኛ ስትሆን ቅድሚያ ጠላቴ ነው ብለህ በፈረጅሀው ማኅበረሰብ ላይ ጄኖሳይድ ትፈጽምና በመጨረሻም እርሰበርስህ በቡድን ተካፍለህ ትተራረዳለህ ትጨራረሳለህ።ህወህትና ኦነግም የገጠማቸው ይኽ ነው።ህወህት ለሁለት ተከፍላ እርሰበርሷ እየተባላች ነው።ኦነግ እየተራረደ ነው።ጃል ሰኚ ፥ጃል ገመቺስ፥ ጃል መሮ አንዱ በአንዱ ላይ በመዝመት እየተላለቀ ነው።ወጣቱ መሃል እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው።ከሁሉም በላይ የኦሮሞ ሸዋ እየተለየ እየበገደለ ነው።
إظهار الكل...
2👌 1
የአባቶቻችን ዲግሪ ኢትዮጵያን ለ፭ሺ ዘመናት መገባት የእኛ ዲግሪ ግን በ፶ዓመት ውስጥ ሃገርን አፈራረሳት ረሀብና ስደትን እልቂትን አመጣብን።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.