cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Exams !

📌 FreshMan course exams         -Mid exams         -Final exams in PDF! 📚✍️ 📌 CoC exams         - Health coc exams         - Engineering coc exams 📌 Worksheets, teacher's guide, and freshman courses in PDF! 📝💡 📌 Lecturer's power points

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 775
المشتركون
-424 ساعات
-227 أيام
-6430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📢 የካንፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓ 📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...! 💡 ናፍቆት .....! 📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካንፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካንፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ። 💡 ምግብ ....! 📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ  አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙር ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት  የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 500 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካንፓሱ ነው  በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃሮማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እነደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ። 💡 ጓደኛ መረጣ ...! "ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ። 💡 ሱስ.... 📚 በዙ ሰዎች ካንፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ሱስ ከምትገቡ አንዷን/ዱን ጠብሳቹሁ ተጃጃሉ እሱ ይሻላል ... ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....! 💡 መወዛገብ ......! 📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባዮት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅመ ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዮት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ  .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዮ ....ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካንፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዮ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዮ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር  ለሁለት ተቀምጦ ስታዮ ...ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዮ ይገባቹሃል ። 💡 የአስተማመር አይነት ....!. 📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ።  በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ  ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ። 💡 ወሲብ.......! 📚 ወሲብ ከባድ ነገር ነው ። እንኳን እንዲሁ ተለቃችሁ ወትሮም ....የporno ቪዲዮ ይታየዋል ለጉድ በቃ ። ሱሰኞች ካጋጠማችሁማ ዶርም ላይ ...በቃ ላይብረሪ ሁላ ወሲብ ይፈፀማል ......በጣም አስጠሊ ነገር ነው ።  ይሄ አይወራ እዛው እዮት ..... 💡 ሙድ መያዝ .....❗️ 📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆ ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ። 📚 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዮታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ እኛም አለን አዳዲስ ነገር እንነግራቹሃለን ። አይዞን! ©ዞግ(z campus) https://t.me/+1DFY7MACWNhiMDI0
إظهار الكل...
👍 9 3
📢 ❓❓ ለነባር ተማሪዎች “ግቢ ውስጥ በተለይም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ያስመዘግቡ ዘንድ እንዴት እንዲያጠኑ ትመክራላቹህ? “ተብለዉ ለተጠየቁት ምን መልስ ሰጡ📝 🧑🏽‍🏫ተማሪ 1⃣ አንደኛ አመት ተማሪዎች ውጤታማ መሆን ከፈለጉ ከአሁኑ ሞጅሎችን በራሳቸው አረዳድ ማንበብ መጀመር አለባቸው እንጂ በዚህ ሰዓት ሌክቸረር እየጠበቁ መማር አያዋጣም ምክንያቱም ሌክቸረሮች ቀስ ብለው ማስተማር ይጀምሩና ልክ ሴሚስተሩ ሊያልቅ ሁለት ሳምንት ምናምን ሲቀረው የቀሩትን chapterች reading assigment ብለው ይሰጣሉ ይሄ ደግሞ አስተማሪ እየጠበቁ የሚያጠናውን ተማሪ ይበልጥ ይጎዳል። 🧑🏽‍🏫ተማሪ 2⃣ እኔ ለአድስ ገቢ ተማሪዎች የምሠጠው  ምክር በሚያነቡበት ግዜ በደንብ አድርገው ሀንድአውት ብቻ ቢያነቡ በእርግጠኝነት ጥሩ ውጤት ይሰራሉ ከሀንድአውትውጭ የሚወጣ ጥያቄ የለም በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እንደኔ ግንዛቤ ለብቻ በደንብ ማንበብእመርጣለሁ እየተጠያየቅን ብናነብ ይሻላል እሚሉ ተማሪዎች አሉ በእርግጥ ይህ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ አንብቦ ከተረዳው ቡሀላ ቢጠያየቁ አሪፍ ነው ደግሞ በምታነቡ ግዜ ሞጅል ላይ ያለ ነገር ቀላል ነው ብላችሁ አትለፉ ዋጋ ያሥከፍላችዃል በፊት ተምሬዋለሁ አቀዋለሁ እሚባል ነገር በጣም ነው እሚጎዳው ምክንያቱም ኮርሱ ላይ ያሉት አብዛሀኞቹ ታች ክላሥ የተማራችሁት ሥለሆነ ቀላል ሊመሥላችሁ ይችላል ፈተና በምትሰሩበት ግዜ ደግሞ ጥያቄውን በደንብ ለመረዳት ሞክሩ ምክንያቱም አንድ ፊደል ታሥበላለች በተረፈ ማንበብ ነው በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እመረጣችሁት ፊልድ እንድትገቡ። 🧑🏽‍🏫ተማሪ 3⃣ እኔ በተሳሳትኩበት እንዳትሳሳቱ ትንሽ ነገር ላካፍላችሁ። የምትፈልጉትን ነገር ማግኘት ትፈልጋላችሁ ፥ እንግዲያውስ ውጤት መስራት ያስፈልጋችኋል። ➡ አሁን ያላችሁበትን ጊዜ ተጠቀሙበት።Fresh man courseኦች ለማንበብ ብዙም አስቸጋሪ ስላልሆኑ ባላችሁ ጊዜ አየት አየት ብታደርጓቸው አይከፋም። ምክንያቱም ገና ክላስ ከመጀመሩ quize የሚል አስተማሪ አይጠፋም። በ quizeና በትናንሽ ፈተናዎች የተጠረቃቀመ ውጤት ጥቅሙ ያኔ ስታዩት ይገባችኋል። ➡ ያላችሁበትንም ይሁን የሌላ ጊቢ ጥያቄዎች ከመስራት ወደኃላ እንዳትሉ። ጥቂት አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ ብትሰሩ ታተርፋላችሁ.... 🧑🏽‍🏫 ተማሪ 4⃣ ይህ መልእክት አዲስ ለምትገቡ ተማሪዎች ነው እባካችሁ የያዛችሁትን fresh man program pdf አንብቡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ለምትወስዱት 6 or 7 ኮርሶች 1 ወር አይሰጧችሁም የምሬን ነው እኛንም እያደረጉን ያለው ያንን ነው....እባካችሁ ትምህርት ሙድ ውስጥ ግቡ...እዚ መጥታችሁ ጊዜ አጠረኝ ሆዴን አመመኝ ብትሉ እመኑኝ ማንም አይሰማችሁም 5 እና ከዛ በላይ chapter ያላቸውን 6 ኮርሶች በ 1 ወር ከ 10 ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው እንድትወስዱ የምትገደዱት አስቡበት... ይህን ጊዜ ተጠቀሙበት...አመሰግናለው። https://t.me/+1DFY7MACWNhiMDI0
إظهار الكل...
👍 2
📚 File Name: Economics PowerPoint. ✔️ Enhanced Quality ©️ቀለሜ ExamClass!
إظهار الكل...
Economics PowerPoint ቀለሜ ExamClass!.pdf2.08 MB
👍 2 1
📚 File Name: Global Trends PowerPoint. ✔️ Enhanced Quality ©️ቀለሜ ExamClass!
إظهار الكل...
Global Trends PowerPoint ቀለሜ ExamClass!.pdf6.75 MB
👍 3 1
📚 File Name: Civics PowerPoint. ✔️ Enhanced Quality ©️ቀለሜ ExamClass!
إظهار الكل...
Civics PowerPoint ቀለሜ ExamClass!.pdf2.11 MB
👍 3 1
📚 File Name: Anthropology PowerPoint. ✔️ Enhanced Quality ©️ቀለሜ ExamClass!
إظهار الكل...
Anthropology PowerPoint ቀለሜ ExamClass!.pdf3.18 MB
👍 2
Logic and CT Midterm Exam 21 (JmU).pdf4.78 KB
Logic and CT Midterm Exam 26 (JmU).pdf2.51 KB
👍 3 2
Logic and CT Final Exam 14 (JmU).pdf7.54 KB
2👍 1
Logic and CT Final Exam 17 (JmU).pdf3.47 KB
👍 5
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.