cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

UNIVERSAL TECHNOLOGY

✔️በቻናላችን✔️ ✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ ✅ 💻 የPC SoftWare ✅ 📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ ለቻናሉ መስራች አስተያየት ለመስጠት @mdtech_boss_bot ግሩፓችን @Mdtechgroup

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
279
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Medu funs😎 Poems Inspire message's My nice pics Funs Music Stay wiz us https://t.me/medufuns7
إظهار الكل...

✳️ ማስጠንቀቂያ ለ Facebook ተጠቃሚዎች በሙሉ‼️ 🔻የሞባይል ስልክ ቁጥርዎ ሰሞኑን ሾልኮ ከወጣው የፌስቡክ ዝርዝር ውስጥ ካለ እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ? 🔻ሰሞኑን ከ530 ሚልዮን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ዳታ (ስልክ፣ ኢሜይል ወዘተ) በጠላፊዎች ሾልኮ እንደወጣ ተሰምቷል። ከዚህ ውስጥ 12,000 ኢትዮጵያውያን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እንደሚገኙበትም ታውቋል። 🔻የእርስዎ ስልክ ወይም ኢሜይል እዚህ ዝርዝር ውስጥ ከተገኘ ማረጋገጫ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል በውስጥ መስመር ጥያቄዎች ደርሰውኛል። 🔻Have I Been Pwned (https://haveibeenpwned.com/) የተባለ ድረ-ገፅ ይህን ማረጋገጥ ይችላል። 🔻አጠቃቀሙ እንዲህ ነው.... https://haveibeenpwned.com/ ድረ-ገፅን ሲከፍቱ የመፃፍያ/ Search / ማርጊያ ቦታ ያገኛሉ። ባዶ ቦታው ላይ ስልክዎን ወይም ኢሜይልዎን ያስገቡ። በመቀጠል " pwned? " የሚለውን ይጫኑ። 🔻" Oh No- Pwned " የሚል መልስ ካገኙ ስልክዎ ወይም ኢሜይልዎ ለጠላፊዎች (ሀከሮች) ተጋልጦ ነበር ማለት ነው። " Good News- No Pwnage Found!" የሚል ምላሽ ካገኙ ለጠላፊዎች (ሀከሮች) አልተጋለጡም ማለት ነው።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Photo unavailable
ዋሸው😁😜
إظهار الكل...
😁 16
😏 1
Photo unavailable
😁
😏 6
‼️ የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፍ ሆኗል ለማየት Network የሚሰራላችሁ: http://result.neaea.gov.et ላይ በመግባት ውጤታችሁን እዩ።
إظهار الكل...
🖥 ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት አስባችኀል? 📍እንግዲያውስ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች! 1. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ.... 2. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ መሆን አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል:: - ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች.... 3. ሚሞሪው ቢያንስ 4GB RAM መሆን አለበት ይህም ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል..... 4. ፕሮሰሰሩ Quad-core processor ያለውን ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን ባንዴ የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ያረጋል... 5. ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ የማይጮህና የማይረብሽ ይምረጡ:: 6. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ) 7. A Single, High Powered Graphics card ያለው ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅሞታል 8. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500GB እና ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፋይሎችን እንዲያስቀምጡ ይረዳዎታል... 9. ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ... 10. ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው External Hard Drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ይረዳዎታል። #share
إظهار الكل...
✳️ የቢል ጌት እና ጆ ባይደንን አካውንት ሀክ (Hack) ያደረገው ታዳጊ እስር ተፈረደበት‼️ 🔻ባሳለፍነው ሐምሌ የታዋቂ ግለሰብ እና ተቋማትን ትዊተር ገፅ ሀክ በማድረግ እነርሱን መስሎ የቢትኮይን ገንዘብ ዝውውር ይደረግለት ዘንድ በትዊት የጠየቀው የ18 ዓመት ታዳጊ ሦስት ዓመታትን በእስር ለማሳለፍ ተስማማ፡፡ ከአሜሪካኗ የፍሎሪዳ ግዛት የሆነውና ጥቃቱን ሲሰነዘር ገና የ17 ዓመት ታዳጊ የነበረው ግሬሄም አይቫን ክላርክ የጆ ባይደን ፣ ቢል ጌት ፣ ኢለን መስክ ፣ ባራክ ኦባማ እና የሌሎችንም ዝነኞች ትዊተር የትዊተር ገፅ ነው ሀክ አድርጎ ድርጊቱን የፈፀመው፡፡ 🔻ክላርክ በቅድሚያ ወደ ገፆቹ መግባት የቻለው የትዊትር ሰራተኞችን በዚያው በድርጅቱ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ውስጥ እንደሚሰራ ማሳመን ከቻለ በኋላ ነው፡፡ የግለሰቦቹ ገፅ ውስጥ ከገባ በኋላም “ከታች ባለው ሊንክ የሚላኩ ሁሉም ቢትኮይኖች እጥፍ ሆነው ይመለሳሉ” ብሎ ትዊት አድርጎባቸዋል፡፡ የፍርድ ቤት ሰነዶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ግሬሄም በዚህ ድርጊቱ ከ100 ሺህ ዶላር በላይ መሰብሰብ ችሏል፤ ምንም እንኳን ጠበቆቹ የኋላ ኋላ አንድም ሳያስቀር መመለሱን ቢናገሩም፡፡ 🔻በከፍተኛ የደህንነት ጥሰት ውስጥ የወደቀው ትዊተርም ሁኔታው እንደተከሰተ ማንኛቸውም ማረጋገጫ የተሰጣቸው ወይም ቨርቲፋይ የሆኑ አካውንቶች ለሰዓታት ትዊት ማድረግ እንዳይችሉ አድርጓቸው ቆይቷል፡፡ በወቅቱ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የነበረው ግሬሄምም በቀናት ጊዜ ውስጥ በሕግ አካላት ቁጥጥር ስል እንዲውል ሆኗል፡፡ 🔻ታዳጊው ከሕግ አካላቱ ጋር ባደረገው ስምምነት በተደራጀ የማጭበርበር ወንጀል ጥፋተኛነቱን አምኖ የቀረበ ሲሆን እስከ 30 ዓመታት ዘብጥያ ሊያስወርድ በሚችለው በዚህ ወንጀልም እንደ ታዳጊ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ሦስት ዓመታትን ብቻ በእስር እንደሚያሳልፍ ተነግሯል፡፡ የተወሰነው የእስር ጊዜውንም “ቡት ካምፕ” ተብለው በሚታወቁት የታዳጊ ማቆያዎች እንደሚያሳልፍም ተነግሯል፡፡ የሂልስብሮ ግዛት አቃቢ ሕጉ አንድሪው ዋረን አላማቸው የታዳጊዎችን ሕይወት ማበላሸት ሳይሆን ከስህተታቸው እንዲማሩ መሆኑን ከግምት በማስገባት የቅጣት እርምጃዎቹ መወሰዳቸውን ተናግረዋል፡፡ 🔻ከጥቃቱ ጋር በተገናኘ ሜሶን ሼፐርድ እና ኒማ ፋዝሊ የተባሉ ከብሪታንያ እና ከዚያው ከፍሎሪዳ የሆኑ ሌሎች ሁለት ታዳጊዎችም ክስ የተመሰረተባቸው ሲሆን የእነርሱ ጉዳይ በሕግ እየታየ ይገኛል c Mame Tech1
إظهار الكل...
✳️ ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ በ WiFi ፍጥነት ለተቸገራችሁ ጥቂት ነገር ልበላችሁ። 🔻የ WiFi ፍጥነት ችግር ባሁኑ ጊዜ ሁላችንም የመረረን ነገር ነው። ይህንንም ችግር በቀላሉ ለመፍታት... 1⃣. VPN መጠቀም 🔻VPN በ ኢንተርኔት ፍጥነት ላይ በጣም አስተዋጽኦ ያደርጋል። አስካሁን ካየሁትም አሪፍ ቪፒኤን Super Vpn Pro በጣም አሪፍ ነው። 2⃣. የ WiFi DNS መቀየር 🔻የ WiFi DNS መቀየር ለ ዋይፋችን ፍጥነት የጎላ ሚና አለው። የ ዋይፋይ DNS ለመቀየር ትንሽ ፕሮሰሱ በዛ ይላል እና ዩቱዩብ ላይ "How to change WiFi DNS" ብላቹ ሰርች በማረግ ማግነት ትችላላቹ። 3⃣.Background ላይ የሚሮጡ አፕችን መቀነስ። 🔻ይህም ማለት ለምሳሌ ቴሌግራም እየተጠቀማቹ ከሆነ Play Store ያለ ፍቃዳቹ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ማገድ ማለት ነው። ይሄንንም ለማረግ አንደ "Net Guard" ባሉ አፕኦች መተግበር ይችላሉ። Credit mame tech
إظهار الكل...
SD(Secure Digital) Card ሜሞሪ የዘመናችን አስደናቂ ፈጠራዎች ከሆኑት መካከል ስለ ሜሞሪ_ካርድ ወይም SD(Secure Digital) CARD በጥቂቱ: ◽ ይህች SD(Secure Digital) Card የምንላት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክ የመረጃ ማከማቻ ስትሆን ዲጅታል ኢንፎርሜሽኖችን ለማስቀመጥ ወይም Store ለማድረግ ያገለግላል፡፡ ይቺ ዳታ ማከማቻ በዲጅታል ካሜራዎች፣ በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ በላፕቶፖችና በኮንፒውተሮች፣ በታብሌቶች ፣በmp3 ማጫዋቻዎችና በቪድዮ ጌም ኮንስሎች ትገኛለች፡፡ ◽️ የሚሞሪ ካርድ በመጀመሪያ ወደ አለም ብቅ ያለው በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1995 ሲሆን ይሄውም PC Card (PCMAIA) የሚል ስያሜ ነበራቸው፡፡ እነዚህ የመጀመሪያዎቹ ሚሞሪዎች አሁን በስፋት ተሰራጭተው ከሚገኙ ሚሞሪዎች በመጠን ከፍ ያሉ ሲሆን መረጃ የመያዝ አቅማቸውም በጣም አነስተኛ ነበር፡፡ ◽️ በአሁኑ ወቅት እነዚህ ቀደምት ሚሞሪዎች በስፋት እያገለገሉ ያሉት በእንዱስትሪያል አፕልኬሽኖችና እንደ ሞደም ያሉ ኤሌክትሪካል ዲቫይሶችን ለማገናኘት ብቻ ነው፡፡ አብዛሃኞቹ ሚሞሪ ካርዶች መረጃዎችን እንደገና መላልሶ ማጥፋትና መጫን የሚያስችሉ ሲሆን መረጃዎችንም የሚይዙት ያለምንም ፓዎር ነው፡፡ ◽️ ከአመታት በኋላ መሻሻሎችን በማሳየት የተላየዩ ሚሞሪዎች ገበያውን መቀላቀል ጀመሩ በተለይ ከመጀመሪያዎቹ PC Card በመጠን አነስ ያሉና መረጃ የመያዝ አቀማቸው ከፍ ያሉ በመሆናቸው ተቀባይነት ለማገኘት ብዙ ጊዜ አልፈጀባቸውም፡፡ ከነዚህም ውስጥም Compact Flash, Smart Media, እና Miniature Card ይገኝበታል፡፡ ◽️ በ2001 (እ.ኤ.አ) Smart Media ሚሞሪ ካርድ 50% የዲጅታል ካሜራ ገበያውን ተቆጣጥሮ ነበር፡፡ Compact Flash, የተባለው የሚሞሪ ካርድ አይነት ደግሞ በአብዛኛው የፕሮፌሽናል ዲጅታል ካሜራዎች ላይ ነግሶ ነበር፡፡ እነዚህ የሚሞሪ ካርድ አይነቶች ተፈላጊነታቸው ጥያቄ ውስጥ የገባው በ2010 (እ.ኤ.አ) Micro SD ሚሞሪ ካርዶች መምጣታቸውን ተከትሎ ሲሆን በብዙ የሞባይል ብራንዶች ላይ እና ታብሌቶች ላይ በመገጠም ተፈላጊነታቸው በጣም ሊንር ችሏል፡፡ ◽️ እስከ 2010 (እ.ኤ.አ) የሶኒ ካምፓኒ ለምርቶቹ ሚሞሪ እስቲክን ብቻ ይጠቀም ነበር በተመሳሳይ ታዋቂው የዲጅታል ካሜራዎች አምራች Olympus ኩባንያ sd CARD ብቻ የሚጠቀሙ ካሜራዎችን ያመርት የነበረ ሲሆን በኋላ ላይ ግን ሶኒም ሆነ ኦሎምፐስ በምርቶቻቸው ላይ SD MEMORY CARD እንደተጨማሪ የሚያስገቡ ካሜራዎችን ማምረት ግድ ብሏቸዋል፡፡ ◽️ አሁን ላይ በብዛት የምንጠቀምባቸው Micro SD ሚሞሪ ካርድ 1.4 mm ቲክነስ ያላቸው ሲሆን በቅርቡ ይፋ በተደረገው መረጃ መሰረት እስከ 1 TB ወይም 1000 GB መረጃን የመሸከም አቅም እንዲኖራቸው ተደርጎ ለመስራት ተችሏል፡፡ ልብ በሉ የመጀመሪያዎቹ ሚሞሪ ካርዶች መረጃ የመሸከም አቅም 32 MB ነበረ ይህ ማለት ከ30 ፎቶዎች በላይ የመያዝ አቅሙ ያልነበረው ነው፡፡ ለ25 አመታት የፍላሽ ስቶሬጅ (Flash Storage) ገበያውን እየመራ ያለው San የተባለው እውቅ ካንፓኒ አሁን ላይ ባለው ቴክኖሎጂ 128 GB SDXC Memory Card (1.4 mm) ማምረቱን ያስታወቀ ሲሆን መረጃን በስሌት ለማስርዳት ያህል አዲሱ ሜሞሪ፡- 🔳16 ሰዓት HD ቪድዮዎች 🔊7500 ሙዚቃዎችን 🔲3200 ፎቶዎችን 🔽 ከ125 በላይ አፕልኬሽኖችንም በዛች ጉደኛ SDXC ሚሞሪ ካርድ (1.4mm) ከላይ የተጠቀሱትን ሚዲያ ፋይሎች በሙሉ በአንድ ላይ ማስቀመጥ ተችሏል ይለናል፡፡ ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.