cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Bored Cellphone

Bored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018. #BCAA, #BCM, #BCA, https://boredcellphone.com/ https://www.instagram.com/boredcellphone/ https://twitter.com/BoredCellphone

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 425
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-5330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
አውደዓመት እንዴት ነበር? ወይስ ቅዳሜም ይቀጥላል? 🙂 መስቀልስ የት ናችሁ? እኛም ለአራተኛ ጊዜ መስቀልን በጉራጌ ልናከብር እየተዘጋጀን ነው እንደሁልጊዜው ኑ ተቀላቀሉ የማይረሳ በዓል አብረውን ያሳልፉ .አራት ቀናት በጉራጌ ከ መስከረም 15-18 . የመስቀል በዓል በጉራጌ ከመስከረም 12 ጀምሮ የሚካሄድ ከ10 ቀናት በላይ የሚወስድ ከወጣት እስከ አዛውንት ከተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ለበዓሉ የሚከትሙበት - ከ 2ሚሊዮን በላይ የአከባቢው ነዋሪዎች በድምቀት የሚያከብሩት በዓል ነው። . ዛሬውኑ ደውለው ቦታዎን ይያዙ አብረውን ይጓዙ BCAA Tours 0930616509
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
መዓዛ ያለው ፎቶ 🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼 #bcaa #bcaa6years . Fasika Kassahun
إظهار الكل...
10👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዲስ ዓመት ! Wubet Getachew
إظهار الكل...
🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጉዞ ምስራቅ ከBCAA Tours ጋር . ድሬ እና ሐረር ለናፈቃችሁ ፤ ወይም ደግሞ አንድ ቀን በሔድኩ ብላችሁ ስትመኙ ለነበራችሁ ብቻ የተዘጋጀ ጉዞ . ምን ይሄ ብቻ የቁንዱዶን ተራራ ውብ ተፈጥሮ እንቃኛለን ለ 5 ቀናት የማይረሳ ጊዜ አሳልፈን እንመለሳለን። ጉዞውም በባቡር ሲሆን ከነሐሴ 23-27 ይሆናል . 15 ሰው ብቻ የጉዞው አካል ስለሚሆን ቶሎ ቦታ እንድትይዙ እንመክራለን . 0930616509 ላይ ይደውሉ . Bored Cellphone
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሀነ ስቅለቱ አደረሳችሁ!
إظهار الكل...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
አደይ Amanuel Bekele
إظهار الكل...
23
የአይን መንሸዋረር እንደሚስተካከል ያውቃሉ? . ከNegus Malt ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው Celebrating Women በሚለው ሳምንታዊ ጨዋታ ፎቶግራፈራችን Ruphael Wolde እታች በምትመለከቱት ፎቶ ያሸነፈ ሲሆን ሽልማቴን ፎቶው ውስጥ ላለችው ዶክተር አበርክቱልኝ ብሎን እሱዋም ከጅማ መጥታ ጥሪያችንን አክብራ በ6th BCAA Photography አውደርዕያችን ላይ ተገኝታ ሽልማቱዋን ወስዳለች ዶ/ር ኩማለ ቶሎሳ ዳባ ትባላለች (Associate Professor of Ophthalmology at Jimma University, Pediatric ophthalmology and strabismus sub specialist) ስትሆን ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት የተንሸዋረረ አይን ያላቸውን በቀዶ ጥገና ስታስተካክል ያሳያል ። እንደነገረችንም የዓይን መንሸዋረር ማለት በአንድ ጊዜ አንድ ቦታን በሁለቱም ዓይን መመልከት አለመቻል ነው። ይህ በቀላል የዓይን ጡንቻ ቀዶ ሕክምና ወይም በመነፅር መስተካከል ይችላል። 6ተኛው የፎቶግራፍ አውደርዕያችንም በየፊናው በየስራ ዘርፉ ያሉ ሴቶቻችን ማበርታት ነውና ዶክተር ኩማለ ጥሩ ማሳያ ናት ብለን እናምናለን። ሴቶቻችን በርቱልን ሴት በመሆናችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ #BoredCellphone #CelebratingWomen #ደስደስይበልሽ_ንግስትነሽ #Negusmalt#6thBCAAExhibition #መጋቢት20_22 #BestWesternPlus
إظهار الكل...
11👍 2
Today is the last day of our exhibition @Best Western Plus Hotel don't miss out !
إظهار الكل...
👍 6🔥 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
@Melaku Getahun
إظهار الكل...
👍 7 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.