cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ETHIO-Crypto Farmer

Stay with us if you want to not miss any information related to cripto and Airdrop We are a crypto farmer ማንኛውም ከ cripto እና Airdrop ጋር የሚገናኝ መረጃ እንዳያመልጣቹ ከፈለጋቹ ከእኛ ጋር ሁን እኛ የcripto ገበሬ ነን https://t.me/cryptofarmers

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 952
المشتركون
-324 ساعات
-567 أيام
-44430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ውድ ቤተሰቦችን እንዴት አላቹ 👋 በቅርቡ List የሚሆኑ Airdrop አሉ ከመስከረም - ጥቅምት ወር ባለው ጊዜ ውሰጥ 💵😋 አሁንም Crypto አይከፍልም ውሸት ነው ለሚሉ ሰዎች የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናድርግላቸው ለእኔም አድርጉልኝ በዚያውም 1 ደቂቃ Notcoin ውሸት ነው ብዬ ሰው ሺ ሌነር ሲሆን እኔ ሳልሰራ 🤦😔 ለዛምው Notcoin & Dogs ከፍሎ አሳይቶናል 🥳 አሁንም ሌሎች ሊያሳዩን ነው 🫶 ሁላችንም ገንዘብ ለማግኘት ስንል ዕውቀቱም ኖሮን ይሁን ሳናውቅም Digital Crypto Currency አለም ውስጥ ገብተናል 🤗😎 ስለሆነ ከHamster List በኃላ አይተን ለእናንተም ለእኛም ይጠቅማሉ ብለን ምናስባቸውን Verified ✅ እና ያልሆኑ (አሪፍ ይከፍላሉ ) ሚባሉትን አሁን አንለቅም ያሰለቻቹኃል ብለን ያለቀቅን ብዙ Airdrop ስላሉ መርጠን እንድሰሩ እና ስለ እያንዳንዳቸው Airdrop ሰፋ ካለ መረጃ ጋር ምናደርሳችሁ ይሆናል 👌 እናንተ ብቻ ለእኛ ሞራል ይሆነን ዘንድ ምንለቃቸውን ነገሮች React እና ያልገባችሁን Comment Section ስር በመጠየቅ Channel Share , Add በማረግ ቤተሰባዊ አብሮነታችሁ አይለየን 🙏 @Ethiocryptofarmer @Ethiocryptofarmer
إظهار الكل...
10👍 3🥰 2🙏 2🔥 1👏 1🫡 1
00:17
Video unavailableShow in Telegram
catizenኦች አላቹ? ደሞዝ ልትቀበሉ 2 ሰዓት ቀርቷቹሃል።
إظهار الكل...
MnKWhAWA6MV3oJ1l.mp41.77 MB
😁 4🔥 1🥰 1🎉 1🤩 1💯 1
⚠️እኔ በግሌ ለእዚ ቻናል giveaway አዘጋጅላቹሀለው hamster ዳቦስ ያለ ገንዘብ ከሰጠኝ ለጥቂት ሰዎች giveaway አደርጋለው 🤩ሌሎችም አድሚኖች እደ እኔ giveaway ያዘጋጃሉ ብዬ አስባለው 🫠😁
በተለይ በተለይ multi የሰሩ አድሚኖች 😂
እስቲ ለሞራሌ reaction ከ100+ አስገቡት የዛሬ ሳምንት giveaway አለ @Ethiocryptofarmer @Ethiocryptofarmer
إظهار الكل...
🔥 18👍 7 2🤩 2👏 1🎉 1
እስቲ በእዚ ቻናል ውስጥ ከፍተኛ የሰራቹ ልጆች ስንት ሰራቹ comment ስር አስቀምጡልን 🤗👇🏽👇🏽
إظهار الكل...
እረ ፈዘናል ቤተሰብ ነቃ ነቃ እንበል እንጂ 😁 ለ 3ወር ያክል ድክም ሲያደርገን የነበረው Hamster እኮ ነው አሁን ሊጠናቀቅ 12 ሰዓት የቀራው🥳 እስኪ በ react ሞቅ ሞቅ➖
إظهار الكل...
8🔥 6🎉 6
TICK-TOCK ​⏳ 🔔 Brace yourselves: We're 12 hours away from the snapshot!  ❗️ Important reminder: make sure to choose a withdrawal method! Please double-check that you have it confirmed, i.e., you have a ✅ next to it!
إظهار الكل...

👍 4 1🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
🐰ROCKY RABBIT Ton መክፈል ፈልጋችሁ ግን ሰዓት ያለቀባችሁ ተጨማሪ 24 ሰዓት ተሰቷል አሁን 19+ ሰዓት ይቀራል. Share 🚀 @Ethiocryptofarmer @Ethiocryptofarmer
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
00:28
Video unavailableShow in Telegram
1.55 MB
👍 2👏 1🤩 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.