cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች

ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ። ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን። T.me/nesihajobs

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 850
المشتركون
+2024 ساعات
+1057 أيام
+47130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ኢስላህ አካዳሚ ባሉት የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል አድራሻ ፦ ቤተል ተቅዋ መስጅድ ጀርባ ለተጨማሪ መረጃ ፦ 0910244102 0977350506 0934857685 __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 2
ISSAC CHEMICAL AND INDUSTRIES PLC would like to hire interested and qualified applicants for the above positions _____ 🏷 Nesihajobs @nesihajobs
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል አድራሻ፡- ፒያሳ (ሶማሌ ተራ) ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም ቤተል ለይላ የንግድ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ስልክ፡- 0910854424, 0118547212 __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
አልቢር መስጂድና መድረሳ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተፈላጊ መስፈርቶች √ በአካውንቲንግ ዲግሪ ያላት √ በሙያው ቢያንስ የ 2 አመት ልምድ ያላት(በትምህርት ቤት ወይም በመድረሳዎች የሰራች በተጨማሪም:- √ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት በተጨማሪ በ Word ,Excel እና Power Point ጥሩ ልምድ ያላት። √ መሰረታዊ የዲን ግንዛቤ ያላት እና የመድረሳ background ያላት። √ አረብኛ type የምታደርግ ቢሆን ይመረጣል። √ ለኒቃቢስቶች ቅድሚያ እንሰጣለን። ደሞዝ:- በተቋሙ ስኬል መሰረት። የስራ ቦታ:አንፎ ደንበል። መስፈርቱን የምታሟሉ እስከ እሮብ መስከረም 08/2017 በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል። +251982085874 +251922972238 በቴሌግራም @ummu_assiyah በአካል ለመምጣት: ከ 105 ወደ ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ አንፎ ደንበል አልቢር መስጂድ። 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
አመል ማይክሮፋይናንስ የፅዳት ባለሞያ ይፈልጋል ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
አል-ቢር መስጂድና መድረሳ የቁርአን እና መሠረታዊ የዲን ትምህርት ኡስታዞች ይፈልጋል። ተፈላጊ መስፈርቶች 1) ቁርአን ሂፍዝ ከታወቀ መርከዝ የቀራች።(አልያም በተጅዊድ አጥርታ የቀራች እና የተወሰነ ሂፍዝ ያላት) 2) መሠረታዊ የዲን ት/ቶች ማስተማር የምትችል ፣ በተለያዩ የዲን ትምህርት ዘርፎች አጫጭር (ሙኽተሰር) ኪታቦችን የምታስተምር። 3) መልካም ስነ-ምግባር ያላትና  ለተማሪዎች አርዐያ መሆን ምትችል እንዲሁም ትክክለኛ የሆነ ኢስላማዊ አለባበስን የጠበቀች:: 4) ሀላፊነቷን በትክክል ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ እንዲሁም  ሰዐት የምታከብር። በተጨማሪም √አረብኛ መፃፍ እና ማንበብ ምትችል። ፆታ : ሴት ብዛት:5 ደሞዝ፦ በመድረሳው እስኬል መሰረት የደርስ ሰዐት:ከ 9:30-12:20 መስፈርቱን የምታሟሉ እስከ እሮብ መስከረም 08/2017 በሚቀጥሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይኖርባችኃል። +251982085874 +251922972238 +251912060303 በቴሌግራም @ummu_assiyah በአካል ለመምጣት: ከ 105 ወደ ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ ላይ አንፎ ደንበል አልቢር መስጂድ። __ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
Alfewz Specialty Center wants to hire a senior accountant Requirements BA Degree or Diploma and a minimum of 3 years experience, clinic Environment experts are preferred. - Peachtre and  computer skills are mandatory - Financial and tax reporting and Admin Experience Place of Work: Alem Bank How to Apply All qualified Applicants can send their documents in one pdf to 0910014537 As soon As possible. Note: We will interview first coming applications immediately. ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Hadeed Trading Plc wants to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions. ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 5👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
AFRAN GENERAL HOSPITAL WANTS TO HIRE PROFESSIONALS Job title. pediatrics and Neonatal intensive care Nure. Education . BSc Neonatal Nurse Experience. 2 years and above Quantity. 2 Job title. Scrub Nurse. Education . BSc Surgical Nurse Experience. 2 years and above Quantity. 2 Location:- አየርጤና አደባባይ አንሳር መስጊድ ፊትለፊት ለበለጠ መረጃ:- 0911629262 ወይም በ 6445 ይደውሉልን ____ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
إظهار الكل...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
አንደሉስ አካዳሚ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ___ 🏷 NesihaJobs @nesihajobs
إظهار الكل...
👍 4🙏 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.