cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Eagle Enterprenership Institute

@NisirEnterprenurshipInstitute Is a certified Training and Business consultancy firm working tirelessly to provide education and consultancy on Business and Entrepreneurship Contact us at E-mail- [email protected] Phone-0922000777

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 831
المشتركون
-224 ساعات
+27 أيام
-630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የዛሬው ገጠመኝ የጀመረው ከቢሮ ስወጣ አእምሮዬ በሃሳቦች እንሸማኔ መወርወሪያ ወዲያና ወዲህ   እያልኩ ወደ  መገናኛ መስቀለኛ መንገድ ስጠጋ የሆነ ነገር ዓይኔን ሳበኝ፡-  የምወደው የንሥር ቲሸርት ተሰቅሎ ተመለከትኩ ። በዚህ  ምድር ላይ  አግራሞት   የሚከታችሁ    ነገር ምን ይሆን? ለእኔ፣ በህይወቴ ውስጥ  ከፍ ያለ፣ ሰፍራ የሰጠሁት  መጽሃፍ እንድጽፍ፣ ድርጅት   እና የቴሌቪዥን እና የዩቲዩብ ፕሮግራም  ስያሜ የሰጠሁት፤  ያሚያነሳሳኝ ባለ ግርማ ሞገሱ   ንስር ነው። በመፅሐፍ ቅዱስ እንኳን   ከ33 ጊዜ በላይ የተጠቀሰው ይህ ንስር የሕይወቴ አካል ሆናል። ቲሽርቱ እንዲኖረኝ የምፈልገው በመሆኑ ፈጥኜ ወደ  መሸጫ መደብሩ  አመራሁ። ስደርስ  የሱቁ ባለቤት ጨለማውን ክፍል ሊያበራ በሚችል ፈገግታ ተቀበለኝ። "ይህ ቲሸርት የተዋጣለት ስራ ነው" አለኝ።ልብ ብለህ ተመልከተኝ አንተ የጠየከኝን ቲሸርት እኔ ራሴ ለብሼዋለሁ አለኝ በኩራት ከተሰቀለው እያወረደ ።የተሻለው ምርጫ!"መርጠሀል።አይንህ እራሱ የንሥር ነው ብሎ እንቆለባበሰኝ። በጥንቃቄ አውርዶ ሰጠኝ፣  "ሞክረው" ሲል አበረታታኝ፣ ዓይኖቹ በኩራት ያበሩ ነበር። ቲሸርቱን ለብሼ በመስተዋቱ ስመለከት  ወደእኔ ጠጋብሎ ከእኔም ባላይ  የሚያምረው በአነተ ነው ሲል አድናቆቱን እንደንሥር ከፍ አደረገው።    ዎጋዉ ስንት ነው?" ስል  በጉጉት ጠየቅት የጥርስ ሳሙና ማስታወቅያ ባስታወሰኝ ፈገግታ፣ “3,000 ብር ብቻ” ሲል መለሰልኝ። ልቤ ለአንድ አፍታ ደነገጠ።ይህ ዋጋ ለመውጣት በጣም ዳገታማ ተራራ ሆኖ ተሰማኝ ። ወድ ነው ለአንድ ቲሸርት  3ሺ  አልከፍልም ብዬ  ልወጣ  ስል፣ እጄን "ጠብቅ አዴርጎ ያዘኝና ! "ስንት ትገዛለህ? ” አለኝ! አንደምንም  ትንፍሽ አሰባስቤ ከመቶ % በላይ ቀንሼ ባይሸጥልኝም   1,400 ልግዛህ አልኩት። እነደማይሸጠው  እርግጠኛ ሆኜ። ነገር ግን የመደብሩ ባለቤት ባመጣሁት ዎጋ ነው ያለኝን ረስቶ ይሆን " ውሰደው" አለኝ ፈገግ እያለ የገረመኝ ቲሸርቱ ለምን 3ሺ አወጣ ሳይሆን እንዴት ይህንን ያህል ቀነሰ? የአንድ ነጋዴ ትርፍ ስንተ፦ ነው?ለምን አብዛኛው ነጋዴ ትርፍ ተኮር እንጂ ሰው ተኮር አይሆንም። መጥምቁ ዮሐንስ ንግግር በሀሳቤ መጣ።ለማይራሩ ነጋዴዎች " ትርፍችሁ ይብቃችሁ! ዮሐንስ በዘመኑ የነበሩትን ነጋዴዎች ትርፍችሁ ይብቃችሁ እንዳለ መቼ ነው የሀገሬ ነጋዴዎች ትርፍቸው የሚበቃቸው።ከስግብግብነት ወጥተው ሰው ተኮር የሚሆኑት። አሊባባ ጨምሮ ወደሀገራችን መግባት በጉጉት ከሚጠብቁት እንዱ ሆኛለሁ።አለበለዚያማ ነጋዴ እንደወንበዴ እያስፈራራራን ሊኖር ነው፤ለማንኛውም ይህንን ገጠመኝ የምታነቡ ኃይላችሁ አንደ ንሥር ይታደስ!አዲሱ ዓመት እንደንሥር የምትታደሱበት ይሁን!የሚራራ ነጋዴ ይስጠን!አሜን አትሉም!     🦅✨
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
✅  የልጆዎን አድገትና ስብዕና  የሚያጎለብት ትምህርት ቤት አየፈለጉ ነው? ደህንነቱ የተጠበቀና በዘመናዊ ትምህርት አሰጣጥ የተመሰከረለት ት/ቤት አየፈለጉ ነው። ንሥርን ሳይጎበኙ ልጅዎን እንዳያስመዘግቡ !ላለፍት 10 ዓመታት  ልጆቻችን እንደንሥር ከፍብለው በከፍታ አየበረሩ ነው።ሰሚት ሰንሻይን ፍውንዴሽን አጠገብ ያገኙናል።
إظهار الكل...
✅ ደስታችን እንደንሥር ከፍ ብሏል! 👍ዛሬ የልጆች2ኛ ቤት የሆነው ንሥር ት/ቤት የአፀደ ህፃናት በርካታ ተማሪዎቹን በደመቀ ሁኔታ አሰመርቋል።እንዲሁምየ1 ኛ ደረጃ ተማሪዎች የዐመቱ መዝጊያ በደመቀ ሁኔታ ተደምድሟል።ጀምሮ መጨረስ ደሰ ይላል።የረዳንን እግዚሐብሔርን እናመሰግናለን !
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በክረምት እድሜ ልክ የሚከፍሉ ክህሎቶችን ከንሥር ።የራሱ መፅሐፍ ያለው።የሰርቢስ አገልግሎት እንሰጣለን።አድራሻ መገናኛ ሾላ ገበያ ሱመያ መስኪድ ሳይደርሱ ኤደን ውሀ ፊትለፊት
إظهار الكل...
01:10
Video unavailableShow in Telegram
26.87 MB
በ90 ቀናት የ 5 ጥምር ሙያ ባለቤት መሆን!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
💥🔥ደረሰ :- 📢 ተወዳጅን ስልጠናችንን ሳይወስዱ ቢዝነስ እንዳይጀምሩ አሁን ተራዉ የእርሶ ነው! 🎯 ቢዝነስ እንዴት ልጀምር?እንዴት የጀመርኩት ቢዝነስ ላሳድግ፥ከመክሰር ልታደግ?ስራ በጠፋበት በዚህ ጊዜ እንዴት የስራ አድል ይኑረኝ? ካሉ ።በተለይ ከአዲስ አባ ዉጭ ላላችሁ ስልጠናው ለ 4 ተከታታይ ቀን ስለሚሰጥ በዚህ አድል ተጠቀሙ! ✅ቢዝነስን ከሀ_አስከ ፐ ይረዳሉ በተጨማሪም 🎯ምዝገባ💙ሊጠናቀቅ💙ጥቂት 💙ቀን💙ቀረው ስልጠናችን የሚያካታታቸው ጉዳዮች 1:10 የሥራ ፈጣሪ ባሕሪያትን መለማመድ 2:የቢዝነስ ሃሳብ 1000 ዝርዝሮች የራስን መምረጥ ማስቻል 3:ቢዝነስ ግድ ማካተት ያለበት ቢዝነስ ሞዴል 4:የራስን ቢዝነስ ፕላን ቀርፆ ወደ ባንክ ለመላክ ማዘጋጀት 5:ሰባቱ የማርኬቲንግ ህብሮች መገንዘብና መንደፍ 6.የቢዝነሱን ቅርፅ መንደፍ 7:የተግባቦት ሚስጥር ለቢዝነስ ስኬት መገንዘብ 8.የንግግር ክህሎትና ለባለሐብቶች ማሳመን( Pitch)ጥብበ መካን! አይቀርም! በሰርተፍኬት ተመርቀዉ ኑሮዎን ይቀይሩ! ✅ 👉ቀድመው ይመዝገቡ ለበለጠ መረጃ 📞09 22 00 07 77 ቴሌግራም👉 https://t.me/NisirEnterprenur አድራሻ:_መገናኞ ሾላ መሰቀለኞ መብራት በሲግናል
إظهار الكل...
💥🔥ደረሰ :- 📢 ተወዳጅን ስልጠናችንን ሳይወስዱ ቢዝነስ እንዳይጀምሩ አሁን ተራዉ የእርሶ ነው! 🎯 ቢዝነስ እንዴት ልጀምር?እንዴት የጀመርኩት ቢዝነስ ላሳድግ፥ከመክሰር ልታደግ?ስራ በጠፋበት በዚህ ጊዜ እንዴት የስራ አድል ይኑረኝ? ካሉ ።በተለይ ከአዲስ አባ ዉጭ ላላችሁ ስልጠናው ለ 4 ተከታታይ ቀን ስለሚሰጥ በዚህ አድል ተጠቀሙ! ✅ቢዝነስን ከሀ_አስከ ፐ ይረዳሉ በተጨማሪም 🎯ምዝገባ💙ሊጠናቀቅ💙ጥቂት 💙ቀን💙ቀረው ስልጠናችን የሚያካታታቸው ጉዳዮች 1:10 የሥራ ፈጣሪ ባሕሪያትን መለማመድ 2:የቢዝነስ ሃሳብ 1000 ዝርዝሮች የራስን መምረጥ ማስቻል 3:ቢዝነስ ግድ ማካተት ያለበት ቢዝነስ ሞዴል 4:የራስን ቢዝነስ ፕላን ቀርፆ ወደ ባንክ ለመላክ ማዘጋጀት 5:ሰባቱ የማርኬቲንግ ህብሮች መገንዘብና መንደፍ 6.የቢዝነሱን ቅርፅ መንደፍ 7:የተግባቦት ሚስጥር ለቢዝነስ ስኬት መገንዘብ 8.የንግግር ክህሎትና ለባለሐብቶች ማሳመን( Pitch)ጥብበ መካን! አይቀርም! በሰርተፍኬት ተመርቀዉ ኑሮዎን ይቀይሩ! ✅ 👉ቀድመው ይመዝገቡ ለበለጠ መረጃ 📞09 22 00 07 77 ቴሌግራም👉 https://t.me/NisirEnterprenur አድራሻ:_መገናኞ ሾላ መሰቀለኞ መብራት በሲግናል መስመር ታረቀኝ ክትፎ አጠገብ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.