cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Rohobot

Spritual channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
614
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

"ሳበኝ" SELAM DESTA "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song 2024 ━ ━ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
إظهار الكل...
SELAM_DESTA_ሳበኝ_SABEGN_New_Ethiopian_Gospel_Song_2024_Qi3gwFRls58.m4a8.98 MB
ደረጀ ከበደ
إظهار الكل...
Selected_Songs_Mezmur_Playing_Dereje.mp32.39 MB
Track EA4 (4).mp33.71 MB
Track EA4 (6).mp34.06 MB
Repost from Yeshurun Library
ለሙስሊም_ወዳጆቻችን_ጥያቄዎች_የተሰጠ_ምላሽ.pdf48.35 MB
እራሳችሁን ፈትሹ Test your self በወንድም እስራኤል ቴዎድሮስ GMS Ministry Presents.
إظهار الكل...
እራሳችሁን_ፈትሹ_Test_your_self_አጭር_መልዕክት_በወንድም_እስራኤል_ቴዎድሮስ.mp39.66 MB
Photo unavailableShow in Telegram
“እንደ ኃያላን ይሮጣሉ፥ እንደ ሰልፈኞችም በቅጥሩ ላይ ይወጣሉ፤ እያንዳንዱም በመንገዱ ላይ ይራመዳል፥ ከእርምጃቸውም አያፈገፍጉም።”   — ኢዮኤል 2፥7 #ፍጥነት_ጨምረን_እንሩጥ
إظهار الكل...
.          ደራሽ   በረከት መገርሳ  | COVER SONG   🕐-5:08Min || 💾-4.8MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ            ▷ @Zema_Sink2 ◁             ▷ @zema_Sink2 ◁                       △Join us △
إظهار الكل...
ደራሽ.m4a4.80 MB
1
የ YOUTUBE ቻናላችንን ይቀላቀሉ
. . እንኳን አደረሳችሁ! .. በኢትዮጲያ ለምትኖሩ እና በሌላዉ የዓለማችን ክፍል ያላችሁ ትወልደ ኢትዮጲያውያን እንኳን ለ ፳፲፯ ዓመተ ምህረት የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም ፣ በጤና እና በደህና  አደረሳችሁ ፤ አደረሰን !!  በእኛ አቅም ሊታለፉ የማይችሉትን  ትላንትናዎቻችንን በእግዚአብሔር ረድኤት እና አግዞት አልፈን ፤ እናያለን ብለን ያላሰብነውን ዛሬን በምሕረቱ አሳይቶን ፤ ነገን እንድንታመንበት ተስፋ የሆነን  ፤  ምንም አህል እንኳን ልልዘሊል እና ሐኬተኛ ብንሆን እንደ እኛ ስንፍና እና ኃጢአት ያልተመለከተን ይህንን ውብ ቀን የጨመረልን  ቸሩ መድኃኒያለም የተመሰገነ ይሁን  ። በእርግጥ እግዚአብሔር ትላንትናችንን በምሕረቱ እና በአግዞቱ አሳልፎናል ።  ካሳለፈን ዘንዳ ለምን? ዛሬን ጨመረልኝ ብሎ መጠየቅ ተገቢ ይሆናል ። ዛሬን ማየት እየፈለጉ ማየት የተከለከሉ (የተሳናቸዉ) ብዙ ሰዎች አሉ  ።   "ታዲያ እነርሱ አልፈው (ሞተዉ)  እኔን እግዚአብሔር ለምን በሕይወት አኖረኝ?  ለምንስ የዛሬን ቀን ጨመረለኝ?  " ብለን መጠየቅ ካልቻለን እና ምላሽ ካላገኘን ዛሬን ካላዩት ሰዎች በምን እንሻል ይሆን? ሌላዉ ይህ ከፊታችን ያለዉ ዓመት ምን አይነት  እንዲሆንልን እንመኛለን ?  እንደ እዉነታዉ ክፉ ምኞትን እንመኛለን ብዬም አላሰብም  ።  ምን ያህል እንኳን ክፉ ብንሆን መልካም እንመኛለና።   ስለ እግዚአብሔር በሰጠን አዲስ ቀን እና አዲስ ዓመት መልካምን ግብር ልንከውንበት ይገባል ።  መጽሐፍ ቅዱሳችንም መልካሞችን ቀኖች ልናይ የምንወድ እንደሆነ ምን ልናደርግ እንደሚገባ ይናገረናል ። " ፤ ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል ፤ ከክፉ ፈቀቅ ይበል፥ መልካምንም ያድርግ፥ ሰላምን ይሻ ይከተለውም፤" (1ኛጴጥ 3፥10 - 12) ይህን የማናደርግ ከሆነ ግን ምንም አዲስ የሆነ ነገርም ሆነ መልካም ነገር  አይኖርም ። መልካምን ምኞት በመመኘት ደረጃ ሁሉም ይመኛል።   ከዚያም አልፎ ምኞቱ እንዲሰምርለት ይናፍቃል ።  ዳሩ የተመኘውን መልካም ምኞት እዲሆንለት ማድረግ የሚጠበቅበት ነገር ማድረግ አይፈልግም ።  ሕይወትን ልንወድ መልካሞችን ቀኖች ልናይ የምንፈልግ ከሆነ መጽሐፍ ቅዱሳችን ( 1ኛው ጴጥሮስ 3፥10 - 12)   የሰጠንን ትዕዛዛት ልንፈጽም  ይገባናል ። " አዲሱ ዓመት የእውነት አዲስ ዓመት እንዲኾንላችሁ ካሻችሁ ነፍሳችሁን ከኀጢአት ቀንበር አላቋት እንጂ ድጋሜ በኀጢአት ሸክም አትጫኗት፡፡ አሮጌው ዓመት እንዳለቀ ስታዩ እግዚአብሔርን አመስግኑት፡፡ ወደሌላ ዘመን አሸጋግሯቸዋልና እግዚአብሔርን አመስግኑት፡፡ ልቡናችሁንም ውቀሱት፡፡ በዕሜአችሁ ስንት ጊዜ እያለፈ እንደ ኾነ እያሰባችሁም ራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁት፡- “ቀናት እየሮጡ ነው፡፡ ዓመታቱም እየነጐዱ ነው፡፡ የዕድሜዬ መንገድም እየተጋመሰ ነው፡፡ ታዲያ ምን በጐ ምግባር ያዝኩ? ከዚህ ምድር የማልፍበት ቀን እየቀረበ ነው፡፡ ታዲያ ምን የጽድቅ ሥራ ሠራሁ? በዚህ ዕድሜዬ መሥራት የነበረብኝ ምግባር ትሩፋት ዕድሜዬ ሲገፋ ማድረግ አልችልም፡፡ ታዲያ ዕድሜዬ ሲገፋ ማድረግ የማልችላቸውም የጽድቅ ሥራዎች (ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ አገልግሎት፣… ዕድሜ ሲገፋ ይከብዳሉና) እንዳቅሜ እያደረግኩ ነውን?” በማለት ልቡናችሁን ጠይቁት፡፡ "ቅዱስ ዮሐንስ ይህን አዲስ ዓመት ስንጀምር ወይም አዲስ ቀን ስንጀምር በባለፈው ዓመታችን እና ትላንትናችን የረዳንን እግዚአብሔር በማመስገን ፣ ለነገም ልንታመንበት እና ልንደገፍበት እንደሚገባ እያሰብን ልናከብር ይገባል እንጂ  በማይጠቅም እና በማይረባ በዓለማዊያን ዘንድ እንዳለ ልማድ እና ወግ በጭፈራና በምግብ ልናሳልፍ አይገባም ። " ይህ አዲስ ዓመት 365 ገፅ እንዳለዉ አንድ ደብተር ነዉ ።  የማንቆጭበትን ፣ ለእኛም ይሁን ለቀጣይ ትወልድ  ብሎም ለአገራችን ፣ እንደ ክርስትያን ደግሞ ለቤተ ክርስትያናችን የሚጠቅም እና እግዚአብሔር የሚከብርበትን ነገር የምናስፍርበት ልናደርገዉ ይገባል  ።   "    በእግዚአብሔር እረኝነት እና ጥበቃ የምንኖሩበት የሰላም  ፣ የፍቅር  ፣ የጸሎት ፣ የትጋት እና እግዚአብሔርን በመፍራት የምንመላለስበት  ዘመን  ይሁንልን  ።   ተጻፈ በጌታሁን አያኖ
إظهار الكل...
1
2017ዓ.ም #የመጨመር_ዓመት_ነው "ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን #ጨምሩ፥ ⁶ በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ ⁷ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን #ጨምሩ 2017 ዓ.ም ቁጥርና ዕድሜ ብቻ አንጨምርም  በሁለንተናዊ ዕድገትና ለውጥ የመጨመር ዓመታችን ነው ።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ትጋትን የመጨመር ከፍታን የመጨመር ቅድስናን የመጨመር ኃይልን የመጨመር ፍቅርን የመጨመር በበጎነትን የመጨመር ሞገስን የመጨመር በፍጥነት የመጨመር ዕድገት የመጨመር ዓመታችን ነው ።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ያድናል_ኢየሱስ_ያድናል_ዘሪቱ_ከበደ_Yadinal_Eyesus_Yadinal_Zeritu_Kebede.m4a5.20 MB
የሕይወቴ_ጉዳይ_ኢየሱስ_መንፈስን_የሚያረሰርስ_የአምልኮ_መዝሙር_Protestant_Mezmur_Ch.m4a14.64 MB
12_Yidnekachew_Teka_ምደነግጥልህ_Midenegeteleh_ይድነቃቸው_ተካ.m4a4.19 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.