1 694
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
በዚ መቃብር ውስጥ የምትገኙ ሙእሚኖችና ሙስሊሞች ሆይ! ሰላም ይስፈንባችሁ፡፡ እኛም በአላህ ፍቃድ እንከተላችኋለን፡፡ አላህ በመካከላችን ለተቀደሙትም ወደኋላ ለቀሩትም ምህረት ይለግሳቸዋል፡፡ ለኛም ለናንተም ከአላህ ዘንድ ደህንነትን እጠይቅላችኋለው፡፡🤲
ሰበብ SEBEB
https://t.me/sebeb11
አንድ ሰው እንዲህ አለ "መስጠትን ተምሬያለው ተርፎኝ ሳይሆን ማጣትን ስለማውቀው ነው!"
በእርግጠኝነት በአንድም በሌላም አጋጣሚ መራብን የማያውቅ ሰው የለም! የተራበን ሰው የሆነ ምግብ ስትሰጠው ምን ሊሰማው ይችላል? ብርዱ ያሰቃየውን ሰው ልብስ ስትደርብለት እንዴት አድርጎ ይደሰት! ታድያ የዚህ ደስታ ምንጭ ከመሆን በላይ በዚህ ምድር ምን ትልቅ ነገር ይገኛል! የተረፈህ ስለሆንክ ስለሞላህ አይደለም ግን ስለሚያስፈልጋቸው ጥቂቷን ስጥ እና ብዙ ተደሰት ወንድሜ እህቴ አንቺም ካለችሽ አጉርሺ
ስንቴ ነው ለድሆች ፈገግታ የምታሳያቸውና የተከበርኩና ዋጋ ያለኝ ሰው ነኝ የሚል ስሜት እንዲያድርባቸው የምታደርገው። ምናልባትም በዚህ ምክንያት የአላህ እዝነት ከሰማይ ወደ አንተ እንዲወርድ በምሽት ዱዓ ሊያደርጉልህ ይችላሉ። በሰዎች ዘንድ የተናቀና የተረሳ ጎስቋላ ሰው ሊኖር ይችላል። ነገር ግን አላህን አንድ ነገር ቢጠይቀው ሊሰጠው እንደሚችል እወቅ። ስለዚህ ሁሌም ለደካሞች ሰብዓዊነትህን አሳይ።
👉https://t.me/sebeb11
👉https://t.me/sebeb11
ከማያገለግልህ፣ ከማያሳድግህ ወይም ከሚያስደስትህ ነገር ለመራቅ እራስህን በበቂ ሁኔታ አክብር።
ሰበብ SEBEB
https://t.me/sebeb11
ለመውደድ ጠንካራ ልብ ያስፈልጋል፣ ነገር ግን ከተጎዳ በኋላ መውደዱን ለመቀጠል የበለጠ ጠንካራ ልብ ያስፈልጋል።
ሰበብ SEBEB
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.